በአማራ ከልል የህወሀት ጉዳይ አስፈፃሚ የሆነው የብአዴን ኮሚኒኬሽን ሐላፊ አቶ ንጉሱ ጥላሁን የስርጭት አድማሱ በአዲስ አበባና ዙሪያ ብቻ በተገደበው ሸገር ኤፍ.ኤፍ.ኤም ራዲዮ ቀርበው ‹‹ሕዝባዊ ንቅናቄ እያደረገ ባለው የአማራ ክልል ህዝብ ላይ የመከላካያ ሰራዊት እርምጃ እንዲወሰድ ታዟል›› ብለዋል!! ይህ የዘር ፍጅት…
በአማራ ከልል የህወሀት ጉዳይ አስፈፃሚ የሆነው የብአዴን ኮሚኒኬሽን ሐላፊ አቶ ንጉሱ ጥላሁን የስርጭት አድማሱ በአዲስ አበባና ዙሪያ ብቻ በተገደበው ሸገር ኤፍ.ኤፍ.ኤም ራዲዮ ቀርበው ‹‹ሕዝባዊ ንቅናቄ እያደረገ ባለው የአማራ ክልል ህዝብ ላይ የመከላካያ ሰራዊት እርምጃ እንዲወሰድ ታዟል›› ብለዋል!! ይህ የዘር ፍጅት…
የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ከአዲስ አበባና የኦሮሚያ ልዩ ዞን የጋራ ማስተር ፕላን ዝግጅት ራሱን በማግለሉ፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የራሱን ማስተር ፕላን ለይቶ ለሕዝብ ውይይት ሊያቀርብ መሆኑ ታወቀ፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ …
መርካቶ አከባቢ ከአንዋር መስኪድ ፊትለፊት የሚገኘው በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ደሃ ዜጎችን አቅፎና ደግፎ የኖረው የአሜሪካን ግቢ መፍረሱን ከስፍራው የደረሱ የፎቶግራፍ ማስረጃዎች አረጋግጠዋል:: ደሃውን ዜጋ ካለካሳ እና ምትክ ቤት አፈናቅሎ በምትኩ ሃብታሞችን በቦታው ለመተካት በሚደረገው ሩጫ ላይ ዜጎች ከፍተኛ ጉዳት እየደረሰባቸው …
በአዲስ አበባ ቦሌ ክፍለከተማ ህገወጥ ቤት ሰርታችኋል በሚል የመንግስት ሃይሎች በወሰዱት እርምጃ በትንሹ 7 ሰዎች ተገደሉ ብዙ የቆሰሉ አሉ ። ፎቶዎች በውስጥ መስመር እየደረሱን ነው ይመልከቱ
Ethiopia: Police killed residents in Addis Ababa and commit suicide Breaking NewsEthiopia: Police killed …
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ የካቲት 16 ቀን 2008 ዓ.ም. ተሰብስቦ፣ ከፍተኛ ቅሬታ ሲቀርብበት የቆየውን ምትክ ቦታ ስለመስጠት የሚደነግገው መመርያ ላይ ማሻሻያ አድርጓል፡፡
ካቢኔው ከዚህ መመርያ በተጨማሪ የካሳ ክፍያ አሰጣጥ ላይ ማሻሻያ እንዲደረግ የመሬት ልማትና ማኔጅመንት ቢሮና ፍትሕ ቢሮ የውሳኔ
…
በየዓመቱ አሳሳቢነቱ እየጨመረ የመጣው የትራፊክ አደጋ በዚህ ዓመት የከፋ መሆኑን፣ ባለፉት ዘጠኝ ወራት ብቻ የሟቾች ቁጥር 2,978 መድረሱን የፌዴራል ትራንስፖርት ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡ በንብረትም በ ኩል ያደረሰው ጉዳት እየጨመረ የመጣ መሆኑን፣ በተመሳሳይ ወቅት ግምቱ ከ564 ሚሊዮን ብር በላይ ጉዳት እንደደረሰም ተገልጿል፡፡…
በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 ሰሚት ለስላሳ መጠጦች ፋብሪካ በተለምዶ እንዶዴ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ፣ ሚያዝያ 19 ቀን 2008 ዓ.ም. ከንጋቱ 12፡30 ሰዓት ላይ የተደረመሰው ባለአምስት ፎቅ ሕንፃ ምክንያቱ የጥራት ችግር መሆኑ ተጠቆመ፡፡
ሕንፃው አቶ ዓለማየሁ ታዬ የሚባሉ ግለሰብ ንብረት መሆኑን
…
ከርሳም መሬት!- ለእናቴ የጻፍኩት ጦማር – Muluken tesfaw
እናቴ ዛሬ በጣም አዝኛለሁ፡፡ ‹ሲከፋህ ቤተ ክርስቲያን ሂድ!› ባልሽኝ ምክር መሠረት እስከዛሬ አድባር ላድባር ስዞር ኖርኩ፡፡ ዛሬ ግን ቤተ ክርስቲያን ሂጄ ‹ምክርሽን ባልሰማ ኖሮ› እያልኩ ተጸጽቻለሁ፡፡ ይህች ከርሳም መሬት ይህን ሁሉ ሕዝብ
…
በሱልልታ እና በጅማ የኦሮሞ ተማሪዎች ተቃውሞ ቀጥሏል።
#Ethiopia #Oromoprotests #Sululta #Jimma #MinilikSalsawi #AddisAbaba
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) የኣዲስ ኣበባ መግቢያ በሆነው የሱልልታ ከተማ እና በጅማ ዩንቨርስቲ ውስጥ ከፍተኛ የተማሪዎች የተቃውሞ ድምጾች መሰማታቸው ታወቀ፥የወያኔው ኣገዛዝ
…
[የኮንዶሚኒየም ቤት ሰብሮ የገባ የክቡር ሚኒስትሩ የቅርብ ዘመድ ደወለላቸው]
…
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባለፉት አሥር ዓመታት የገነባቸውን የ20/80 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ያሉበትን ደረጃ ለማወቅ በጀመረው ቆጠራ፣ በሕወሓት ካድሬዎች በርካታ ሕገወጥ ተግባራት የተፈጸሙባቸው ቤቶች መኖራቸው ታወቀ፡፡
የካቲት 21 ቀን 2008 ዓ.ም. የተጀመረው ቆጠራ ሳምንቱን የያዘ ሲሆን፣ ይቆጠራሉ ከተባሉት 104,258 ቤቶች …
#Ethiopia #Adwa120 #Oromoprotests : ሁላችንም ታስረናል !!! የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር አና ኣባላት በ፻፳(120)ኛው የኣድዋ ድል በዓል ላይ በምንሊክ አደባባይ አጋርነታቸውን በኣምባገነን ለሚሰቃየው ሕዝብ ኣሰምተዋል። #MinilikSalsawi –እንዲሁም የኣዲስ ኣበባ ወጣቶች የዳግማዊ ምንልክን ምስል በመያዝ አና ምስላቸው ያለበትን …
የታክሲ ማህበር የጠራው የስራ ማቆም አድማ በዛሬው እለት ለ2ኛ ቀን ቀጥሎዋል
#Ethiopia #AddisAbeba #TaxiDriversStrike #MinilikSalsawi
መንግስት ያወጣውን የትራፊክን ህግ ተግባራዊ ለማድረግ መወሰኑን በመቃወም የታክሲ ማህበር የጠራው የስራ ማቆም አድማ በዛሬው እለት ለ2ኛ ቀን ቀጥሎዋል የዛሬውም ተቃውሞ
…
በአዲስ አበባ የታክሲዎችን የስራ ማቆም አድማ ተከትሎ የትራንስፖርት ችግር ተከሰቷል::
#Ethiopia #AddisAbeba #TaxiDriversStrike #MinilikSalsawi #EPRDF
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በአዲስ አበባ የሚገኙ የታክሲ ሹፌሮች የወያኔ አገዛዝ ያወጣውን የትራንስፖርት እና መንጃ ፍቃድ ሕግ በመቃወም የጠሩት የስራ
…
በአዲስ አበባ ሱሉልታን ጨምሮ በኦሮሚያ ክልል ተቃውሞው ቀጥሏል::ተቃውሞው ሌሎችንም ብሄሮች ማሳተፍ ጀምሯል:: #Ethiopia #Oromoprotests #AddisAbaba #MinilikSalsawi
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በዛሬው እለት በኢትዮጵያ የኦሮሚያ ክልል ውስጥ በአዲስ አበባ ሱሉልታ በሃረርጌ ሃሮማያ አወዳይ ሚቻታ እና ማቻራ እንዲሁም
…
#Ethiopia #Oromoprotests #OFC በአዲስ አበባ የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ ቢሮ በወታደራዊ ኮማንዶዎች ተከቦ እየተፈተሸ ይገኛል:: ተቃውሞ እንደቀጠለ ነው:: #MinilikSalsawi #AddisAbaba
Minilik Salsawi – Ethiopian DJ በአዲስአበባ የሚገነው እና በዶክተር መረራ ጉዲና የሚመራው የኦሮሚያ ፌዴራሊስት ኮንግረስ ቢሮ
…
ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን! !!!! #አቡነጴጥሮስ የነፃነት አርበኛ ወደሚገባቸው ቦታቸው ተመልሰዋል!!! #Ethiopia #AbunePetros #AddisMetro #MinilikSalsawi
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ከቦታው ተነስቶ የነበረው የአቡነጴጥሮስ የመታሰቢያ ሃውልት ቀድሞ ወደ ነበረበት ቦታ መመለሱ ታላቅ የህዝብ ድል ነው።አቡነ …
የአቡነ ጴጥሮስ ሐውልት ወደነበረበት ቦታ መመለስ የህዝቡ ትግል ውጤት መሆኑን ሰማያዊ ገለጸ
•ፓርቲው በነገው ዕለት ሐውልቱ ሲመለስ ህዝቡ በቦታው እንዲገኝና ክብሩን እንዲገልጽ ጥሪ አቅርቧል
በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር
በአዲስ አበባ ቀላል የከተማ ባቡር ግንባታ ምክንያት ሚያዝያ 24/2005 ዓ.ም ፒያሳ ማዘጋጃ ቤት
…
የአዲስ አበባ ህዝብ ለምን ተቃውሞ አላሰማም
ይህ ጥያቄ ሰሞኑን በተደጋጋሚ እዚህ ፌስቡክ ላይ ሲመላለስ እያየሁ ነው የአዲስ አበባ ልጅ እንደመሆኔ ጉዳዩ ስቦኝ የተወሰኑትን ፅሁፎች አነበብኩኝ አንዳንዶቹ በጭፍን የአዲስ አበባን ህዝብ ሲያጥላሉ የተወሰኑት ደግሞ የአዲስ አበባ ህዝብ ለምን አልተነሳም ሲሉ ይጠይቃሉ …
አዲስ አበባ ለምን ዝም አለች
~~~~~~~~~~
<<ቅድስት ብዙ ግዜ እያመሸች ትሰራልች። አንድ ቀን ለአይን ያዝ ማድረግ ሲጀምር ከስራ ወጥታ ወደምትኖርበት የጨረቃ ቤቶች ወደሚበዙበት መንደር ታዘግማለች። ጓደኛዋ ጋር ደውላ ስራ በማምሸቷ ምክንያት ልታገኘው እንዳልቻለች በማውራት ላይ ሳለች ሁለት ጎረምሶች ስልኳን በጉልበት
…
ገዚው ፓርቲ የሕዝብ ጥያቄ ከማክበር ይልቅ ፣ ብሄራዊ መግባባት እንዲፈጠር ከመስራት ይልቅ ፣ የሃይል እርምጃ በመዉሰድ የተነሱ ተቃዉሞዎችን ለመጨፍለቅ ወስኑዋል። በዚህም ምክንያት በመቶዎች የሚቆጠሩ፡ኢትዮጵያዉያን በኦሮሚያ በግፍና በጭካኔ ተገድለዋል። ከሺሆች የሚቆጠሩ ታስረዋል።
ይህ ትግል ዉጭ አገር ያሉ ትግል አይደለም።
…