Blog Archives

የሰማያዊ አባላትን ጨምሮ 13 ሰዎች የሽብር ክስ ተመሰረተባቸው

የሰማያዊ አባላትን ጨምሮ 13 ሰዎች የሽብር ክስ ተመሰረተባቸው

በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር

የሰማያዊ ፓርቲ አባላትን ጨምሮ 13 ሰዎች ዛሬ የካቲት 27/2008 ዓ.ም በፌደራል አቃቤ ህግ የሽብር ክስ ተመስርቶባቸዋል፡፡
በጋሞ ጎፋ ዞን የሰማያዊ ፓርቲ አደራጅ በሆነው አቶ ሉሉ መሰለ ስም በተከፈተው የክስ …

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

እነ በቀለ ገርባና ጋዜጠኛ ጌታቸው ሺፈራው ለመጋቢት 9 ተቀጠሩ :ጋዜጠኛ ጌታቸው ጨለማ ቤት ታስሯል

ነገረ ኢትዮጵያ / Negere Ethiopia's photo.

እነ በቀለ ገርባና ጋዜጠኛ ጌታቸው ሺፈራው ለመጋቢት 9 ተቀጠሩ
*ጋዜጠኛ ጌታቸው ጨለማ ቤት ታስሯል

በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር

በሽብር ተጠርጥረው በፌደራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ማዕከል በእስር ላይ የሚገኙት የኦፌኮ አመራሮች እነ በቀለ ገርባ እና ጋዜጠኛ ጌታቸው ሺፈራው የ28 ቀን ተጨማሪ የምርመራ

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic News, Ethiopian news

በወያኔው ፍርድ ቤት የቀረበው የሰማያዊ ፓርቲው ዮናታን ተስፋዬ ድጋሚ በቀጠሮ ወደ እስር ቤት ተመልሷል።

በወያኔው ፍርድ ቤት የቀረበው የሰማያዊ ፓርቲው ዮናታን ተስፋዬ ድጋሚ በቀጠሮ ወደ እስር ቤት ተመልሷል።

Negere Ethiopia's photo.

ፍ/ቤቱ ለ2ኛ ጊዜ 28 ቀን ጊዜ ቀጠሮ ሰጠ

*‹‹ነጻነት ይሰማኛል›› ዮናታን ተስፋየ

በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር

በሽብር ወንጀል ተጠርጥሮ በማዕከላዊ ወንጀል ምርመራ ማዕከል በእስር ላይ የሚገኘው የቀድሞው

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የነገረ ኢትዮጵያ ጋዜጣ ምክትል ኣዘጋጅ ታሰረ ፤ ኣዘጋጁም ማእከላዊ ማሰቃያ እንዳለ ይታወቃል።(ምንሊክ ሳልሳዊ)

የነገረ ኢትዮጵያ ጋዜጣ ምክትል ኣዘጋጅ ታሰረ ፤ ኣዘጋጁን ማእከላዊ ማሰቃያ እንዳለ ይታወቃል።(ምንሊክ ሳልሳዊ)

በላይ ማናየ የሰማያዊ ፓርቲ ልሳን የነገረ ኢትዮጵያ ምክትል አዘጋጅ ከአራዳ ፍርድ ቤት ወደ ማዕከላዊ መወሰዱን ማረጋገጥ ተችሏል።በላይ ማናዬ የታሰሩ የሰማያዊ ኣባላትን ጉዳይ ተከታትሎ ለመዘገብ ፍርድ ቤት በተገኘበት …

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በሽብር ወንጀል ተጠርጥረው በማዕካለዊ ወንጀል ምርመራ የሚገኙት እነ ጌታቸው ሺፈራው ፍርድ ቤት ተጨማሪ የጊዜ ቀጠሮ ሰጥቶባቸዋል፡፡

እነ ጌታቸው ሺፈራው ተጨማሪ ጊዜ ቀጠሮ ተሰጠባቸው
*‹‹ከቤተሰቦቻችን ጋር እንዳንገናኝ ተደርገናል›› ተጠርጣሪዎች
*‹‹6 ቀን ደንበኛየን ለማግኘት ተመላልሼ ተከልክያለሁ›› የጋዜጠኛ ጌታቸው ጠበቃ አምሃ መኮንን

በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር

በሽብር ወንጀል ተጠርጥረው ከታህሳስ 15/2008 ዓ.ም ጀምሮ በማዕካለዊ ወንጀል ምርመራ በእስር ላይ የሚገኙት እነ

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የሰማያዊ ሥራ አስፈጻሚ በአራት አባላቱ ላይ የተላለፈው የመባረር ውሳኔ ተቀባይነት እንደሌለው አስታወቀ

የሰማያዊ ሥራ አስፈጻሚ በአራት አባላቱ ላይ የተላለፈው የመባረር ውሳኔ ተቀባይነት እንደሌለው አስታወቀ
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Blueparty‬ @semayawiParty ‪#‎NegereEthiopia‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬

Minilik Salsawi's photo.

‹‹ውሳኔው ከፓርቲው መሰረታዊ ሀሳቦችና እምነቶች ተቃርኖ የተላለፈ ስለሆነ ተቀባይነት የለውም›› ኢ/ር ይልቃል ጌትነት

(በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር) – የሰማያዊ ፓርቲ

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ጠቅላይ ፍርድ ቤት በአቶ አንዳርጋቸው ላይ ምስክር ሆነው እንዳይቀርቡ የቀረበውን ይግባኝ ውድቅ አደረገ

ጠቅላይ ፍርድ ቤት በአቶ አንዳርጋቸው ላይ የቀረበውን ይግባኝ ውድቅ አደረገ

ጠቅላይ ፍርድ ቤት የፌደራል አቃቤ ህግ አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ምስክር ሆነው እንዳይቀርቡ ያቀረበውን ይግባኝ ዛሬ ህዳር 23/2008 ዓ.ም በዋለው ችሎት ውድቅ አደርጎታል፡፡ አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ በእነ ዘመነ ካሴ መዝገብ ከ2ኛ

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

‹‹ለማንም አቤት ማለት አልቻልኩም፡፡›› (የነገረ ኢትዮጵያ ባልደረባ ያነጋገራት እስረኛ)

‹‹ለማንም አቤት ማለት አልቻልኩም፡፡››

(የነገረ ኢትዮጵያ ባልደረባ ያነጋገራት እስረኛ)

የ6 አመት ፍርደኛ ነኝ፡፡ ከኤች አይ ቪ በሽታ ጋር እኖራለሁ፡፡ የአንጀት ካንሰርም አለብኝ፡፡ ልጆቼን ያለ አባት ነው ያሳደኳቸው፡፡ በእኔ እስር ምክንያት አሁን እነሱም እየተጎዱ ነው፡፡ አሁን በቃሊቲ ማረሚያ ቤት በእስር ላይ …

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News

የደኢህዴን አመራር የህዝብ ቁጣ ላይ እሳት እየጨመረ እንደሚገኝ ርዕሰ መስተዳደሩ ተናገሩ ‹‹በአመራሩ መካከል ትርምስና ጥርጣሬ ተፈጥሯል››

የደኢህዴን አመራር የህዝብ ቁጣ ላይ እሳት እየጨመረ እንደሚገኝ ርዕሰ መስተዳደሩ ተናገሩ

‹‹በአመራሩ መካከል ትርምስና ጥርጣሬ ተፈጥሯል››

በቅርቡ ታደለ ቱፋ የተባለ ግለሰብ በጋሞ ብሄር ላይ የጻፈውን መፅሃፍ አስመልክቶ በደኢህአዴን አመራሮች መካከል የተፈጠረውን ውጥረት ለማርገብ በተደረገ ሚስጥራዊ ስብሰባ ላይ የደቡብ ክልል ርዕሰ …

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic News

መንግስት በጠራው ሰልፍ ሰበብ የታሰሩት የሰማያዊ ፓርቲ አባላት ለነሃሴ 27/2007 ዓ.ም ተቀጠረባቸው፡፡

እነ ማቲያስ መኩሪያ ለነሃሴ 27 ተቀጠረባቸው :: ……….. ‹‹ያለ ፍርድ እየተጉላላን ነው፡፡›› ………. በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር ,,,………. በቀጠሮ ማሸት አዲሱ ስልት……


አይ ኤስ አይ ኤስ በኢትዮጵያውያን ላይ የፈፀመውን አሰቃቂ ግድያ ለመቃወም መንግስት በጠራው ሰልፍ ሰበብ የታሰሩት እነ ማቲያስ መኩሪያ ለነሃሴ

Tagged with: , ,
Posted in Amharic News

በእነ ዘላለም ወርቃገኘው የክስ መዝገብ የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮች መቃወሚያ ውድቅ ተደረገ

በእነ ዘላለም ወርቃገኘው የክስ መዝገብ ከ1-6ኛ እንዲሁም የ9ኛ ተከሳሾች ጠበቃ የሆኑት ተማም አባቡልጉ በደንበኞቻቸው ላይ በቀረበባቸው የክስ ማስረጃ ላይ ያቀረቡት ባለ 10 ገፅ መቃወሚያ በፍርድ ቤቱ ሙሉ ለሙሉ ውድቅ ተደርጓል፡፡ ጠበቃው ተከሳሾቹ ሀምሌ 1/2006 ዓ.ም ተይዘው ከሶስት ወር በኋላ ጥቅምት …

Tagged with: , ,
Posted in Amharic News