ሰሞኑን ኢትዮጵያን የጎበኙት የእንግሊዝ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፊሊፕ ሃሞንድ፣ በሽብር ወንጀል ተከስሰው ሞት የተፈረደባቸውና በእስር ላይ የሚገኙት አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ፤ የህግ ድጋፍ የሚያደርግላቸው ጠበቃ ማቆም ይችላሉ የሚል ማረጋገጫ ከኢትዮጵያ መንግስት እንዳገኙ ተገለጸ፡፡
ሪፕራይቭ የተባለው የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች ተቋም በበኩሉ፣ የውጭ
…
ሰሞኑን ኢትዮጵያን የጎበኙት የእንግሊዝ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፊሊፕ ሃሞንድ፣ በሽብር ወንጀል ተከስሰው ሞት የተፈረደባቸውና በእስር ላይ የሚገኙት አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ፤ የህግ ድጋፍ የሚያደርግላቸው ጠበቃ ማቆም ይችላሉ የሚል ማረጋገጫ ከኢትዮጵያ መንግስት እንዳገኙ ተገለጸ፡፡
ሪፕራይቭ የተባለው የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች ተቋም በበኩሉ፣ የውጭ
…
በመጋቢት ወር አጋማሽ ላይ በኢትዮጵያ ጉብኝት ያደርጋሉ ተብለው የሚጠበቁት የእንግሊዙ ጠቅላይ ሚኒስትር ዴቪድ ካሜሮን በአቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ጉዳይ ያላቸውን ስጋት በመግለፅ ለጠ/ሚኒስቴር ለኃ/ማሪያም ደሳለኝ ሁለት ጊዜ ደብዳቤ መፃፋቸውን በዝ ፊድ ኒውስ የተሰኘ ጋዜጣ ዘገበ ።
የሃገሪቱ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሲያደርግ
…
በለንዶን የታጋይ አንዳርጋቸው የልደት ቀን በማስመልከት ሰላማዊ ሰልፍ ተደረገ:: Andargachew Tsege 61st Birth Day in London.
በለንደን የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች የታጋይ አንዳርጋቸው ጽጌን 61ኛ አመት በማስመልከት አንዳርጋቸው ጽጌ ይፈታ ሲሉ በለንደን ሰልፍ ማድረጋቸው ከአከባቢው የደረሱ መረጃዎች ጠቁመዋል::በሃገሪቱ …
…
ከኢትዮጵያ የነጻነት ትግል ስሙ የማይፋቀው ታጋይ አንዳርጋቸው ጽጌ የአመቱ ምርጥ ሰው በመባል በኢትዮጵያ ዲጄ እና አጋር ድረገጾቹ መመረጡ ታወቀ::
ለረዥም አመታቶች በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ የተጫነውን የጭቆና ቀንበር ለማንሳት ደፋ ቀና በማለት የነጻነት ጎህ በእትዮጵያ ምድር ላይ እንዲበራ ሲታገር ለእስር የተዳረገው …
በአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ በመከላከያ ምስክርነት ይቅረቡ አይቅረቡ ዙሪያ የተነሳው ክርክር ሰበር ሰሚ ችሎት ደረሰ::የጠቅላይ ፍርድ ቤትን ውሳኔ የተቃወመው ዓቃቤ ሕግ፣ መሠረታዊ የሕግ ጥሰት መፈጸሙን በመጥቀስ ለሰበር ሰሚ ችሎት ማመልከቻ ማቅረቡን ምንጮች ተናግረዋል፡፡
ጠቅላይ ፍርድ ቤት በአቶ አንዳርጋቸው ላይ የቀረበውን ይግባኝ ውድቅ አደረገ
ጠቅላይ ፍርድ ቤት የፌደራል አቃቤ ህግ አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ምስክር ሆነው እንዳይቀርቡ ያቀረበውን ይግባኝ ዛሬ ህዳር 23/2008 ዓ.ም በዋለው ችሎት ውድቅ አደርጎታል፡፡ አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ በእነ ዘመነ ካሴ መዝገብ ከ2ኛ
…
በእነ ዘመነ ካሴ የክስ መዝገብ ከ2ኛ -5ኛ መዝገብ ለተከሰሱት አቶ አሸናፊ አካሉ (2ኛ ተከሳሽ)፣ አቶ ደናሁን ቤዛ (3ኛ ተከሳሽ)፣ አቶ ምንዳዬ ጥላሁን (4ኛ ተከሳሽ) እናአቶ አንሙት የኔዋስ (5ኛ ተከሳሽ) በመከላከያ ምስክርነት ተጠቅሰው በነበሩት አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ጉዳይ የልደታ ፍርድ ቤት
…
ካለፈው ሳምንት ጀምሮ የሚወጡ ዘገባዎች እንደሚጠቁሙት ከካሳንቺሱ የደህንነት ምድር ቤት ከሚገኘው እስር ቤት ወደ ደብረዘይት አየር ሃይል እስር ቤት በሌላ ጊዜ በአሮጌው አይሮፕላን ማረፊያ የማሰቃያ ምድር ቤት ወደ ተለያዩ ቦታዎች ሲያንገላቱት ቆይተው በስተመጨረሻ ወደ ቃሊቲ እስር ቤት አምጥተውት ከነብሰ ገዳዮች …
ከየመን አየር ማረፊያ ትራንዚት ላይ በወያኔ ደህንነቶች የታፈነው ታጋይ አንዳርጋቸው ጽጌ እስከዛሬ በማይታወቅ ቦታ ታስሮ ከፍተኛ ቶርች እየተፈጸመበት ሲሆን ባለፈው ሊጠይቁት የሄዱት የእንግሊዝ አምባሳደር እንዳሉት አንዳርጋቸው ካለሁበት ሁኔታ ይልቅ ሞትን እመርጣለሁ እንዳላቸው የሃገራቸው ጋዜጣ አምባሳደሩን ጠቅሶ ማውጣቱ ይታወሳል:: http://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=102550
ከዚህ …
ከብአዴን ቁልፍ ባለስልጣናት የተገኘው ጥብቅ መረጃ ላይ እንደተብራራው አቶ በረከት መጽሀፉን እንዲያዘጋጁ ከተወሰነ በሁዋላ ከመንግስት መደበኛ ስራም ሆነ ከመድረክ ለረጅም ወራት ጠፍተዋል:: መጽሀፉ በጥንቃቄ እንዲዘጋጅ ከፍተኛ ሃላፊነት የተሰጣቸው አቶ በረከት ከደህንነት መስሪያ ቤቱ ጋር በመሆን መረጃዎችን ሲሰበስቡ ከርመዋል:: የአቶ አንዳርጋቸውን …