Blog Archives

ተቃዋሚዎች የስልጣን ጥመኞች ናቸው …. ቢሆኑማ ኖሮ …

ተቃዋሚዎች የስልጣን ጥመኞች ናቸው …. ቢሆኑማ ኖሮ …
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎EthiopianOppositionparties‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎Change‬

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ሰሞኑን ወያኔዎች በሕዝብ እና ሃገር ሃብት ላይ የሚቀልዱት እያንገበገበን ለውጥ ፈላጊ ነን ባይ የማህበራዊ ድህረገጽ አሸብሻቢዎችም አብረው ቀልዱን

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ተመጣጣኝ የዉክልና ምርጫ ሥርዓት ዉይይት እንዲደረግ ይሁንታ አለ ተባለ (VOA)

የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ ኢዴፓን ጨምሮ ስምንት ፓርቲዎች አባል ከሆኑበት አገር አቀፍ የፓለቲካ ፓርቲዎች ምክር ቤት አባላት ጋር ሰሞኑን ተወያይተዋል።

ተመጣጣኝ የዉክልና ሥርዓት በሚባለዉ የፓርላማ ምርጫ ሥርዓት ላይ ዉይይት እንዲደረግ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news, VOA Amharic

መስ’ዋትነት ምንድን ነው ( ሄኖክ የሺጥላ )

ምርጫ 1997ትን ተከትሎ ፥ ኢትዮጵያን እየመራሁ ነው የሚለው ስርኣት፥ በሰላማዊ መንገድ ሊወገድ እንደማይችል ግንዛቤ በመውሰድ ፥ እኔና ወንድሜ ኣርበኞች ግንባርን ለመቀላቀል መወሰናችንን ለኣንድ እጅግ ለምናከብረው እና ምክሩን ለምንሰማው ሰው ኣማክረነው ነበር። በወቅቱ ይህ ሰው የጠየቀን ጥያቄ “ ለምንድን ነው ጫካ

Tagged with: ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ምሁር ነን የሚሉ ክፍሎች በጎሳና በፖለቲካ ልዩነት ምክንያት የሕዝብን መልካም እሴቶች እየናዱት ነው:: (ምንሊክ ሳልሳዊ)

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ጎራ ለይቶ እሳት መቆስቆስ ለማንም አይበጅም፡፡ በፖለቲካው መንደር ውስጥ የነገሡት ጥላቻዎች፣ አሽሙሮች፣ ሐሜቶችና መፍትሔ አልባ ቧልቶች ለአገራችን አይበጁም፡፡ ከፖለቲካዊ ሥልጣን በላይ አገር ትቅደም፡፡ ሕዝብ ይከበር፡፡ በአገር ስም፣ በሕዝብ ስም፣ በዲሞክራሲ ስም መቀለድ ይብቃ፡፡ አንድ ትልቅ …

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ለመርህ የቆሙ ጠንካራ እንጂ፣ በደመነፍስ የሚመሩና በጥላቻ የታወሩ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ለፖለቲካው አይጠቅሙም፡፡

ኢሕአዴግ ሥልጣን ይዞ የሽግግር መንግሥቱ ሥራ ከጀመረ ጊዜ አንስቶ ቁጥራቸው በጣም የበዛ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ተመሥርተዋል፡፡ ኅብረ ብሔራዊና ብሔር ተኮር የሆኑት እነዚህ ፓርቲዎች ተመሥርተው ሥራ መጀመራቸው በበጎ ጎኑ የሚወሳ ቢሆንም፣ ለረጂም ጊዜያት የተስተዋሉባቸው ችግሮች ግን ሳይቀረፉ ቀጥለዋል፡፡ በምርጫ ጊዜ እንደ መስቀል …

Tagged with: ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የኢህአዴግ መንግሥት በጠራው ውይይት ላይ ዋናዎቹ ተቃዋሚዎች አልተሳተፉም:: ታማኝ ተቃዋሚዎች ተሳትፈዋል::

  መንግስት በጠራው ውይይት ላይ ዋናዎቹ ተቃዋሚዎች አልተሳተፉም

  • ፓርቲዎቹ መቅደም ይገባቸዋል ሏቸውን ጉዳዮች አስቀምጠዋል

የኢህአዴግ  መንግስት በነደፈው የ2ኛው የእድገትና ትራንስፎርሜሽን ውይይት ላይ ትናንትናና ዛሬ ተቃዋሚዎች እየመከሩ ሲሆን ዋናዎቹ ተቃዋሚዎች መድረክ፣ ሠማያዊ እና መኢአድ በውይይቱ ላይ አልተሳተፉም፡፡
መንግስት ለሁሉም ተቃዋሚ ፓርቲዎች 20 አባሎቻቸውን አርብና ቅዳሜ በሚደረግ ውይይት ላይ እንዲያሳትፉ …

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

“ከፓርላማው ለኢትዮጵያ ህዝብ የሚጠቅም ነገር ይገኛል ብለን አናምንም::” ተቃዋሚዎች

“መንግሥት ተቃዋሚዎችን አወያያለሁ የሚለው ለፖለቲካ ፍጆታ ብቻ ነው”

Addis Admass – አንድም ተቃዋሚ ፓርቲ ወይም የግል ተወካይ የማይኖርበት 5ኛው የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የፊታችን ሰኞ የሚመሰረት ሲሆን ም/ቤቱ አማራጭ የፖሊሲ ሃሳቦችና የሰሉ ትችቶች የማይደመጡበት እንደሚሆን ተቃዋሚዎች ገለፁ፡፡
በፓርላማው የተቃዋሚ ፓርቲ ድምፅ …

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic News, Ethiopian news

ልዩነትን በማቻቻል እና በመከባበር በጋራ መታገል ችላ የማይባል ሃገራዊ አጀንዳ ነው።

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – በጋራ ላለመስራት ማንገራገር እና አለመፈለግ እና በስሜት መነዳት የፖለቲካ ውጤቱ እና ጠቀሜታው ለጋራ ጠላታችን ለወያኔ ነው::የተቃዋሚ ሃይሎች ጥንካሬ እንዲጎለብት በየድርጅቱ ውስጥ ያሉትን እንከኖች በማጥራት በጋራ እና በተመቻቸ የሃሳብ መግባባት ተቻችሉ እና ተግባብቶ የትግል ስትራቴጂን ግብ …

Tagged with: , ,
Posted in Amharic