Blog Archives

አቶ በረከት ስምኦን ስልጣናቸውን መከታ በማድረግ የነጠቁትን መኖሪያ ቤት እንዲመልሱ ተጠየቁ:: ለባለቤቱ እንዲመለስ ከተወሰነ 17 ዓመታት አልፎታል

አቶ በረከት ስምኦን ስልጣናቸውን መከታ በማድረግ የነጠቁትን መኖሪያ ቤት እንዲመልሱ ተጠየቁ::

-ቤቱ ለባለቤቱ እንዲመለስ ከተወሰነ 17 ዓመታት አልፎታል::ለ17 አመት አቶ በረከት ስምኦንን የሚመጥን መኖሪያ ቤት አልተገኘም ማለት በሕዝብ ላይ እንደ ማሾፍ ነው::
የመንግሥት ቤቶች ኤጀንሲ በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 17

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በአንዳርጋቸው ጽጌ ስም ሊወጣ የታቀደውን መጽሀፍ ያዘጋጁት አቶ በረከት ስምዖን መሆናቸው ታውቋል::

ከብአዴን ቁልፍ ባለስልጣናት የተገኘው ጥብቅ መረጃ ላይ እንደተብራራው አቶ በረከት መጽሀፉን እንዲያዘጋጁ ከተወሰነ በሁዋላ ከመንግስት መደበኛ ስራም ሆነ ከመድረክ ለረጅም ወራት ጠፍተዋል:: መጽሀፉ በጥንቃቄ እንዲዘጋጅ ከፍተኛ ሃላፊነት የተሰጣቸው አቶ በረከት ከደህንነት መስሪያ ቤቱ ጋር በመሆን መረጃዎችን ሲሰበስቡ ከርመዋል:: የአቶ አንዳርጋቸውን …

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic News