Blog Archives

የአውሮፓ ፓርላማ አባላት በኢትዮጵያ ዴሞክራሲ እና ሰብዓዊ መብቶች እንዲከበሩ ጥሪ አቀረቡ

የአውሮፓ ፓርላማ አባላት የኢትዮጵያ ጠ/ሚ እና ተቃዋሚዎችትን አነጋገሩ። የአውሮፓ ፓርላማ አባላቱ፣ የሶሻሊስቶችና ዴሞክራቶች ልዑካን ቡደን ሲሁኑ፣ አዲስ አበባ ውስጥ ያደረገውት ጉብኝት አርብ ነው ያጠናቀቁት።

/ከትዊተር የተገኘ ፎቶ/
የኢትዮጵያ መንግሥት በሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶች ከሚወነጀለው የአውሮፓ ፓርላማ ውሣኔ ጀርባ ያለው የሶሻሊስቶችና ዴሞክራቶች

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news, VOA Amharic

ከአውሮፓ ለእኛ ለኢትዮጵያን የተሰማ መልካም ዜና‬ – የፓርላማ አባላቱ ውሳኔ

7ቱ ዋና ዋና የአውሮፓ ህብረት የፖለቲካ ድርጅቶች ኢትዮጵያን በተመለከተ የቀረበውን ውሳኔ ሙሉ በሙሉ አጽድቀዋል። አነስተኛ ቁጥር ያላቸው የቀኝ አክራሪዎች ብቻ ውሳኔውን ተቃውመውታል። ለህጉ መጽደቅ ከፍተኛ ትግል ሲያካሂዱ የሰነበቱት የህብረቱ የፓርላማ አባል ሚስ አና ጎሜዝ በውሳኔው መደሰታቸውን ተናግረዋል።

በጣምጠቃሚ የሆነ ሰነድ …

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የግንቦት ሰባት ሊቀመንበር በኣውሮፓ ሕብረት በረሃቡ አና ድርቁ ዙሪያ ንግግር አንዲያደርጉ በኣና ጎሜዝ ተጋበዙ።

የፊታችን ማክሰኞ የግንቦት ሰባት ሊቀመንበር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በብራስልስ ቤልጄም በሚገኘው የኣውሮፓ ሕብረት ፓርላማ ላይ በረሃቡ አና ድርቁ ዙሪያ ንግግር ያደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል፥ለትጥቅ ትግል ኣስመራ የገቡት ፕሮሬሰሩ በኣውሮፓ ፓርላማ አባል በሆኑት በወይዘሮ ኣና ጎሜዝ ጋባዥነት የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታ በረሃቡ አና …

Tagged with: , , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ በከፍተኛ ስቃይ ውስጥ 24 ሰአት ብርሃን እንዳያገኙ ተደርገዋል::

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) አልጀዚራ ያወጣው ዘገባ እንደሚያመለክተው የአውሮፓ ሕብረት አሜሪካ እና እንግሊዝ ለወያኔው ጁንታ መንግስት በአሜሪካ የውጪ ጉዳዮች ኮሚቴ አባል እና የካሊፎርኒያ የሪፕብሊካን ምክር ቤት አባል በሆኑት ዳና ሮህራባቸር ስም የተፈረመ ደብዳቤ አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ 24 ሰአት በጨለማ ክፍል …

Tagged with: , , , , , ,
Posted in Amharic News