…
…
እኔ ወያኔ በማንኛውም የትግል ዘዴ ከስልጣን ቢወገድ ደስታዬ ነው! የግንቦት-7ቱ ኤርትራ ገብተው የመታገል ኣማራጩና ኣካሄዱ ግን ሊዋጥልኝ ኣልቻለም! ደምህትን ኣይተው ከሆነ የሞላ ኣስገዶም ደምሒት ከሁኔታዎች ጋር አቋሙ እያቀያየረ ይምጣ እንጂ የወያኔዎች ድብቅ ዓላማ አንግቦ ነው ወደ ጫካ የወጣው!…
የፊታችን ማክሰኞ የግንቦት ሰባት ሊቀመንበር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በብራስልስ ቤልጄም በሚገኘው የኣውሮፓ ሕብረት ፓርላማ ላይ በረሃቡ አና ድርቁ ዙሪያ ንግግር ያደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል፥ለትጥቅ ትግል ኣስመራ የገቡት ፕሮሬሰሩ በኣውሮፓ ፓርላማ አባል በሆኑት በወይዘሮ ኣና ጎሜዝ ጋባዥነት የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታ በረሃቡ አና …
የትጥቅ ትግል የሚያካሂዱ የተቃዋሚ ድርጅቶችን ትደግፋላችሁ በሚል ወያኔ ህዝብን እያሸበረ ነው የመቅደላ ዩኒቨርስቲ ከግንባታው በፊት ለእርስ በርስ ግጭት መንስኤ ሆኖ የሰው ህይወት መቅጠፉ ተሰማ። የመከላከያ ሰራዊት ከፍተኛ አዛዦች በስብሰባ ተጠምደዋል በደቡብ ወሎ የወያኔ የፀጥታ ሃይሎች በህዝቡ ላይ ከፍተኛ ጉዳት እያደረሱ…
ከብአዴን ቁልፍ ባለስልጣናት የተገኘው ጥብቅ መረጃ ላይ እንደተብራራው አቶ በረከት መጽሀፉን እንዲያዘጋጁ ከተወሰነ በሁዋላ ከመንግስት መደበኛ ስራም ሆነ ከመድረክ ለረጅም ወራት ጠፍተዋል:: መጽሀፉ በጥንቃቄ እንዲዘጋጅ ከፍተኛ ሃላፊነት የተሰጣቸው አቶ በረከት ከደህንነት መስሪያ ቤቱ ጋር በመሆን መረጃዎችን ሲሰበስቡ ከርመዋል:: የአቶ አንዳርጋቸውን …