የሰማያዊ አባላትን ጨምሮ 13 ሰዎች የሽብር ክስ ተመሰረተባቸው
በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር
የሰማያዊ ፓርቲ አባላትን ጨምሮ 13 ሰዎች ዛሬ የካቲት 27/2008 ዓ.ም በፌደራል አቃቤ ህግ የሽብር ክስ ተመስርቶባቸዋል፡፡
በጋሞ ጎፋ ዞን የሰማያዊ ፓርቲ አደራጅ በሆነው አቶ ሉሉ መሰለ ስም በተከፈተው የክስ …
የሰማያዊ አባላትን ጨምሮ 13 ሰዎች የሽብር ክስ ተመሰረተባቸው
በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር
የሰማያዊ ፓርቲ አባላትን ጨምሮ 13 ሰዎች ዛሬ የካቲት 27/2008 ዓ.ም በፌደራል አቃቤ ህግ የሽብር ክስ ተመስርቶባቸዋል፡፡
በጋሞ ጎፋ ዞን የሰማያዊ ፓርቲ አደራጅ በሆነው አቶ ሉሉ መሰለ ስም በተከፈተው የክስ …
በደቡብ ክልል በጎሙ ጎፋ ዞን ውስጥ የሚገኙ የቁጫ ህዝቦች፤ በሚያነሱት የማንነት ጥያቄ ምክንያት እስራት፣ ድብደባና እንግልት እየደረሰባቸው መሆኑን በምሬት ገለፁ፡፡ የቁጫ ህዝብ ከ1987 ዓ.ም ጀምሮ ባልተደራጀ መልኩም ቢሆን የማንነት ጥያቄ ሲያቀርብ መቆየቱን የገለፁት ቅሬታ አቅራቢዎቹ፤ በ2005 ዓ.ም ህዝብ እንደ አንድ …
የአርባምንጭ ሕዝብ ባደርገው ድንገተኛ ተቃውሞ የወያኔ ሹሞች ስልጣን እንዲለቁ ጠየቀ::
የጋሞ ጎፋ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ሽመልስ ይባላሉ፡ የጎፋ ብሔር ተወላጅ ናቸው፡፡ ሰሞኑን የሆነ መጽሀፍ ሲታተም ድጋፍ ያደርጋሉ(ለጊዜው የመጽሀፉን ርዕስ አልያዝኩትም) እናም መጽሀፉ የጋሞ ብሔርን ይነቅፋል፡፡ እናም ይህንን መጽሀፍ የዞኑ …