አባሎቻችንና ሌሎች ዜጎች ከሕግ ውጭ እየታሰሩ ነው ሲል ሰማያዊ ፓርቲ ከሰሰ
በመላው ሀገሪቱ የሰማያዊ ፓርቲ አባሎችና ሌሎችም ዜጎች ከሕግ ውጭ በሆነ አያያዝ በገፍ እየታሰሩ መሆናቸውን የሰማያዊ ፓርቲ ፕሬዝዳንት ተናገሩ።
…
አባሎቻችንና ሌሎች ዜጎች ከሕግ ውጭ እየታሰሩ ነው ሲል ሰማያዊ ፓርቲ ከሰሰ
በመላው ሀገሪቱ የሰማያዊ ፓርቲ አባሎችና ሌሎችም ዜጎች ከሕግ ውጭ በሆነ አያያዝ በገፍ እየታሰሩ መሆናቸውን የሰማያዊ ፓርቲ ፕሬዝዳንት ተናገሩ።
…
በኮንሶ ሕዝቡን በማስገደድ ስብሰባ እየተካሄደ እንደሚገኝና ሕዝቡም ስብሰባውን እንዳልተቀበለው የኮንሶ ሕዝብ እንደወከላቸው ከሚናገሩ አባላት መካከል አንዱ አስታወቁ።
የወጣት ተወካይ ነኝ ያለ አንድ አባልም ቤተክርስትያን ተሰብሮ እንደተመዘበረ ይናገራል።
የደቡብ ክልል ቃል-አቀባይ ተደርጓል የተባለውን ሁሉ አስተባብለዋል።
የኮንሶ ሕዝብ ወክሎናል
…
ከፓርቲው ኃላፊነት የተነሱት የኦህዴድ ሊቀ-መንበር አቶ ሙኽታር ከድር እና ምክትላቸው ወ/ሮ አስቴር ማሞ በሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባልነት እንደሚቀጥሉ ተገለጸ።
የኦህዴድ ማእከላዊ ኮሚቴ በድጋሚ እንደገለጸው ሁለቱ አመራሮች የተነሱት በራሳቸው ጥያቄ ነው።
ማእከላዊ ኮሚቴው በኦሮምያ ክልል ስለጠፋው የሰው ሕይወት
…
ተዋናይ ዝናህ ብዙ ፀጋዬ አገሩን ጥሎ ተሰደደ። VOA Amharic
====================
ዝናህ ብዙ ´´በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ የሚፈፀመው ሰቆቃ እና ግድያ ህሊናዬ ሊቀበል አልቻለም።ባለው ስርዓት ላይ ተቃውሞ አለኝ።ይህ ስርዓት እስካልተቀየረ ድረስ ወደ አገሬ አልመለስም´´ በማለት ለአሜሪካ ድምፅ ራድዮ በሰጠው ቃል ገልጧል።
[youtube …
The #USA Congress is speaking out against tyranny in #Ethiopia.የዩናይትድ ስቴትስ ምክርቤት በኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉዳይ ላይ ረቂቅ አቀረበ
የዩናይትድ ስቴትስ ሕግ አውጪ ምክር ቤት በኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት አያያዝ ላይ የተነጣጠረ ረቂቅ ውሳኔ በዛሬው ዕለት ይፋ አደረገ።
ዋሽንግተን —
…
በምዕራብ አማራ የተለያዩ አካባቢዎች እሥራቶች እየተካሄዱ መሆኑን የሚጠቁሙ መረጃዎች እየደረሱን ነው፡፡
በምዕራብ አማራ የተለያዩ አካባቢዎች እሥራቶች እየተካሄዱ መሆኑን የሚጠቁሙ መረጃዎች እየደረሱን ነው፡፡
በጎንደር፣ በአዴት፣ በዳንግላና ሌሎችም
…
ዩናይትድ ስቴትስ የኢትዮጵያ መንግሥት በሰላማዊ ሰልፈኞች ላይ የወሰደው የሀይል እርምጃ መፍትሄ አይደለም አለች
በኢትዮጵያ እየተወሰዱ ያሉት የሀይል እምጃዎችና ሌሎቹ ለሀገሪቱ ወቅታዊ ሁኔታ መፍትሄ ሊሆኑ አይችሉም ሲሉ በዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ረዳት ሚኒስቴር ቶም ማሎንስኪ አስታወቁ።
…
አቶ ንግሱ ጥላሁን ይባላሉ።፡ የአማራው ክልል የኮሚኒኬሽን ጽ/ቤት ሃላፊ ናቸው። በፌዴራል ደረጃ የኮሚኒኬሽን ጽ/ቤት ሃላፊውን መቼም የማያወቅ ሰው ይኖራል ብዬ አላስብም። በኦሮሚያው ተቃዉሞ ጊዜ ጠንቋይ፣ ጋኔን ማናምን እያለ ሲቀባጥር የነበረው፣ ዱርዬው ጌታቸው ረዳን።ሁለቱም ሰሞኑን በጎንደር በተነሳው ቀውስ ዙሪያ ቃለ ምልልሶች …
የከፍተኛ ትምሕርት ተቋማት መግቢያ ፈተና ሾልኮ በመውጣቱና የሁለት ፈተና ጥያቄዎች ከእነ መልሳቸው በማኅበራዊ ሚዲያ በመሰራጨቱ ምክንያት፤ የትምህርት ሚኒስቴር ሊሰጥ የነበርውን ፈተናው ማዛወሩ ይታወሳል።በውጭ ሀገር የሚገኙ የኦሮሞ ተቃውሞ አስተባባሪዎች እና የድምጻችን ይሰማ የድጋፍ ግብረሃይል አባላት ይህን ውሳኔ ተቃውመውታል። በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ
…
ትላንት በኬንያ ናይሮቢ ድርጀቱ ባደረገዉ ስብሰባ ከደርግ መንግስት ዉድቀት በኋላ በኢትዮጵያ ያለዉ የሰብዓዊ መብት ረገጣ እስካሁን ቀጥሎ ለብዙ የኢትዮጵያ ዜጎች መታሰርና መሰደድ ምክንያት ሆኗል ብሏል።
…
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የስደተኞች ጉዳይ ኮሚሽን ቃል አቀባይ ዊልያም ስፒንድለር (William Spindler) በአጠቃላይ በሜደቴራኒያን ባህር በአሁኑ ጊዜ ባህሩን ለማቋረጥ ከሚሞክሩ ሰዎች ከሰማኒያ አንድ ሰው አንዱ ህይወቱን ባህሩ ላይ የመቀረት ዕጣ ሊገጥመው እንደሚችል ገልጿል።
…
የኦሮሚያ ወቅታዊ ኹኔታ ምን ይመስላል?
#Oromo #OromoProtests #Ethiopia
የአዲስ አበባና የፊንፊኔ ዙሪያ የተቀናጀ ማስተር ፕላን ንድፍን በመቃወም በኦሮሚያ የተለያዩ ከተሞች በሕዳር ወር መግቢያ የቀሰቀሰው ተቃውሞ መንግሥት በቁጥጥር ስር አድርጌዋለሁ ማለቱ ይታወቃል።ከዚህ በተቃራኒው ደግሞ በክልሉ የሚገኙ ነዋሪዎች ክልሉ …
ጉዳዩን እንደገና ለፍርድ ቤት ለማቅረብ ማሰባቸውንም ጠበቃው ተናግረዋል።
ጉዳዩን እንደገና ለፍርድ ቤት
…
በአሁኑ ወቅት ኢትዮጵያ ውስጥ ድርቅ መከሰቱ፣ በዚህም ሚክንያት አያሌ በሚልዮኖች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ለራብ መጋለጣቸው፣ ሕይወታቸውን ያጡም እንዳሉ፣ ድርቁም አስጊና አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱ የዓደባባይ ምስጢር ነው።
…
“የሰሜን ሱዳን ወታደሮች በተራቸው ኢትዮጵያን ጥሰው ገብተው እያፈኑ መውሰድ ጀምረዋል” ቪኦኤ
++++++++++++++++
ከጥቂት ወራት በፊት : የ ኤርትራ ወታደሮች ወርቅ ለማውጣት ይቆፍሩ የነበሩ በርካታ ወጣቶችን ታፍነው መወሰዳቸውን የኢትዮጵያ መንግስት ገልጾ ነበር:: ከጥቂት ሳምንታት በፊት ደግሞ ዩኒፎርም የለበሱ የደቡብ ሱዳን ወታደሮች
…
“የጸሃይ ብርሃን እንዳናይ፤ ውሃ እንኳን እንድንለምን ተደርገናል። ልጆቻችንና ዘመዶቻችን እኛን ለማየት እንዳይችሉ ተደርገናል።” አቶ ደጀኔ ጣፋ ታሳሪ የኦሮሞ ፌድራሊስት አመራር አባል።
ዋሽንግተን ዲሲ — “ከማዕከላዊ ምርመራ ወደ ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ስንመጣ መድሃኒት ውሰዱ ተባልን። መድሃኒቱንአንወስድም ሌላ አማራጭ ጠየቅን።” አቶ በቀለ
…
የአውሮፓ ፓርላማ አባላት የኢትዮጵያ ጠ/ሚ እና ተቃዋሚዎችትን አነጋገሩ። የአውሮፓ ፓርላማ አባላቱ፣ የሶሻሊስቶችና ዴሞክራቶች ልዑካን ቡደን ሲሁኑ፣ አዲስ አበባ ውስጥ ያደረገውት ጉብኝት አርብ ነው ያጠናቀቁት።
…
የኢትዮጵያ መንግስት ተግባራዊ እንቅስቃሴ ማድረግ እንደሚጠበቅበት ዩናይትድ ስቴትስ አስታውቃለች
የዩናይትድ ስቴይትስ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት የዴሞክራሲ ሰብዓዊ መብትና የስራ ጉዳዮች ረዳትሚኒስትር ቶም ማሊኖውስኪ በዚህና በሌሎችም ጉዳዮች ላይ ከኢትዮጵያ ባለስልጣኖች ጋርተወያይተዋል።
News Ethiopia Wetatoch Dimts March 29, 2016
መረጃ ሙሉ ያደርጋል ለዚህ ደግሞ የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምፅ ሳምንታዊ ዜናዎችን እንዲሁም መጣጥፎችን ለስለስ ካሉ ሙዚቃዎች ጋር ይዘንላችሁ ቀርበናል አብራችሁን ሁኑ ።
[youtube http://www.youtube.com/watch?v=qxFzuoxTgIY&w=640&h=360]…
የኖርዌይ ከለላ ጠያቂዎች ድርጅት ከፍተኛ አማካሪና የሕግ ባለሞያ በፖለቲካ ውስጥ ተሳትፎ ያላቸው ስደተኞች ስጋታቸው ተገቢ ነው ይላሉ።
ዋሽንግተን ዲሲ — VOA Amharic
ያቀረቡት የጥገኝነት ጥያቄ ተቀባይነት ያላገኘላቸው 800 ኢትዮጵያውያን እና 60 ሕፃናትን የኖርዌይ መንግሥት በግዳጅ ወደ ኢትዮጵያ እመልሳለሁ ማለቱ ከፍተኛ
…
የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ ኢዴፓን ጨምሮ ስምንት ፓርቲዎች አባል ከሆኑበት አገር አቀፍ የፓለቲካ ፓርቲዎች ምክር ቤት አባላት ጋር ሰሞኑን ተወያይተዋል።
…
…
በክልሉ ከተካሄደዉ ሕዝባዊ ተቃዉሞ ጋር በተያያዘ ሃላፊነታቸዉን በአግባቡ አልተወጡም በተባሉ አመራሮች ላይ የሚወሰደዉ እርምጃ ተጠናክሮ እንደሚቀጥልም ርእሰ መስተዳደሩ አቶ እሼቱ ደሴ ተናግረዋል።
…
አራት ወራትን ያስቆጠረው የኦሮሚያ ተቃውሞ አሁንም በአንዳንድ አካባቢዎች እንደቀጠለ መኾኑን ዘገባዎች እየጠቆሙ ነው። ከትናንት ወድያ ማምሻውን በሐዋሳ ዩኒቨርስቲ በነበረ ተቃዎሞ ተማሪዎች መታሠራቸው ተነሯል። የዩኒቨርስቲው ፕሬዝዳንት የታሠረ ተማሪ የለም ብለዋል።
…
“የንግግር ነጻነትን በማረጋግጥና ዲሞክራሲያዊ እርምጃዎችን በማጎልበት የኢትዮጵያ መንግስት ቀደም ሲል የወሰዳቸውን አዎንታዊ እርምጃዎች እንዲያጠናክ እያሳሰብን፤ በነጻ ድምጾች ላይ የሚፈጸመው አፈና ይህን መሰሉን አዎንታዊ እርምጃ ማደናቀፍ ብቻ ሳይሆን፤ የልማትና የምጣኔ ሃብት እድገትንም የሚገታ መሆኑን መጠቆም እንፈልጋለን።” የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር።
…