Blog Archives

የግንቦት 20 ትርፍና ኪሳራ – ባለፉት 25 ዓመታት

የግንቦት 20 ትርፍና ኪሳራ - ባለፉት 25 ዓመታት

 Addis Admass

ፖለቲከኞች ምን ይላሉ?

የግንቦት 20 በዓል 25ኛ ዓመት የብር ኢዮቤልዩ በተለያዩ ዝግጅቶች እንደሚከበር መንግስት አስታውቋል፡፡ ግማሽ ክፍለ ዘመን
ባስቆጠረው የኢህአዴግ መራሹ መንግስት የተመዘገቡት ስኬቶችና ውድቀቶች እንዴት ይገመገማሉ? የግንቦት 20 ትርፍና ኪሳራ
እንዴት ይገለጻል? የተለያዩ የፓርቲ አመራሮችና ፖለቲከኞች አስተያየታቸውን

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

“በትግል የቆረብኩ ባህታዊ ነኝ” – ዳንኤል ሺበሺ የቀድሞው አንድነት የድርጅት ጉዳይ ምክትል ኃላፊና የደቡብ ቀጠና ኃላፊ

“በትግል የቆረብኩ ባህታዊ ነኝ”

 የመጣሁት ከትግል እንጂ ከሽርሽር አይደለም ይላሉ

Addis Admass
ዳንኤል ሺበሺ የቀድሞው አንድት ለፍትህና ለዴሞክራሲ ፓርቲ የድርጅት ጉዳይ ምክትል
ኃላፊና የደቡብ ቀጠና ኃላፊ ሆነው ሲያገለግሉ የነበረ ሲሆን ሐምሌ 1 ቀን 2006 ዓ.ም
በሽብርተኝነት ተጠርጥረው ክስ ከተመሰረተባቸው በኋላ ላለፉት 22 ወራት በእስር

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የዘንድሮ የትንሳኤ በአል ገበያ …

በተለያዩ የአዲስ አበባ የገበያ ስፍራዎች ተዟዙረን የበዓል ገበያ ዋጋን ለመቃኘት እንደሞከርነው፤ በአብዛኛው ከዓምና ተመሳሳይ የበዓል ገበያ ዋጋ ጋር ተቀራራቢ ነው፡፡ በአቃቂ ቄራ ገበያ የበሬ ዋጋ ከ5 ሺህ እስከ 22 ሺህ ብር ድረስ ሲሆን ዓምና በተመሳሳይ በዓል የበሬ ዋጋ ከ8 ሺህ …

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ሰማያዊ ፓርቲ አደጋ ላይ ነው :: ኢ/ር ይልቃል ጌትነት ጋር ቃለምልልስ

• ፓርቲው የውስጥ ችግሩን መፍታት ለምን ተሳነው?
• ለፓርቲው ቀውስ ተጠያቂው ማን ነው?
• የመበታተን አደጋ ያሰጋው ይሆን ?
ሰማያዊ ፓርቲ በተለይ ሊቀመንበሩና ሌሎች አመራሮች መዝብረዋል የተባለውን ገንዘብ መነሻ በማድረግ በአጋጅ ታጋጅ ድራማ ታጅቦ በቀውስ
እየተናጠ ይገኛል፡፡ በፓርቲው ችግሮች፣ በመፍትሄዎቹ፣

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

“ቃና” ወይስ ቃታ? (ይታገሱ ጌትነት )

“ቃና” ( Kana Tv )የሚባል የቴሌቪዥን ጣቢያ በቅርቡ ሥራ እንደሚጀምር ለወራት ሲያስታውቅ መቆየቱ ይታወሳል። ይሄን ተንተርሶ በርካቶች ተስፋ ሲያደርጉ ሌሎች ደግሞ በስጋት ተከበዋል፡፡ ተስፋ አድራጊዎቹ ተጨማሪ የመዝናኛ አማራጭ ልናይ ነው የሚል ሲሆን ባለስጋቶቹ ደግሞ ከቀደሙት በምን ይሻል ይሆን? ከገባንበት የመደንዘዝ …

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በኩዌት ኢትዮጵያውያን ሴቶችን የሚሸጥ ቡድን በቁጥጥር ስር ዋለ

በኩዌት ኢትዮጵያውያን ሴቶችን የሚሸጥ ቡድን በቁጥጥር ስር ዋለ

– ቡድኑ 5 ኢትዮጵያውያን አባላት አሉት ተብሏል
– በስደተኞች ጀልባ አደጋ ከሞቱት መካከል አንደኛው ኢትዮጵያዊ ነው ተባለ

በኩዌት በቤት ሰራተኝነት ተቀጥረው የሚሰሩ ኢትዮጵያውያን ሴቶችን ከቀጣሪዎቻቸው ቤት በማስኮብለል ህጋዊ ባልሆነ መንገድ ሌላ ቦታ

Tagged with: ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

‹ሀገር ማለት ሰው ነው›፤ እስኪ ሙት በለኝ! (ዲ/ን ዳንኤል ክብረት )

 Addis Admass : ኢትዮጵያ ውስጥ ከሚገርሙኝ ዘፈኖች አንዱ ‹ሀገር ማለት ሰው ነው› የሚለው ነው፡፡ እሥራኤላዊና ጂፕሲ ይህንን ቢሰሙ ምን ይሉ ይሆን? እላለሁ፡፡ አይሁድ በመላው ዓለም ለ1900 ዓመታት ያህል ተበትነው ሲኖሩ በየአካባቢው ሰው ነበራቸው፤ ያውም እንደ ብረት የጠነከረ ማህረሰብ፤ ሀገር ግን

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

አዳማ (ናዝሬት) የዩኒቨርስቲ ትምህርት ተቋርጦ በርካቶች ወደየትውልድ አካባቢያቸው ተመልሰዋል፡፡

– በዩኒቨርሲቲው ጀኔሬተር ፈንድቶ በተነሳ ቃጠሎ ትምህርት ተቋርጧል
– ህገወጥ ተብለው 250 ቤቶች ሲፈርሱ ከፖሊስ ጋር ግጭት ተከስቷል

አዳማ (ናዝሬት) ከተማ ላይ፣ የስጋት መንፈስ ሲያንዣብብባት ሰንብቷል፤ የዩኒቨርስቲ ትምህርት ተቋርጦ በርካቶች ወደየትውልድ አካባቢያቸው ተመልሰዋል፡፡ በከተማዋ አንድ ዳርቻ ህገወጥ ናቸው የተባሉ ቤቶች …

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic

አሠቃቂ የመኪና አደጋዎች መንስኤዎች አከራካሪ ሆነዋል

Addis admass : የሾፌሮች ጥፋት ወይስ የመኪኖች ብልሽት? የመንጃ ፈቃድ አሰጣጥ መዝረክረኩስ?
በአዲስ አበባ ከሰሞኑ 24 ሰዎችን ለሞትና ለአካል ጉዳት የዳረጉ ሦስት አሰቃቂ የመኪና አደጋዎች ሳቢያ በሾፌሮች ብቃትና ስነ ምግባር እንዲሁም በመኪኖች የቴክኒክ ምርመራና በመንጃ ፍቃድ አሰጣጥ ላይ የሚነሱ ጥያቄዎች …

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

‘ግራ የገባው’ የአገር ልጅ ለ‘ዳያስፖራው’ አብሮ አደጉ ……. ኤፍሬም እንዳለ

እንዴት ሰነበታችሁሳ!
የሚቀጥለው ደብዳቤ አገር ቤት ያለ ‘ግራ የገባው’ የአገር ልጅ ለ‘ዳያስፖራው’ አብሮ አደጉ ጽፎት ሊሆን ይችላል ተብሎ ‘ቢታሰብም’ ችግር የለውም፡፡
ለውድ አብሮ አደጌ፣ እንደምን ከረምክልኝ፡፡ እኛ እግዚአብሔር ይመስገን ደህና ነን፡፡
እውነት፣ እውነት እልሀለሁ በሰው የላክኸው የቃል መልእክት ሲደርሰኝ ገረመኝም፣

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የጆሮና የቀንድ ዘመን! ዲ/ን ዳንኤል ክብረት

   አንድ ጥጃ የሚያሳድግ ሰው ነበር፡፡ ጥጃውን ሲፈልግ ጆሮውን ይጎትተዋል፣ ሲፈልግ በዱላ ይዠልጠዋል፣ ሲፈልግ ጨው እያላሰ ይስበዋል፣ ሲፈልግ ደግሞ በገመድ አሥሮ ያስከትለዋል፡፡ በዚህ መንገድ ሄዶ ጥጃው አደገና  ወይፈን ሆኖ ቀንድ አበቀለ፡፡ የጥጃውም ባለቤት እንደለመደው በዱላ ሊመታው፣ ጆሮውን ሊጎትተው፣ በዱላም ሊዠልጠው ተነሣ፡፡

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

‹‹ወንዶች ያልተጠናቀቁ ሴቶች ናቸው›› ተፈሪ መኮንን

    ባለፈው ሳምንት፤ ከእሸቴ አሰፋ ጋር የአድዋን ድል በጊዮርጊስ እያከበርን ነበር፡፡ እሸቴ ታሪክ እያስተማረኝ ነበር፡፡ ‹‹በጠቢቡ ሰለሞን›› ጠረጴዛ ተቀምጠናል፡፡ በዙሪያችን ብዙ ሰው አለ፡፡ በዚህ መሐል ለደረጀ ደወልንለት፡፡ ከደረጀ ደስታ ጋር በስልክ ተነጋገርኩ፡፡ ከረጅም ጊዜ በኋላ ድምፁን ሰማሁት፡፡ ድምፁን ስሰማው፤ ‹‹አፈረሱት አሉ፤

Tagged with: ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

አቶ ልደቱ አያሌው – በወቅታዊ የአገሪቱ ፖለቲካ ዙሪያ

“ኢትዮጵያ ውስጥ የብዙኃን አስተሳሰብ ተጨፍልቋል”

ባለፉት 4 ወራት በኦሮሚያ ክልል የተፈጠረውን ተቃውሞና ግጭት እንዲሁም በተለያዩ የሀገሪቱ
አካባቢዎች የተከሰቱ ብጥብጦችን አስመልክቶ አንጋፋው ፖለቲከኛ አቶ ልደቱ አያሌው፤ከአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ አለማየሁ አንበሴ ጋር በነበራቸው ቆይታ የሚከተለውን ትንታኔ ሰጥተዋል

ዘንድሮ በሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች ለምን

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የሙዚቃ ኮንሰርትም እንደተቃውሞ ሰልፍ ይከለከላል! ( ኤልያስ ፖለቲካ በፈገግታ )

• የቴዲ አፍሮ ኮንሰርት ለ3ኛ ጊዜ የተከለከለበትን ምክንያት ማወቅ ናፈቀኝ!!
• የሙዚቃ ኮንሰርቱን ከአዲስ አበባ ይልቅ ናይሮቢ ማቅረብ ይቀላል
• “የከተማውን ትራንስፖርት ከታክሲ ተፅዕኖ ለማውጣት”… ታስቧል

Addis Admass / ከአራት ወራት በላይ የዘለቀው የኦሮምያ ተቃውሞና ግጭት (የፖለቲካ ቀውስ ሊባል ይችላል!)

Tagged with: ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በኢትዮጵያ የረሃብ አደጋ፣ ከቁጥጥር ውጭ ሆኖ ለአገሪቱ ፀጥታ ጠንቅ እንዳይሆን የአሜሪካ መንግስት ሰጋ

• ከለጋሾች ገንዘብ ካልተገኘ፣ በግንቦት ወር የእርዳታ እህል ይሟጠጣል” ተመድ
• እርዳታ ከሚያስፈልጋቸው የዓለም ሀገሮች፣ ኢትዮጵያ 3ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች

በኢትዮጵያ ድርቅ ያስከተለው ከባድ የረሃብ አደጋ፣ ከቁጥጥር ውጭ ሆኖ ለአገሪቱ ፀጥታ ጠንቅ እንዳይሆን የአሜሪካ መንግስት እንደሰጋ የዘገበው ሲኤንኤን፣ ሃያ የረድኤት …

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

አምባገነኖች፤ ቤተመንግስት በዕጣ የደረሳቸው ኮንዶሚኒየም ይመስላቸዋል

ምርጫ በአፍሪካ፣ ምርጫ በአሜሪካ Written by  ኤልያስ

• አምባገነኖች፤ ቤተመንግስት በዕጣ የደረሳቸው ኮንዶሚኒየም ይመስላቸዋል
• ዲሞክራሲ ለአሜሪካውያን ኦክስጂን፣ ለአፍሪካውያን ውድ ጌጥ ነው

የአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ክርክር (ፉክክር) በጣም ተመቸኝ፡፡ ፉክክሩ የሃይል ወይም የጉልበት ሳይሆን የሃሳብ፣ የዕውቀት፣ የብልጠት፣ የብስለት፣ የመራጩን ህዝብ …

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

“ግጭቱ ያሳስባል፤ መንግሥት የሰላም ጥሪ ያቅርብ” – ተቃዋሚዎች

በተለያዩ አካባቢዎች የተፈጠሩትን ግጭቶች ለመፍታት፣ መንግስት የሠላም ጥሪ በማቅረብ ብሔራዊ እርቅ መፍጠር እንዳለበት ተቃዋሚዎች ገለፁ፡፡ ችግሮቹ የተከሰቱት የፌደራል አደረጃጀት ትክክለኛ አቅጣጫ ስላልያዘ ነው በማለት የገለፀው ኢዴፓ በበኩሉ፤ መንግስት ስርአቱን መመርመር አለበት ብሏል፡፡
የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ሊቀ መንበር ዶ/ር መረራ ጉዲና፤ …

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

አደጋውና ማስጠንቀቂያው – ዲ/ን ዳንኤል ክብረት

አደጋውና ማስጠንቀቂያው

ጅብ ልጁን እየላጨ ነበር አሉ፡፡ ሰማ፡፡ ግን የድምጹን አቅጣጫ ለማወቅ አልቻለም፡፡ አህያም ብትጠብቅ ብትጠብቅ የመጣ ጅብ የለም፡፡ ውሻውንም ‹ባክህ ዝም ብለህ ሽብር ስትነዛ ነው እንጂ፤ ጅቡ ወይ ሞቷል፣ ወይ የለም፣ ወይ ተኝቷል› አለቺው፡፡ ‹አይደለም› አለ ውሻ፡፡ ‹አይደለም፤ ጅቡ ሰምቷል፡፡ አንቺ

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

“እባካችሁ ፀጥታ! ዲሞክራሲ እንቅልፍ ላይ ነው!”

“እባካችሁ ፀጥታ! ዲሞክራሲ እንቅልፍ ላይ ነው!” Written by  ኤልያስ– Addis Admass

· ኃይሌ፤ “ዲሞክራሲ ለአፍሪካውያን ድሎት ነው” ቢልስ?
· ኢህአዴግ፤ “ዲሞክራሲ ለኛ የህልውና ጉዳይ ነው” ብሏል

ባለፈው ሳምንት በእዚሁ ጋዜጣ፤ “መንግስት በነዳጅ ዋጋ ላይ ተገቢውን ቅናሽ አላደረገም”  በሚል ርዕስ

Tagged with: ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ፖለቲከኛ ሀብታሙ አያሌው – በነጻነት ማግስት

 ፖለቲከኛ ሀብታሙ አያሌው – በነጻነት ማግስት  

ኢህአዴግ – አንድነት – ወህኒ ቤት

* ከ20 በላይ ሠላማዊ ሠልፍ ብመራም አንዲት ጠጠር አልተወረወረችም
* ኢህአዴጎች ለልጅ ልጆቻቸው የማይቆጭ ነገር ትተው ቢያልፉ መልካም ነው
* ከፖለቲካ ጋር የተዋወቅሁትና የተጠመቅሁት በአብዮታዊ ዲሞክራሲ ነው

የአንድነት

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

“የጋማ ከብቶች” – ዲ/ን ዳንኤል ክብረት

“የጋማ ከብቶች”

“የጋማ ከብቶች” – ዲ/ን ዳንኤል ክብረት 

Addis Admass : ያንተ ታሪክ፣ ባህል፣ ማንነትና ቅርስ ስለሆነ ብቻ ዝም ብለህ አትዋጠው፤ አንጥረው፡

፡ ዕውቀት ወደሚባል፣ ማስረጃ ወደሚባል፣ መረጃ ወደሚባል፣ ክርክር ወደሚባል፣
ተጠየቅ ወደሚባል፣ ኅሊና ወደሚባል እሳት ላይ አውጣው፡፡ ይነጥራል፡፡

በቀደም ድሬዳዋ ላይ

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ከሐዋርድ ዩኒቨርሲቲ የተመለሰው የብራና መጽሐፍ እያወዛገበ ነው

Addis Admass :- • ከዩኒቨርስቲው ጋር የተፈራረሙት የደብረ ሊባኖስ ገዳም አስተዳዳሪ ከሥራቸው ታግደው ነበር
• ሐዋርድ ያዘጋጀው ውል የባለቤትነት መብትን ይነፍጋል
• ቤተ ክርስቲያኒቱ የምትቀበለው ውል እንዲዘጋጅ ትዕዛዝ ተሰጥቷል

“እውነት እና አገልግሎት” ተቋማዊ ብሂሉና መፈክሩ ነው፡፡ በተለይ፣ ለጥቁሮች በሚሰጠው የከፍተኛ …

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ኤፍሬም ታምሩ ሮሃ ባንድ- እንደገና እጹብ ድንቅ ልዕልና!!!

ኤፍሬም ታምሩ & ሮሃ ባንድ- እንደገና እጹብ ድንቅ ልዕልና!!!

 Written by  ደረጀ ምንላርግህ On AddisAdmass

ስለ አልበሙ ትንሽ እስኪ እናውራ” እነሆ የ “ኤፍሬም ታምሩ እና ሮሃ ባንድ እንደገና – The Reunion” የሙዚቃ አልበም ማጣጣም ከጀመርን ቀናቶች ተቆጠሩ፡፡ ዘመን ያልሻረው፣ እንደውም ከሚታመነውና ከሚጠበቀው በላይ በድንቅ የአዘፋፈን ክህሎቱና ድምጸ ውበቱ እጅግ …

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news, Poem

ይሄ ‘ቁጥር’፣ ፈፅሞ እውነት ሊሆን አይችልም – “በአምስት ዓመት ከ10.6 ሚ. በላይ የሥራ እድል ፈጥሬያለሁ” – የከተማ ልማት ሚ/ር

“በአምስት ዓመት ከ10.6 ሚ. በላይ የሥራ እድል ፈጥሬያለሁ” – የከተማ ልማት ሚ/ር

• ይሄ ‘ቁጥር’፣ ፈፅሞ እውነት ሊሆን አይችልም – ከውጭ አገር፣ 9 . ሚ ሰራተኞችን ካላመጣን በቀር ።

‘ቁጥሩ’፣ ከኢትዮጵያ ከተሞች አቅም በላይ ነው ። የመስራት አቅም ያለው ከተሜ፣ …

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ዲሞክራሲ በጠና ታሟል!!

ዲሞክራሲ በጠና ታሟል!! Written by  ኤልያስ

 

የዲሞክራሲ ስላቅ በካርቱን!
Image
ሰሞኑን በዲሞክራሲ፣ በነጻነት፣ በሰብዓዊ መብቶችና ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ መረጃዎችና ገራገር ቁምነገሮችን ከጉግል ላይ ሳስስ ለፖለቲካ በፈገግታ ግብአት አገኘሁ፡፡ በነገራችን ላይ ዛሬ ለለውጥ ያህል በጽሁፍ ብቻ ሳይሆን በካርቱንም ነው የምናወጋው፡፡
አብዛኞቹ …
Tagged with: ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news