Blog Archives

ቃና ቴሌቭዥን ተማሪዎች ላይ ከባድ ችግር መፍጠር መጀመሩ ተሰማ::

ቃና ቴሌቭዥን ተማሪዎች ላይ ከባድ ችግር መፍጠር መጀመሩ ተሰማ::

በላውራ አካዳሚ ማኔጅመንት በኩል ለወላጆች የተላለፈ መረጃ እንደሚጠቁመው ተማሪዎች የቃና ቴሌቭዥንን አይተው በመምጥታ በትምህርት ቤት ውስጥ ባልተለመደ መልኩ በመተኛት ስለ ፊልሞች እርስ በእርስ በማውራትና መሰል ባሕርያትን በማሳየት ችግሮች እየተፈጠሩ ስለሆነ ወላጆች …

Tagged with: ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ቃና የሚባል የቴሌቪዥን ፕሮግራም መላ ካልተበጀለት በቅርብ ቀናቶች ውስጥ ሊፈጠሩ የሚችሉ እውነታዎች

 

1) ከፍተኛ የሆነ የትዳር መቃወስ ይፈጠራል
2) ትምህት ቤቶች ይዘጋሉ(የቤት ስራ የሚባል ነገር ይቀራል
3) መስሪያ ቤቶች የስራ ሳይሆን የእንቅልፍ ቦታ ይሆናሉ
4) የሚወለዱ ህፃናት በሙሉ ዘሀራ ወይም ቻንድራ የሚል ስም ይወጣላቸዋል
5)EBC # ebc ውስጤ ነው# በሚል logo

Tagged with: ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የኢትዮጵያ ደራሲያን ማህበር በ“ቃና” ቴሌቪዥን ላይ ተቃውሞ እንደሌለው ገለፀ::

የኢትዮጵያ ደራሲያን ማህበር በ“ቃና” ቴሌቪዥን ላይ ተቃውሞ እንደሌለው ገልፆ ከኪነጥበብ ሙያ  ማህበራቱ የሚቀርቡት ተቃውሞዎች የሳንሱር ባህሪ ያላቸው በመሆኑ አልደግፈውም ብሏል፡፡ ባለፈው ሳምንት የተለያዩ የኪነ ጥበብ ማህበራት የ“ቃና” ቴሌቪዥን 70 በመቶ ወደ አማርኛ ቋንቋ የተተረጎሙ የውጭ ፊልሞችን አሰራጫለሁ ማለቱን በመቃወም፣ መግለጫ …

Tagged with: ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

“ቃና” ወይስ ቃታ? (ይታገሱ ጌትነት )

“ቃና” ( Kana Tv )የሚባል የቴሌቪዥን ጣቢያ በቅርቡ ሥራ እንደሚጀምር ለወራት ሲያስታውቅ መቆየቱ ይታወሳል። ይሄን ተንተርሶ በርካቶች ተስፋ ሲያደርጉ ሌሎች ደግሞ በስጋት ተከበዋል፡፡ ተስፋ አድራጊዎቹ ተጨማሪ የመዝናኛ አማራጭ ልናይ ነው የሚል ሲሆን ባለስጋቶቹ ደግሞ ከቀደሙት በምን ይሻል ይሆን? ከገባንበት የመደንዘዝ …

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news