Blog Archives

How I’m Made a Dissident, Emotional Man and Usual Suspect

Tagged with: , , , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ሰበር ዜና! የህወሀት/አህአዴግ አገዛዝ በአማራ ክልል ሕዝብ ላይ ይፋዊ ጦርነት ፣ ይፋዊ የዘር ፍጅት አወጀ!

በአማራ ከልል የህወሀት ጉዳይ አስፈፃሚ የሆነው የብአዴን ኮሚኒኬሽን ሐላፊ አቶ ንጉሱ ጥላሁን የስርጭት አድማሱ በአዲስ አበባና ዙሪያ ብቻ በተገደበው ሸገር ኤፍ.ኤፍ.ኤም ራዲዮ ቀርበው ‹‹ሕዝባዊ ንቅናቄ እያደረገ ባለው የአማራ ክልል ህዝብ ላይ የመከላካያ ሰራዊት እርምጃ እንዲወሰድ ታዟል›› ብለዋል!! ይህ የዘር ፍጅት…

Tagged with: , , , , , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በዘረፋ የሚታወቁት ኦሕዴዶች ወይንስ ሕወሓቶች ? በኢትዮጵያ የተንሰራፋውን ሙስና ለማቆም መጀመሪያ አናቱን መምታት ያስፈልጋል። ከፍተኛ የሆነ የተመላሽ በጀት ዘረፋ ተካሂዷል።

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – በሙስና ስም በቅርቡ እየተለቀሙ የሚገኙት (የሚለቀሙ) የኦሕዴድ ባለስልጣናት በቅርቡ ከኦሮሚያ ኣከብቢ የተነሳው የሕዝብ አመጽ ጋር ተያያዥነት ባላቸው ጉዳዮች ብተፈጠረ የፖለቲካ ኣለመግባባት ሰለባ የሆኑ አንደሆነ ጊዜው ራሱ ምስክር ነው፥አቶ በረከት ስምዖን ከኣቦይ ስብሃት ጋር በተነታረኩበት የኢሕአዴግ …

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

“በኢህአዴግ ውስጥ ፖለቲካዊ ነጻነት አልተረጋገጠም፣ አሁንም በራሳቸው የሚወስኑ ሚኒስትሮች እና የክልል መስተዳድሮች አልተፈጠሩም” በረከት ስምኦን

25ኛ ዓመት የስልጣን ዘመኑን በማክበር ላይ ያለው ኢህአዴግ፣ ከፍተኛ አመራሮቹን ይዞ ግምገማ በማድረግ ላይ ነው። ( ESAT TV )

በግምገማው ኢህአዴግ ባለፉት 25 አመታት የተጓዘባቸው መንገዶች እና ያጋጠሙት ችግሮች በነባር አመራሮቹ ውይይት ተደርጎባቸዋል። ከአቶ መለስ ዜናዊ ሞት በሁዋላ የኢህአዴግን የርእዮት

Tagged with: ,
Posted in Amharic, Amharic News, ESAT, ESAT Amharic, ESAT News, Ethiopian news

ግንቦት 20 – ኢትዮጵያውያን ወደ ቀድሞ ክብራቸው = ሕወሓታውያን ወደ ቀድሞ ጫካቸው

ግንቦት 20 – ኢትዮጵያውያን ወደ ቀድሞ ክብራቸው = ሕወሓታውያን ወደ ቀድሞ ጫካቸው  Ginobt 20 – 25 Anniversary – Ethiopia
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎Ginbot20‬ ‪#‎Miniliksalsawi‬ ‪#‎Derg_also‬ ‪#‎Freedom‬

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) የግንቦት ሃያን ሃያአምስተኛ አመት ‘የደርጎች

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በማይካድራ በመንግስት ሃይሎችና በህዝቡ መሃከል ከፍተኛ ግጭት ተቀሰቀሰ።

በማይካድራ በመንግስት ሃይሎችና በህዝቡ መሃከል ከፍተኛ ግጭት ተቀሰቀሰ።

‪#‎Maykadra_Tigray_Ethiopia_Protest‬.

“… ቤታችን ከሚፈርስ ኢህኣዴግ ይፍረስ …”
የማይካድራ ህዝብ

በማይካድራ ከተማ “የቤቶች ኣፍራሽ ግብረ ሃይል” ( የትግራይ ልዩ ሃይል፣ ፖሊስ፣ ምልሻ፣ የከተማዋ ማዘጋጃ ቤት ከንቲባ የሚመሩት) ሃይልና በከተማዋ ህዝብ መካከል

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የማእከላዊ ማሰቃያ በሕወሓት ገራፊዎች የተደፈሩ ሴቶች ለስለልቦና ችግር እየተጋለጡ ነው::

የማእከላዊ ማሰቃያ በሕወሓት ገራፊዎች የተደፈሩ ሴቶች ለስለልቦና ችግር እየተጋለጡ ነው::
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎Maekelawiprison‬ ‪#‎WomenPrisoner‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በሕወሓት አባላት ብቻ በሞኖፖል የሚተዳደረው የአገዛዙ ዜጎችን በተለይ የለውጥ ፈላጊ ሃይሎችን በከፍተኛ ደረጃ የሚሰቃዩበት የማእከላዊ የማሰቃያና

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ውሸት ማራባት ከጥቅም ውጪ የሚሆንበት ጊዜ አለው፡፡የማታ ማታም ዋጋ ያስከፍላል፡፡

ውሸት ማራባት ከጥቅም ውጪ የሚሆንበት ጊዜ አለው፡፡የማታ ማታም ዋጋ ያስከፍላል፡፡
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎EthiopianOppositionparties‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬

Minilik Salsawi's photo.

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ሰዎችም በአንድ ውሸት ሲሳቡና ያንን ውሸት የራሳቸው ሲያደርጉ ከዚያ የሚለያቸው ኃይል አይኖርም፡፡ ኦርጅናሌ ዋሾውን እንደተአምረኛ ያዩታል፡፡ በዙሪያው ይከባሉ፡፡

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ተቃዋሚዎች የስልጣን ጥመኞች ናቸው …. ቢሆኑማ ኖሮ …

ተቃዋሚዎች የስልጣን ጥመኞች ናቸው …. ቢሆኑማ ኖሮ …
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎EthiopianOppositionparties‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎Change‬

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ሰሞኑን ወያኔዎች በሕዝብ እና ሃገር ሃብት ላይ የሚቀልዱት እያንገበገበን ለውጥ ፈላጊ ነን ባይ የማህበራዊ ድህረገጽ አሸብሻቢዎችም አብረው ቀልዱን

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የስኳር ፕሮጀክቶቹ ጡዘት እና የአርባምንጭ አከባቢ ግጭት የወለደው አዲስ ግርግር

የስኳር ፕሮጀክቶቹ ጡዘት እና የአርባምንጭ አከባቢ ግጭት የወለደው አዲስ ግርግር
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎TPLF‬ ‪#‎ANDM‬ ‪#‎ብኣዴን‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎SugerFactory‬

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – የውሸት ካምፓኒው የሕወሓት አገዛዝ የደህንነት እና ወታደራዊ ተቋማት ባለስልጣናት አከባቢ ከበድ

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ከጋምቤላ የታፈኑትን ሕጻናት ለማስለቀቅ በለጋሾች ትብብር በአንድ ሕጻን $5000 ዶላር ተከፍሏል::

ከጋምቤላ የታፈኑትን ሕጻናት ለማስለቀቅ በለጋሾች ትብብር በአንድ ሕጻን $5000 ዶላር ተከፍሏል:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Gambella‬ ‪#‎SouthSudan‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎Freedom‬

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – መናገር ሳንፈልግ የምታናግሩን እንደምን አደራችሁ::ይህ ባለፈው በጋምቤላ ክልል የተደረገውን ወረራ እና አፈና

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በብኣዴንና በኦሕዴድ ካድሬዎች ላይ የሕወሓት የበላይነት በስልጠና ሽፋን የሚቀጥለው እስከመቼ ነው?

በብኣዴንና በኦሕዴድ ካድሬዎች ላይ የሕወሓት የበላይነት በስልጠና ሽፋን የሚቀጥለው እስከመቼ ነው?
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎TPLF‬ ‪#‎ANDM‬ ‪#‎OPDO‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎Change‬

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ጸሃይ የሚሞቅ ውሻ ሁሉ ሞኝ የሚመስላቸው ሕወሓቶች ካለፉት ሳምንታት ጀምረው ለሶስት

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ኢሕኣዴግ የተረጋጋ መንግስት እየመራ አለመሆኑን የድርጅቱ ሰዎች እየተናገሩ ነው::

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – በዚህ ሳምንት አዲስ አበባ እገኛለሁ:: በአዲስ አበባ ቆይታዬ ከሄድኩበት ጉዳይ ጎን ለጎን በኢትዮጵያ ለውጥ እንዲመጣ ሚና ከሚጫወቱ የማህበራዊ ድህረገጽ ጓደኞቼ ጋር ተገናኝቶ በሰፊው የመወያየቱ እድል ገጥሞኛል::ከነዚህ ወዳጆቼ ውስጥ የተወሰኑት በወያኔ አገዛዝ ውስጥ በስልጣን ላይ ተቀምጠው

Tagged with: ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ውጤት አልባው ኢሕኣዴግ የውጪና የደህንነት ፖሊሲውን እንዲፈትሽ የቀረበለትን ሃሳብ እየመረመረው ነው:: ‪

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – የደህንነት ተቋሙን ምስጢር ለውጪ ሃይል አሳልፈው ሰጥተዋል የተባሉ የደህንነት ሃይሎች አስሯል::በተባለበት በዚህ ሳምንት ውስጥ ኢሕኣዴግ መራሹ መንግስት የውጪ ፖሊሲውን እንዲፈትሽ የቀረበለትን ሃሳብ እየመረመረው መሆኑን ለኢሕኣዴግ አገዛዝ የደህንነት እና የዲፕሎማሲ አማካሪዎች ቅርብ የሆኑ ምንጮች ጠቁመዋል:: በአራት

Tagged with: ,
Posted in Amharic News, Ethiopian news

የኢኮኖሚ እድገቱ ወደ 4.5 በመቶ ያሽቆለቁላል – IMF // መንግስት በ7 በመቶ ያድጋል ብሏል

እንደወትሮው መንግስት እና የዓለም ገንዘብ ድርጅት፣ የኢኮኖሚ እድገትንበተመለከት ያወጡት  መረጃ ዘንድሮም የተራራቀ ሆኗል፡፡ ባለፉት አስር ዓመታት ኢኮኖሚው በአስር በመቶ ሲያድግ መቆየቱን መንግስት የሚገልፅ ሲሆን፣ የዓለም ገንዘብ ድርጅት በበኩሉ፤ የእድገቱ መጠን 8 በመቶ ገደማ እንደነበረ ይናገራል፡ ፡ ዘንድሮ በድርቁ ሳቢያ ኢኮኖሚው …

Tagged with: ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የማያዛልቅ እያለማን ነው የወያኔ ጸሎት አደገኛ ቅጽፈት ይዞበት መምጣቱ አጣብቂኝ ውስጥ ከቶታል።

የማያዛልቅ እያለማን ነው የወያኔ ጸሎት አደገኛ ቅጽፈት ይዞበት መምጣቱ አጣብቂኝ ውስጥ ከቶታል።
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎EthiopianOppositionparties‬ ‪#‎Miniliksalsawi‬ ‪#‎Change‬

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ወያኔ የጀመረው የስልጣን ማስረዘሚያ ስልት ራሱን እና በክሎኒግ ያባዛቸውን ጭፍሮቹን ወደ መቃብር እያወረደ

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በኢሕኣዴግ ማእከላዊ ኮሚቴ የሕወሓት ተሰሚነት እያሽቆለቆለ ነው::ለጄኔራሎች እና ለደህንነት ሹሞች ተማጽኖ ቀርቧል::

በኢሕኣዴግ ማእከላዊ ኮሚቴ የሕወሓት ተሰሚነት እያሽቆለቆለ ነው::ለጄኔራሎች እና ለደህንነት ሹሞች ተማጽኖ ቀርቧል::

የኢህኣዴግ ውጥረትና የኣቦይ ስብሓት ጭንቅ
።።።።።።።።።።።።።

ሰሞኑን ኢህኣዴግ በኣዲስ ኣበባ ስብሰባ ማካሄድ ጀምሮ ነበር።

ስብሰባው ከተጠበቀው በላይ ውጥረት የተሞላበትና የድርጅቶች ሞቧደን የታየበት ነበር። ቡዱኖቹ ህወሓትና ደህዴን በኣንድ በኩል፤

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የኦሕዴድ 26ኛ አመት በኦሮሞ ሕዝብ ሰማእታት ላይ መሳለቅ ቀጥሏል:: ትግሉ ወደ ዝምታ ተቃውሞ ተቀየረ እንጂ አልቆመም::

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) : በሕወሓት ሚዲያዎች የኦሕዴዽ 26ኛ አመትን አስመልክቶ የምንሰማው ዘገባ ሁሉ የሕወሓት አገዛዝን ድድብና እና የአላዋቂ ሳሚነት እየገለጸለን ነው:;ትላንትና ለነጻነትና ለመብት በሕወሓት ጥይት የተገደሉ የኦሮሞ ልጆች ደም ሳይደርቅ አገዛዙ የመቀባጠሪያ ሚዲያዎቹ የሚለፈልፈው ዲስኩር መበስበሱን ቁልጭ አድርጎ ያሳያል::ትግሉ

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በምስራቅ እዝ የሕወሓት ሰራዊት የጦር መሪዎች እና በበታች መኮንኖች መካከል ንትርኩ ከሯል::

በምስራቅ እዝ የሕወሓት ሰራዊት የጦር መሪዎች እና በበታች መኮንኖች መካከል ንትርኩ ከሯል::
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎EthiopianArmy‬ ‪#‎Ogaden‬ ‪#‎Miniliksalsawi‬ ‪#‎Change‬

ተቃዋሚዎች ወደሰራዊቱ ዘልቀውለመግባት አለመቻላቸውናፍላጎት አለማሳየታቸው አንዱችግር ነው
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በምስራቁ የኢትዮጵያ ክፍል በጎዴ በሚገኘው

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በሼህ ሆጀሌ መስጂድ ሙስሊሞች በፖሊሶች ተደበደቡ

ለኢሻ ሰላት በሼህ ሆጀሌ መስጂድ ተገኝተው የነበሩ የተወነሱ ሙስሊሞች በፖሊሶች ተደበደቡ

አቡ ዳውድ ኡስማን

ትላንት መጋቢት 2 /2008 ከኢሻ ሰላት በኋላ በታላቁ ሼህ ሆጀሌ መስጂድ ፖሊሶች ወደ መስጂዱ በመግባት በመስጂዱ የነበሩትን የተወሰኑ ሙስሊሞች ደብድበዋቸዋል፡፡

በተደጋጋሚ በመስጂዱ ረብሻ ፈጥሮ ሙሰሊሙን በመደብደብ

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በኦሮሚያ ክልል የተበተኑት ጆሮ ጠቢዎች ከነአለቆቻቸው ለግምገማ ተጠሩ::

በኦሮሚያ ክልል የተበተኑት ጆሮ ጠቢዎች ከነአለቆቻቸው ለግምገማ ተጠሩ::
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎TPLFSecurityForces‬ ‪#‎Change‬ ‪#‎Miniliksalsawi‬

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በኦሮሚያ ክልል በወያኔ የደህንነት ተቋም ለስለላ የተበተኑ የወያኔ አሽከሮች ስራቸውን በአግባቡ አልተወጡም በሚል ለግምገማ መጠራታቸውን የመረጃ ምንጮች ጠቁመዋል::በኦሮሚያ

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የአውሮፓ ፓርላማ አባላት በኢትዮጵያ ዴሞክራሲ እና ሰብዓዊ መብቶች እንዲከበሩ ጥሪ አቀረቡ

የአውሮፓ ፓርላማ አባላት የኢትዮጵያ ጠ/ሚ እና ተቃዋሚዎችትን አነጋገሩ። የአውሮፓ ፓርላማ አባላቱ፣ የሶሻሊስቶችና ዴሞክራቶች ልዑካን ቡደን ሲሁኑ፣ አዲስ አበባ ውስጥ ያደረገውት ጉብኝት አርብ ነው ያጠናቀቁት።

/ከትዊተር የተገኘ ፎቶ/
የኢትዮጵያ መንግሥት በሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶች ከሚወነጀለው የአውሮፓ ፓርላማ ውሣኔ ጀርባ ያለው የሶሻሊስቶችና ዴሞክራቶች

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news, VOA Amharic

(ሐገራዊ አጀንዳ) የዛሬ የሀገር ጥሪ ነው ! ኢሕአዴግ ከጅብ ጅማት የተሰራ ክራር ነው::

(ሐገራዊ አጀንዳ) የዛሬ የሀገር ጥሪ ነው ! ኢሕአዴግ ከጅብ ጅማት የተሰራ ክራር ነው::
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎Dictatorship‬ ‪#‎EthiopianHyna‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬

Minilik Salsawi – Ethiopian DJ – እሾህና አሜከላ ዙሪያችንን ከቦናል፡፡ ይሄ የሀገራችን ሀቅ ነው፡፡ ማማር ያለበት መንገድ፣

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ምክር ቢጤ ብአዴን ውስጥ ላላችሁ የአማራ ተቆርቋሪወች (ከይገርማል)

እንደሚታወቀው ብአዴን ከኢሕአፓ ተነጥለው ለወያኔ ባደሩ ሰዎች በወያኔ እገዛና ክትትል ከተመሰረተው ኢሕዴን የወጣ ድርጅት ነው:: ኢህዴን ህብረብሄር የነበረ ድርጅት ስለነበር እንዲህ ያለ ድርጅት በወያኔ የፖለቲካ እምነት ዘንድ ተቀባይነት አልነበረውም:: በጎሳ ላይ የተመሰረተ ፌደራሊዝም ብቸኛ አማራጭ ነው ብሎ የሚያምነው ወያኔ የህብረብሄራዊ …

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የወያኔ የደህንነት ተቋም በመረጃ ድርቅ ተመታ:: ዳግም ግምገማ ሊገባ ነው::

የወያኔ የደህንነት ተቋም በመረጃ ድርቅ ተመታ:: ዳግም ግምገማ ሊገባ ነው::
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EthiopianSecurity‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎OromoProtests‬ ‪#‎Miniliksalsawi‬

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ለደህንነት ተቋም ቢሮ ቅርብ የሆኑ ምንጮች የኦሮሚያ ክልል የሕዝብ ተቃውሞ ከፈነዳ በኋላ ባሉት ጊዜያት በመላው …

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news