Blog Archives

ሰማያዊ ፓርቲ አደጋ ላይ ነው :: ኢ/ር ይልቃል ጌትነት ጋር ቃለምልልስ

• ፓርቲው የውስጥ ችግሩን መፍታት ለምን ተሳነው?
• ለፓርቲው ቀውስ ተጠያቂው ማን ነው?
• የመበታተን አደጋ ያሰጋው ይሆን ?
ሰማያዊ ፓርቲ በተለይ ሊቀመንበሩና ሌሎች አመራሮች መዝብረዋል የተባለውን ገንዘብ መነሻ በማድረግ በአጋጅ ታጋጅ ድራማ ታጅቦ በቀውስ
እየተናጠ ይገኛል፡፡ በፓርቲው ችግሮች፣ በመፍትሄዎቹ፣

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ከአለም ኢኮኖሚዋ በቁጥር ቁልል የሚያድግ በምግብ ራሷን ያልቻለች ብቸኛ አገር ኢትዮጵያ ብቻ ናት:: ‪(ምንሊክ ሳልሳዊ)

ከአለም ኢኮኖሚዋ በቁጥር ቁልል የሚያድግ በምግብ ራሷን ያልቻለች ብቸኛ አገር ኢትዮጵያ ብቻ ናት:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Ethiopiafamine‬ ‪#‎EthiopiaEconomy‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – የድርቁ እና የረሃቡ ጉዳይ የተፈጥሮ አደጋ ጀምሮት ወያኔ እንዳባባሰው ልንዘነጋው አይገባም:: 50

Tagged with: , , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news