መፍረስ ያለበት የፍትሕ ሚኒስቴር ሳይሆን ሕወሓት የሚባለው ገዳይ ድርጅት ነው::
ምንሊክ ሳልሳዊ – ከነሰው በላዎቹ ከነአዘናጊዎቹ ከነገዳዮቹ መንደር የሚመጡ የጊዜ መግዣ እና ማጭበርበሪያ ዘገባዎች አሁንም አልቆሙም:: የኢትዮጵያ ሕዝብ ካለምንም የፖለቲካ ድርጅት ይሁን አስተባባሪ ተቋም መሪነት በራሱ ስለመብቱ እና ነጻነቱ አደባባይ …
መፍረስ ያለበት የፍትሕ ሚኒስቴር ሳይሆን ሕወሓት የሚባለው ገዳይ ድርጅት ነው::
ምንሊክ ሳልሳዊ – ከነሰው በላዎቹ ከነአዘናጊዎቹ ከነገዳዮቹ መንደር የሚመጡ የጊዜ መግዣ እና ማጭበርበሪያ ዘገባዎች አሁንም አልቆሙም:: የኢትዮጵያ ሕዝብ ካለምንም የፖለቲካ ድርጅት ይሁን አስተባባሪ ተቋም መሪነት በራሱ ስለመብቱ እና ነጻነቱ አደባባይ …
የሰማያዊ አባላትን ጨምሮ 13 ሰዎች የሽብር ክስ ተመሰረተባቸው
በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር
የሰማያዊ ፓርቲ አባላትን ጨምሮ 13 ሰዎች ዛሬ የካቲት 27/2008 ዓ.ም በፌደራል አቃቤ ህግ የሽብር ክስ ተመስርቶባቸዋል፡፡
በጋሞ ጎፋ ዞን የሰማያዊ ፓርቲ አደራጅ በሆነው አቶ ሉሉ መሰለ ስም በተከፈተው የክስ …
ሥልጣናቸውን ያለአግባብ ተጠቅመው በሀሰተኛ ሰነዶች በመታገዝ በፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ በፌዴራል ከፍተኛ እና በጠቅላይ ፍርድ ጥፋተኛ ተብለውና ይግባኛቸው ውድቅ ሆኖ በእስር ላይ የሚገኙ 11 ሰዎችን ከማረሚያ ቤት እንዲወጡ በጥቅም ተሳስረው ረድተዋል የተባሉ 16 ተከሳሾች እንዲከላከሉ ሲል የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 1ኛ
…
የቃሊቲ ማረሚያ ቤት ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋን በምስክርነት እንደማያቀርብ አሳወቀ
የቃሊቲ ማረሚያ ቤት በእነ ዘላለም ወርቃገኘሁ የክስ መዝገብ በመከላከያ ምስክርነት የተጠቀሰውን ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ በምስክርነት እንደማያቀርበው ለልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በደብዳቤ አሳውቋል፡፡ ማረሚያ ቤቱ ታህሳስ 4/2008 ዓ.ም ለልደታ ፍርድ ቤት በላከው
…
በአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ በመከላከያ ምስክርነት ይቅረቡ አይቅረቡ ዙሪያ የተነሳው ክርክር ሰበር ሰሚ ችሎት ደረሰ::የጠቅላይ ፍርድ ቤትን ውሳኔ የተቃወመው ዓቃቤ ሕግ፣ መሠረታዊ የሕግ ጥሰት መፈጸሙን በመጥቀስ ለሰበር ሰሚ ችሎት ማመልከቻ ማቅረቡን ምንጮች ተናግረዋል፡፡
ጠቅላይ ፍርድ ቤት በአቶ አንዳርጋቸው ላይ የቀረበውን ይግባኝ ውድቅ አደረገ
ጠቅላይ ፍርድ ቤት የፌደራል አቃቤ ህግ አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ምስክር ሆነው እንዳይቀርቡ ያቀረበውን ይግባኝ ዛሬ ህዳር 23/2008 ዓ.ም በዋለው ችሎት ውድቅ አደርጎታል፡፡ አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ በእነ ዘመነ ካሴ መዝገብ ከ2ኛ
…
ወይዘሮ ኣልጋነሽ ገብሩና ሌሎች 6 የዓረና ኣባላት የሆኑት የእንደርታ ወረዳ፣ እግሪሓሪባ ቀበሌ ኑዋሪ የዓረና ኣባላት ቀበሌው ወደ መቐለ ከተማ መግባትና ኣለመግባት ተፈጠረ ባሉት ኢ ፍትሓዊ ውሳኔ ምክንያት ከቀበሌ እስከ ፌደራል መንግስት ኣብዮቱታቸው ኣቅርበው። መንግስት መፍትሄ ከማበጀት ይልቅ ተደፈርኩ ብሎ ገበሬዎቹ
…
በእነ ሀብታሙ አያሌው ላይ አቃቤ ህግ የጠየቀው ይግባኝ ያስቀርባል ተባለ … አቃቤ ህግ የሽብርተኝነት ክስ መስርቶባቸው በፌደራል ከፍተኛው ፍርድ ቤት መከላከል ሳያስፈልጋቸው በነጻ እንዲሰናበቱ ተበይኖላቸው በነበሩት የተቃዋሚ ፓርቲዎች አመራሮች ላይ አቃቤ ህግ ለጠቅላይ ፍርድ ቤት የጠየቀው ይግባኝ ያስቀርባል ተባለ፡፡
ዛሬ …
በእነ ዘመነ ካሴ የክስ መዝገብ ከ2ኛ -5ኛ መዝገብ ለተከሰሱት አቶ አሸናፊ አካሉ (2ኛ ተከሳሽ)፣ አቶ ደናሁን ቤዛ (3ኛ ተከሳሽ)፣ አቶ ምንዳዬ ጥላሁን (4ኛ ተከሳሽ) እናአቶ አንሙት የኔዋስ (5ኛ ተከሳሽ) በመከላከያ ምስክርነት ተጠቅሰው በነበሩት አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ጉዳይ የልደታ ፍርድ ቤት
…
በኢትዮጵያችን የፖለቲካ ስልጣን ፍትህን ለፖለቲካ ፍጆታ መጠቀም ባላንጣን እና ንጹሃንን ለማጥቃት መጠቀም በወያኔ ጉጅሌ ባለስልጣናት የተለመደ ሲሆን አሁን ደግሞ ተጨማሪ የሆነው የስርኣቱ ሰዎች ፍትህን በወሲብ ድርድር እና በጎሳ እየቸረቸሩት መሆኑን ሰማን አዘንን!!!ግን እስከመቼ?? ተቆጣጣሪ የሌላቸው ለፖለቲካው ተገሺ የሆኑት የፍትህ አካላት …
አንድ ዜጋ በገዛ አገሩ አንገቱን ቀና አድርጎ በነፃነት መራመድ የሚችለው መብቱ ሲከበርለትና እሱም የሚፈለግበትን ግዴታውን ሲወጣ ነው፡፡ ይህ ግዴታውን የሚወጣ ዜጋ ፍትሕ ሲነፈግና መብቱ ሲጣስ ግን ዜግነቱን ይጠራጠራል፡፡ ስለልማት፣ ስለዕድገትና ብልፅግና ቢወራ አይሰማም፡፡ በጉልበተኞች ንብረታቸውን የተቀሙ ዜጎች ፍትሕ ሲጠይቁ ተነፍገው …
‹‹ለማንም አቤት ማለት አልቻልኩም፡፡››
(የነገረ ኢትዮጵያ ባልደረባ ያነጋገራት እስረኛ)
የ6 አመት ፍርደኛ ነኝ፡፡ ከኤች አይ ቪ በሽታ ጋር እኖራለሁ፡፡ የአንጀት ካንሰርም አለብኝ፡፡ ልጆቼን ያለ አባት ነው ያሳደኳቸው፡፡ በእኔ እስር ምክንያት አሁን እነሱም እየተጎዱ ነው፡፡ አሁን በቃሊቲ ማረሚያ ቤት በእስር ላይ …
በሃሰት በሽብር ወንጀል የተፈረደባቸው በኡስታዝ አቡበከር አህመድ መዝገብ ከሚገኙት ኮሚቴዎቻችን እና ወንድሞቻችን መካከል ስድስቱ አዱስ አመቱን ምክንያት በማድረግ በይቅርታ መንግስት እንደፈቱ መወሰኑን የመንግስት ልሳን የሆነው ፋና ብሮድካስቲንግ አስታውቋል፡፡
እንዲፈቱ እንደተወነሰለቻው ከተገለፀው መካከል
1.ኡስታዝ ያሲን ኑሩ
2.ኡስታዝ ባህሩ ዑመር ፣
3.
…
በብላቴናው ላይ የዘገየው ፍትህ !
#JusticeForMohammed #Ethiopia #SaudiArabia Nebiyu Sirak
የብላቴናው መከራና የትጉህ እናቱ ፍትህ ፍለጋ በጋዜጠኛ አለምነህ ዋሴ አዋዜ ሲወሳ ! (VIDEO)
[youtube http://www.youtube.com/watch?v=P4TLDM9F_C8]
እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን ሃሊማ !!
(አሌክስ አብርሃም)
ይሄ ድንቡሸ ህፃን መሃመድ …
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በተግባር ፍትህን እና መልካም አስተዳደርን እውን ለማድረግ በቁርጠኝነት የተነሳ ማንም የለም::ስርኣቱም በጥቅመኞች የሚመራ ህዝቡም ላላወጣው ህግ በዝምታ ተቃውሞውን እየገለጸ ነው; ፍትህን እና መልካም አስተዳደርን የሚጥስና የሚያደናቅፍ የስርኣቱ ባለሥልጣን፣ ዜጋም ሆነ ግለሰብ፣ በማስረጃ ሲታይና ሲረጋገጥ ዕርምጃ ለመውሰድ …
ሐምሌ 27/2007 በዋለው ኢ ፍትሀዊው ችሎት ከሰባት ዓመት በላይ የተፈርዶባቸውና በቂሊንጦ ማረሚያ ይገኙ የነበሩት ወኪሎቻችን በትላንትናው ዕለት ወደቃሊቲ ማረሚያ እንደተዘዋወሩ ታወቀ።
በትላንትናው ዕለት ወደ ቃሊቲ ማረሚያ ቤት የተዘዋወሩት ኡስታዝ ያሲን ኑሩ፣ ኡስታዝ በድሩ ሁሴን፣ ወንድም ሙባሪክ አደም፣ ገጣሚ ሙኒር ሁሴን፣ …
የኢትዬጲያ ህዝበ ሙስሊም በኮሚቴዎቻችን አማካኝነት ለመንግስት ያቀረብነው ጥያቄ ኢስላማዊ መጅሊስ ይመስረት እንጂ ኢስላማዊ መንግስት ይቋቋምል የሚል ጥያቄ አልነበረም፡፡ ኮሚቴዎቻችንን እስከ 22 አመት የሚደርስ እስራት ያስቀጣቸው ወንጀል ኢስላማዊ መንግስት ለመመስረት ህዝብን ለሽብር በማነሳሳት የሚል አሳፋሪ የሃሰት ክስ ነበር፡፡ አንዳንድ የሌላ እምነት …
: ፍትህ ካለ ሰላም አለ::ፍትህ ካለ እድገት አለ:;ፍትህ ካለ እስር ቤቶች በንጹሃን አይሞሉም:: ፍትህ ካለ ነጻነት እና መብት አለ:; ፍትህ ካለ የሚሸማቀቅ አይኖርም::ፍትህ ከተረጋገጠ ሕጎች ሁሉ በበላይነት የሕዝብ ይሆናሉ::ይህ ሁሉ የሚረጋገጠው በኛ ለኛ ከኛ ነው::እኛ አዎ እኛ በአሁን …
ፍትህ ካለ ሰላም አለ::ፍትህ ካለ እድገት አለ:;ፍትህ ካለ እስር ቤቶች በንጹሃን አይሞሉም:: ፍትህ ካለ ነጻነት እና መብት አለ:; ፍትህ ካለ የሚሸማቀቅ አይኖርም::ፍትህ ከተረጋገጠ ሕጎች ሁሉ በበላይነት የሕዝብ ይሆናሉ::ይህ ሁሉ የሚረጋገጠው በኛ ለኛ ከኛ ነው::እኛ አዎ እኛ በአሁን ወቅት እና ጊዜ …
የበሃገራችን የተንሰራፋው የኢሕአዴግ መራሹ መንግስት የፍትህ ስርአቱ እንዲቀበር እና በፖለቲካ ጣልቃ ገብነት እንዲሞት በማድረግ ህዝቦች በፍትህ አካላት ላይያላቸው እምነት ተስፋ እንዲያጣ አድርጓል::የፍትህ አካላት ለሃገሪቱ ዜጎች ማገልገል ሲገባቸው ለጥቂት ባለስልጣናት እና ለጥቅማ ጥቅም በመገዛት ህጎች እንዲፋለሱ በማድረግ ላይ ይገኛሉ :;ሊሻሻል እና …