የከፍተኛ ትምሕርት ተቋማት መግቢያ ፈተና ሾልኮ በመውጣቱና የሁለት ፈተና ጥያቄዎች ከእነ መልሳቸው በማኅበራዊ ሚዲያ በመሰራጨቱ ምክንያት፤ የትምህርት ሚኒስቴር ሊሰጥ የነበርውን ፈተናው ማዛወሩ ይታወሳል።በውጭ ሀገር የሚገኙ የኦሮሞ ተቃውሞ አስተባባሪዎች እና የድምጻችን ይሰማ የድጋፍ ግብረሃይል አባላት ይህን ውሳኔ ተቃውመውታል። በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ
…
የከፍተኛ ትምሕርት ተቋማት መግቢያ ፈተና ሾልኮ በመውጣቱና የሁለት ፈተና ጥያቄዎች ከእነ መልሳቸው በማኅበራዊ ሚዲያ በመሰራጨቱ ምክንያት፤ የትምህርት ሚኒስቴር ሊሰጥ የነበርውን ፈተናው ማዛወሩ ይታወሳል።በውጭ ሀገር የሚገኙ የኦሮሞ ተቃውሞ አስተባባሪዎች እና የድምጻችን ይሰማ የድጋፍ ግብረሃይል አባላት ይህን ውሳኔ ተቃውመውታል። በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ
…
የኢትዮጵያ መንግስት ተግባራዊ እንቅስቃሴ ማድረግ እንደሚጠበቅበት ዩናይትድ ስቴትስ አስታውቃለች
የዩናይትድ ስቴይትስ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት የዴሞክራሲ ሰብዓዊ መብትና የስራ ጉዳዮች ረዳትሚኒስትር ቶም ማሊኖውስኪ በዚህና በሌሎችም ጉዳዮች ላይ ከኢትዮጵያ ባለስልጣኖች ጋርተወያይተዋል።
የኖርዌይ ከለላ ጠያቂዎች ድርጅት ከፍተኛ አማካሪና የሕግ ባለሞያ በፖለቲካ ውስጥ ተሳትፎ ያላቸው ስደተኞች ስጋታቸው ተገቢ ነው ይላሉ።
ዋሽንግተን ዲሲ — VOA Amharic
ያቀረቡት የጥገኝነት ጥያቄ ተቀባይነት ያላገኘላቸው 800 ኢትዮጵያውያን እና 60 ሕፃናትን የኖርዌይ መንግሥት በግዳጅ ወደ ኢትዮጵያ እመልሳለሁ ማለቱ ከፍተኛ
…
የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ ኢዴፓን ጨምሮ ስምንት ፓርቲዎች አባል ከሆኑበት አገር አቀፍ የፓለቲካ ፓርቲዎች ምክር ቤት አባላት ጋር ሰሞኑን ተወያይተዋል።
…
…
በክልሉ ከተካሄደዉ ሕዝባዊ ተቃዉሞ ጋር በተያያዘ ሃላፊነታቸዉን በአግባቡ አልተወጡም በተባሉ አመራሮች ላይ የሚወሰደዉ እርምጃ ተጠናክሮ እንደሚቀጥልም ርእሰ መስተዳደሩ አቶ እሼቱ ደሴ ተናግረዋል።
…
ሁለት የዓለምአቀፍ ጋዜጠኞች እና አስተርጓሚያቸው በኦሮሚያ ተቃውሞና ድርቅ ዙሪያ ዘገባ ለማቅረብ በተንቀሳቀሱበት ወቅት፤ በጸጥታ ሃይሎች ተይዘው ተመለሱ። ጋዜጠኞቹ ለ24 ሰዓታት ታስረው ተለቀዋል።
ዋሽንግተን ዲሲ —
በኢትዮጵያ ሁለት ዓለምአቀፍ ጋዜጠኞችና አስተርጓሚያቸው በኦሮሚያ የተከሰተው ድርቅና የተቃውሞ ሰልፍ ላይ ዘገባ ለማቅረብ ሲንቀሳቀሱ ለ24 …
የ20 ዓመት ወጣትና የዐሥረኛ ክፍል ተማሪ ሞቱማ ፈዬራ በታጣቂዎች መገደሉን ለቤተሰቡ ቅርበት እንዳላቸው የገለጹ ምንጮች ሲናገሩ፤የወረዳው መስተዳድር በበኩላቸው የሟቹን አስክሬን መመለከታቸን ተናገረው ‘በማን ተገደለ?’ ስለሚለው ግን የሚያውቁት ነገር እንደሌለ ገለፀዋል፡፡
…
በኢትዮጵያ የማንነት ጥያቄ የሚያነሱ ክፍሎች ቁጥር ከቅርብ ዓመታት ወዲህ እየጨመረ የመጣ ይመስላል።
የማንነት ጥያቄ ደግሞ ከአሰፋፈርና ከመሬት ይዞታ ጋር በጥብቅ የተሣሰረ ነው። ይህ ጉዳይ በክልሎች
…
ላለፉት ሦስት ሳምንታት የኦሮሞ ብሔረሰብ አባላት ተማሪዎች የአዲስ አበባ እና የፊንፊኔ ዙሪያ የኦሮሚያ ልዩ ዞን የተቀናጀ ማስተር ፕላን ተግባራዊ ይደረጋል መባሉን ሲቃወሙ ሰንብተዋል። የተቃውሞውን ጅምር የሚያትተውን የማርታ ፋን ደር ቮልፍ የአዲስ
…
VOA ዋሽንግተን ዲሲ—
በሰብዓዊ መብት ጥበቃ እረገድ ያለፈው የአሮፓውያኑ 2015 ዓ.ም. በተለይም ለአፍሪቃ ቀንድ አገሮቹ ኢትዮጵያና ኤሪትራ ጥሩ ዘመን እንዳልነበረ፣ አምነስቲ ኢንተርናሽናል (Amnesty International) ገለጸ።
ይህ በእንዲህ እንዳለ፣ የምዕራብና ማዕከላዊ አፍሪቃ ሕዝቦች ሽብርተኛነትን በመዋጋት የከፈሉትን መስዋዕትነት የዓለማቀፉ የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ …
የሰብአዊ መብት ድርጅቱ በመግለጫው የጠቀሰው አኃዝ፣ እስካሁን መንግሥት ካረጋገጠው ቁጥር ሆነም ሌሎች የመብት ተሟጋች ድርጅቶች ከዚህ በፊት ከጠቀሱት ቁጥር በእጅጉ የላቀ ነው። መንግሥት ግን በዚህ ሰልፍ ምክንያት የ5 ሰዎችን ሞት ብቻ ነው እስካሁን ድረስ ያመነው።
…
Abera Lucas ~~~ግርማይ ገብሩ ወይዘሮ ብርቱካን ለBBC የሰጡትን ቃለመጠይቅ ውሸት መሆኑን ለማረጋገጥ በፌደራል ህግ መሰረት ትግራይ ክልልን ተሻግሮ ኣማራ ክልል ድረስ ዘልቆ ወይዘሮ ብርቱካን ኣነጋግረዋል። ኣማራ ክልል ውስጥ ለምን ሄደ ?ማንስ ላከው? ትግራይ ክልል ውስጥ የሚጣራ ነገር ጠፍቶ ነው? ወይስ …
በቦረና ክልል በኖኖ-አሎ ቀበሌ በሚኖሩ ዜጎች ላይ ጥቃት ተፈጸመ ሲሉ የኢትዮጵያ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ቡድን ሀላፊ ተናገሩበቦረና ክልል ምዕራብ ሸዋ ዞን በኖኖ-አሎ ቀበሌ በሚኖሩ ዜጎች ላይ ባካባቢው የመንግሥት ባለሥልጣናትና ጥቂት ተባባሪዎቻቸው ብሄር-ተኮር ጥቃት ደርሶባቸዋል ሲል ሰ መ ጉ የተሰኘው የሰብዓዊ …