በየዓመቱ አሳሳቢነቱ እየጨመረ የመጣው የትራፊክ አደጋ በዚህ ዓመት የከፋ መሆኑን፣ ባለፉት ዘጠኝ ወራት ብቻ የሟቾች ቁጥር 2,978 መድረሱን የፌዴራል ትራንስፖርት ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡ በንብረትም በ ኩል ያደረሰው ጉዳት እየጨመረ የመጣ መሆኑን፣ በተመሳሳይ ወቅት ግምቱ ከ564 ሚሊዮን ብር በላይ ጉዳት እንደደረሰም ተገልጿል፡፡…

በአዲስ አበባ ኮልፌ 18 ማዞሪያ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ዛሬ ጠዋት 3 ሰዓት ከ30 አካባቢ በደረሰ ከፍተኛ የትራፊክ አደጋ ሶስት ሰዎች ሞቱ። በርካቶችንም አቁስሏል::
አደጋውን ያደረሰው ሲሚንቶ የጫነ ቱርቦ ከባድ ተሽከርካሪ ሲሆን፥ በአጠቃላይ በስድስት ሌሎች ተሽከርካሪዎች ላይ ጉዳት ማድረሱም ተገልጿል። የተጠቀሰው …
Addis admass : የሾፌሮች ጥፋት ወይስ የመኪኖች ብልሽት? የመንጃ ፈቃድ አሰጣጥ መዝረክረኩስ?
በአዲስ አበባ ከሰሞኑ 24 ሰዎችን ለሞትና ለአካል ጉዳት የዳረጉ ሦስት አሰቃቂ የመኪና አደጋዎች ሳቢያ በሾፌሮች ብቃትና ስነ ምግባር እንዲሁም በመኪኖች የቴክኒክ ምርመራና በመንጃ ፍቃድ አሰጣጥ ላይ የሚነሱ ጥያቄዎች …
በአዲስ አበባ ከተማ ልዩ ስሙ ሽሮ ሜዳ ተብሎ በሚጠራው እና ለአሜሪካ ኤምባሲ ቅርብ በሆነ ቦታ ላይ በ31 ቁጥር የአንበሳ አውቶብስ በተፈጠረ አደጋ ስድስት ሰዎች ወዲይው ሕይወታቸው ሲያልፍ ከባድ እና ቀላል የመቁሰል አደጋ ደርሷል::የመቁሰል አደጋ የደረሰባቸው በየካቲት 12 ሆስፒታል እየታከሙ ሲሆን …