የከፍተኛ ትምሕርት ተቋማት መግቢያ ፈተና ሾልኮ በመውጣቱና የሁለት ፈተና ጥያቄዎች ከእነ መልሳቸው በማኅበራዊ ሚዲያ በመሰራጨቱ ምክንያት፤ የትምህርት ሚኒስቴር ሊሰጥ የነበርውን ፈተናው ማዛወሩ ይታወሳል።በውጭ ሀገር የሚገኙ የኦሮሞ ተቃውሞ አስተባባሪዎች እና የድምጻችን ይሰማ የድጋፍ ግብረሃይል አባላት ይህን ውሳኔ ተቃውመውታል። በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ
…

በአሁኑ ወቅት ኢትዮጵያ ውስጥ ድርቅ መከሰቱ፣ በዚህም ሚክንያት አያሌ በሚልዮኖች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ለራብ መጋለጣቸው፣ ሕይወታቸውን ያጡም እንዳሉ፣ ድርቁም አስጊና አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱ የዓደባባይ ምስጢር ነው።
…
“የጸሃይ ብርሃን እንዳናይ፤ ውሃ እንኳን እንድንለምን ተደርገናል። ልጆቻችንና ዘመዶቻችን እኛን ለማየት እንዳይችሉ ተደርገናል።” አቶ ደጀኔ ጣፋ ታሳሪ የኦሮሞ ፌድራሊስት አመራር አባል።
ዋሽንግተን ዲሲ — “ከማዕከላዊ ምርመራ ወደ ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ስንመጣ መድሃኒት ውሰዱ ተባልን። መድሃኒቱንአንወስድም ሌላ አማራጭ ጠየቅን።” አቶ በቀለ
…
አራት ወራትን ያስቆጠረው የኦሮሚያ ተቃውሞ አሁንም በአንዳንድ አካባቢዎች እንደቀጠለ መኾኑን ዘገባዎች እየጠቆሙ ነው። ከትናንት ወድያ ማምሻውን በሐዋሳ ዩኒቨርስቲ በነበረ ተቃዎሞ ተማሪዎች መታሠራቸው ተነሯል። የዩኒቨርስቲው ፕሬዝዳንት የታሠረ ተማሪ የለም ብለዋል።
…
“የንግግር ነጻነትን በማረጋግጥና ዲሞክራሲያዊ እርምጃዎችን በማጎልበት የኢትዮጵያ መንግስት ቀደም ሲል የወሰዳቸውን አዎንታዊ እርምጃዎች እንዲያጠናክ እያሳሰብን፤ በነጻ ድምጾች ላይ የሚፈጸመው አፈና ይህን መሰሉን አዎንታዊ እርምጃ ማደናቀፍ ብቻ ሳይሆን፤ የልማትና የምጣኔ ሃብት እድገትንም የሚገታ መሆኑን መጠቆም እንፈልጋለን።” የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር።
…
“የሕሊና እሥረኞች ይፈቱ” በሚል ርእስ ትናንት ሐሙስ እና ከትናንት በስቲያ የበይነ-መረብ ዘመቻ በፌስቡክ እና በትዊተር ተካሂዷል፡፡
…
ደራሲ እና ገጣሚ በዕውቀቱ ስዩም “ባለፉት ሁለት ዐሥርት ዓመታት የሚጻፉ አንዳንድ መጽሐፎች በሕብረተሰብ መካከል፣ በተለይ በኢትዮጵያ ሕዝቦች መካከል ያለውን ትስስር የሚያላሉ፣አልፎ አልፎ ደግሞ እንዲበጠስ የሚያግዙ አስተያየቶችን እና ሐሳቦችን አያለሁ፡፡”ይላል፡፡
…