ረብ የለሽ ምክንያቶችን በመደርደር ህወሓትን ያርበደበደ ትግል ተቃውሞ መገኘት ምን ይባላል??? Eyasped Tesfaye
በዚህ ትግል ውስጥ ባለፉት 3 ወራት ብቻ ወደ 200 የሚጠጋ ሰው በአብዛኛው ወጣቶችና ህፃናት የህይወት መስዋዕትነት ከፍለዋል
♠በዚህ ለ3 ወራት በዘለቀው ህዝባዊ ትግል ህወሓት/ኢህአዴግ እጁን ተጠምዝዞ …

አዲስ አበባ ለምን ዝም አለች
~~~~~~~~~~
<<ቅድስት ብዙ ግዜ እያመሸች ትሰራልች። አንድ ቀን ለአይን ያዝ ማድረግ ሲጀምር ከስራ ወጥታ ወደምትኖርበት የጨረቃ ቤቶች ወደሚበዙበት መንደር ታዘግማለች። ጓደኛዋ ጋር ደውላ ስራ በማምሸቷ ምክንያት ልታገኘው እንዳልቻለች በማውራት ላይ ሳለች ሁለት ጎረምሶች ስልኳን በጉልበት
…
ህግ እና ደንብ የጣሰው ማነው?
———–
ሞልቶ ሲንተረከክ እንሸሽገው ቢባል በየት በኩል; ሰብቶ ደልቦ እራፊ ሰውነቱን አልሸፍን ሲል አደባባይ ወጥቶ በሰው አይን መመታቱ አይቀሬ ነው፡፡
በዚህ ጉዳይ ላይ ምንም አልፅፍም ብዬ ነበር….ለማን ነው የምፅፈው; ማንስ ምን አግብቶት ነው የምንፅፍለት; እያልኩ፡፡
…