Blog Archives

የአእላፍ ቅዱሳን ሀገር ኢትዮጵያ የሀገር ሽማግሌ ዐጣችን?

kumneger-magazine-cover-pic

(ቁም ነገር መጽሔት፤ 15 ዓመት ቅጽ 15 ቄጥር 264፤ መስከረም 2008 ዓ.ም.)

/ተክለ ኪዳን አምባዬ/

በቅርቡ ለአራተኛ ጊዜ የበጎ ሰው ሽልማት መካሔዱ ይታወሳል፡፡ ከሽልማት ሥነ ሥርዓቱ ቀደም ብሎ ስለዝግጅቱ በተጠራ ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ፣ ለፕሮግራሙ አዘጋጆች ከጋዜጠኞች የቀረበ አንድ ጥያቄ …

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news, Religion

ርእስ አድባራት ደብረ ሰላም ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን- ፍርድቤት ሂደት

መስከረም ፪ ቀን ፳፻፱ ዓ/ም

የርእስ አድባራት ደብረ ሰላም ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን -ፍርድቤት ሂደት

አንድ ዓመት ያስቆጠረው  የርእስ አድባራት ደብረ ሰላም ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን የፍርድቤት ጉዳይ አሁንም አልተቋጨም። ከአሁን ቀደም መጋቤ ሃይማኖት ቀሲስ ተስፋዬ ወደ አባ ማትያስ ሲኖዶስ እንግባ ብሎ

Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news, Religion

አቶ ታምራት ላይኔ መጀመሪያ የኢትዮጵያን ሕዝብ ይቅርታ ሊጠይቁ ይገባል!!!

ነሐሴ 28 ቀን 2008 ዓ /ም

አቶ ታምራት ላይኔ መጀመሪያ የኢትዮጵያን ሕዝብ ይቅርታ ሊጠይቁ ይገባል!!

አቶ ታምራት ሰሞኑን ስለ ወቅቱ ጉዳይ ተናግረዋል። የአቶ ታምራት ላይኔ አዲሱ ቃለመጠይቅ ለማዳመጥ የሚቀጥለውን ይጫኑ። https://www.youtube.com/watch?v=FtugwEqb0d0 

አቶ ታምራት ላይኔ መጀመሪያ በሕዝብ ላይ ለፈፀሙት የህዝብ ጭፍጨፋ …

Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news, Religion

የጋምቤላው አባ ተክለ ሃይማኖት ጵጵስና ከተሾሙ “ምሥጢረ ክህነት ተራ ይኾናል፤ ቤተ መቅደስ ይረክሳል፤ የተሐድሶ መናፍቃን ይፈነጫሉ” ሲሉ አገልጋዮች አስጠነቀቁ

Aba Teklehaimanot Nigussieመጋቤ አእላፍ ቆሞስ አባ ተክለ ሃይማኖት ንጉሤ  ኤጲስ ቆጶስነት ቢሾሙ ምን ሊፈጠር ይችላል?

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ፤ አሜን፡፡

ይድረስ፡- ለኤጲስ ቆጶሳት አስመራጭ ኮሚቴ

የጋምቤላ ክልል፣ ሊቀ ጳጳስ ሳይኖረው መቆየቱ ይታወሳል፡፡ ይኹን እንጂ፣ የጋምቤላና ደቡብ ሱዳን …

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news, Religion

ምንኵስናን “አደንዛዥ ዕፅ” የሚሉት የሆሳዕናው አባ ብንያም መንቾሮ ጵጵስና ይሻሉ፤ “ልጅ ሳልወልድ አልሞትም” እያሉ የሚዝቱ ቧልተኛና ሆድ አምላኩ ናቸው!

aba binyam menchero, mgr. of hosaena dioseces

  • የተሐድሶ ኑፋቄ አቀንቃኞችን፣ ለጉባኤ በመጋበዝና በማወደስ ግንባር ቀደም ናቸው
  • ለቅዳሴ የተሠየሙትን ልብሰ ተክህኖ በማስወለቅ ለሥርዓቱ ንቀታቸውን አሳይተዋል
  • በገና እና በሰኔ አጽዋማት ሉካንዳ ያዘወትራሉ፤ በሑዳዴም በጠዋት ገበታ ይሠየማሉ
  • ውዳሴ ማርያም፣ ገድላት፣ ስግደት፣ ጾም፣ ፍትሐት፣ ንስሐ አያስፈልጉም፤ ብለዋል
  • በጸሎተ ቅዳሴ ላይ

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news, Religion

“ሰንደቅ” ጋዜጣ ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ስለፓትርያርኩ የጻፈውን ጽሑፍ በማተሙ በጠቅ/ቤተ ክህነቱ የሕግ አገልግሎት መምሪያ ተከሠሠ

Daniel Kibret Views on Sendek

ከስም ማጥፋት ወንጀል በተጨማሪ የ100 ሺሕ ብር የፍትሐ ብሔር ክሥ አቤቱታም ቀርቧል
• ግንቦት 17 እና 26 ቀን በፌዴራሉ የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ቂርቆስ ምድብ ችሎት ይቀርባል
የሕግ አገልግሎት መመሪያው የጉዳዩ አያያዝ እና የክሡ አቀራረብ ጥያቄ አሥነስቷል

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news, Religion

የዶ/ር አክሊሉ ሃብቴ 171 ገጾች ያካተተ የሚያሳፍር ‘የአዛውንት ምስክርነት’ ይፋ ሆነ!

ዶ/ር አክሊሉ እርስ በርሱ የሚጋጭ ምስክርነት ዲሲ ር/አ/ደ/ሰ/ቅ/ ማርያም የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ

Dr. Aklilu

የዲሲ ር/አ/ደ/ሰ/ቅ/ ማርያም የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ከመስከረም ጀምሮ ቤተክርስቲያኗ በዶ/ርና ሌሎች የተለያየ አጀንዳ የያዙ ቡድኖች ጋር በመተባበር በአባሎች ተመርጦ የነበረውን የባለአደራዎች ቦርድ በኃይል መፈንቅለ ቦርድ ማድረጋቸውን ከአሁን በፊት ዘግበናል።  

ይህንን ተከትሎ ቤተክርስቲያኗ

Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news, Religion

አቡነ ፋኑዔል (አባ መላኩ) ለናሽቪል ደ/ቀራንዮ መድኃኔ ዓለም ቤተ/ክ ላሰራጩት መልዕክት የተሰጠ መልስ (PDF)

 

123

አቡነ ፋኑኤል የፓትርያርክ አክልልና አርዌ ብርት ጨብጠው በየክብረ በዓሉ ሲታዩ። 

የመግለጫውን ሙሉ ቃል ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ።

Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news, Religion

በጆሐንስበርግ መድኃኔዓለም የተፈጠረ ውዝግብ ምዕመናንን ለዐምባጓሮ አደረሰ

–    አምስት ምእመናን ለእስር ተዳርገዋል
–    የውጭ ጉዳይ ሓላፊው ተጠያቂ ተደርገዋል
–    ሰበካ ጉባኤው በፕሪቶርያ ፍ/ቤት ክሥ መሥርቷል
አለማየሁ አንበሴ
በደቡብ አፍሪካ ጆሐንስበርግ ጽርሐ ጽዮን መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን በአስተዳደር ሳቢያ የተፈጠረ አለመግባት ወደ ዐምባጓሮ አምርቶ 8 ምእመናን የተጎዱ ሲሆን ጉዳዩም …

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news, Religion

ሰበር ዜና:- አቡነ ፋኑኤል (አባ መላኩ) ዲሲ ፍርድ ቤት ዉሉ። የወያኔ ተወካይ ባለስጣን ዓይነት ተቃውሞ አጋጠማቸው።

ሰበር ዜና:- አቡነ ፋኑኤል (አባ መላኩ) ዲሲ ፍርድ ቤት ዉሉ።   

ሚያዚያ ት 4 ቀን 2008 ዓ.ም.  (April 12, 2016)

አቡነ ፋኑኤል (አባ መላኩ) በዛሬው ዕለት ዋሽንግተን ዲሲ  Office of Capital Reporting Services, 1250 I Street NW, Suite 350, Washington DC

Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news, Religion

ሰበር ዜና: – አቡነ ፋኑኤል (አባ መላኩ) (የእምነት ክህደት ቃል ) ከነገ ጀምሮ ዲሲ ፍርድ ቤት ይሰጣሉ።

(አዲስ መረጃ ተካቷል )  ሚያዚያ  3 ቀን 2008 ዓ.ም.  (April 11, 2016)

ይህንን ጉዳይ እየተከታተልን አዳዲስ መረጃዎችን እናቀርባለን ባልነው መሰረት አሁን የደረሰን አዲስ መረጃ እንደሚያመለከተው የከሳሽ ወገን ጠበቃ ጥያቄዬን ጨርሻለሁ ብሎ እስኪያበቃ ድረስ  የእምነት ክህደት ቃል በተከታታይ ብዙ ቀናት ሊቆይ

Posted in Amharic, Amharic News, Religion

አቡነ ማትያስ “ጭንጋፍ (ምቱር) ፓትርያርክ” መሆናቸው ተረጋገጠ!

አቡነ ማትያስ “ጭንጋፍ (ምቱር) ፓትርያርክ” መሆናቸው ተረጋገጠ።

 

ለ 30 ዓመታት ከኖሩበት ከውጭው ዓለም አቡነ ጳውሎስ በድንገት ሲሞቱ ወያኔ ጠርቶ የሾማቸው አቡነ ማትያስ ኢ.ኦ.ተ.ቤተክርስቲያን እውቋትም። አቡነ ማትያስ ብቃቱም እንደሌላቸው አሁን በይፋ መረጋገጡን ህዝበ ክርስቲያኑም ሆነ  በተሾሙበት ወቅት የደገፏቸውና ምናልባትም ከአቡነ

Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news, Religion

አቡነ ፋኑኤል (አባ መላኩ) ተከሰው በዲሲ ፍርድ ቤት ሊቀርቡ ነው

(አዲስ መረጃ ተካቷል )  መጋቢት 28 ቀን 2008 ዓ.ም.  (April 6, 2016)

ይህንን ጉዳይ እየተከታተልን አዳዲስ መረጃዎችን እናቀርባለን ባልነው መሰረት አሁን ለሕዝብ ማሳየት የሚቻለውን መረጃ የፍርድ ቤት ትእዛዝ ጨምረናል። ሙሉውን የፍርድ ቤት የመጀምሪያውን ትዕዛዝ የሚቀጥለውን ሰንሰለት በመጫን ያንብቡ። (አቡነ ፋኑኤል

Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news, Religion

ፓትርያርኩ፡- ለኢትዮጵያ የደኅንነት፣ ለምእመናን የድኅነት ሥጋት ( ዲያቆን ዳንኤል ክብረት)

ፓትርያርኩ፡- ለኢትዮጵያ የደኅንነት፣ ለምእመናን የድኅነት ሥጋት ( ዲያቆን ዳንኤል ክብረት)
 
‹የክርስቶስ አንዲት በግ መከራን ስትቀበል ከማይ እኔ የበጉ እረኛ መከራ መቀበልን እመርጣለሁ›
ይህንን የተናገረው ዮሐንስ አፈወርቅ ነበር፡፡ የቁስጥንጥንያዋ ንግሥት አውዶቅስያ የአንዲት ክርስቲያን ምእመንን መሬት ወስዳ ባሰቃየቻት ጊዜ ለተግሣጽ የተናገረው ነው፡፡

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news, Religion

የአርሲ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ናትናኤል ዐረፉ

  • ሥርዓተ ቀብራቸው ከነገ በስቲያ በአሰላ ደብር ቅዱስ ደብረ መዓዛ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ገዳም ይፈጸማል
  • በታኅሣሥ 1966 ዓ.ም. በንጉሠ ነገሥቱ ትእዛዝ የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ቻንስለር ኾነው ተሹመው ነበር

በአሰላ መኖርያ ቤታቸው በቅርብ በሚረዷቸው ወዳጆቻቸው እንደተከበቡ በሰላመ እግዚአብሔር ያረፉት ብፁዕነታቸው፣ ከኩላሊትና ስኳር …

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news, Religion

በደብረ ብርሃን በሊቀ ጳጳሱ መኖርያ ቤት ቦምብ ፈነዳ

(ሰንደቅ፤ ረቡዕ፤ ጥር ፲፩ ቀን ፳፻፰ ዓ.ም.)

His Grace Abune Ephrem

ብፁዕ አቡነ ኤፍሬም፤ የሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን፣ የሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ፣ በብፁዕ አቡነ ኤፍሬም የደብረ ብርሃን መኖርያ ቤታቸው፣ ታኅሣሥ 26 ቀን 2008

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news, Religion

ታላቅ የአጋርነት ጥሪ … ‹‹ዲያስፓራው የትግሉ የጀርባ አጥነት ሆኖ ይቀጥላል!››ድምፃችን ይሰማ

‹‹ዲያስፓራው የትግሉ የጀርባ አጥነት ሆኖ ይቀጥላል!››ድምፃችን ይሰማ ‪#‎Ethiopia‬
‪#‎1460DaysOfPeacefulStruggle‬ ‪#‎EthioMuslimDiaspora‬ ‪#‎EthioMuslims‬ ‪#‎EthioMuslimPeacefulStruggle‬

==== ታላቅ የአጋርነት ጥሪ ለዲያስፖራ ሙስሊም ኢትዮጵያውያን!!!ማክሰኞ ጥር 3/2008 ====

Minilik Salsawi's photo.

የወሩን ሁለተኛ ሳምንት መርሃ ግብር በትናንናው እለት ይፋ አድርገናል። መርሃ ግብሩ በቀጣይ ትግላችን

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news, Religion

አቡነ ማትያስ ሰሞኑን የተፈጠረውን ሕዝባዊ ተቃውሞና ቁጣ ፍራቻ በህክምና ሽፋን አሜሪካ ተደብቀው ከረሙ

  • አቡነ ማትያስ ሰሞኑን የተፈጠረውን ሕዝባዊ ተቃውሞና ቁጣ ፍራቻ በህክምና ሽፋን አሜሪካ ተደብቀው ከረሙ
  •  ታምሜያለሁ ቢሉም በድብቅ የወያኔን ተልዕኮ ሲፈጽሙና የድለላ ስራ ሲሰሩ እንደነበር ተደርሶበታል           
  • ሹልክ ብለው እንደመጡ፣ ሹልክ ብለው ሊመለሱ ነው

የመናኞች መናኝ፣ የመነኮሳት መነኩሴ፣ የክርስቶስ ምሳሌ ነኝ ብለው በፓትርያርክነት …

Posted in Amharic, Religion

ሐሳብን የመግለጽ ነጻነት እስከ ማበሳጨት

“ሐሳብን የመግለጽ ነጻነት ምንድን ነው? ማበሳጨትን ካላካተተ፣ ሕልውና የለውም፡፡” ~ ሰልማን ሩሽዲ
፩ – ማበሳጨት
‹‹በመስከረም ወር 1997፣ ዢላንድስ ፖስተን የተባለ የዴንማርክ ጋዜጣ ነብዩ መሐመድ ላይ የሚሳለቁ ካርቱኖችን ይዞ ወጣ፡፡ የዚህ ሕትመት ዜና በመላው ዓለም እንደተሰማ በየቦታው ያሉ ሙስሊሞች ቁጣቸውን

Tagged with: , , , , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news, Religion

የወያኔው ፓትሪያርክ ለሕክምና ወደ አሜሪካ አመሩ፤ ከፍተኛ አካላዊ ድካም እና የሰውነት መዛል ታይቶባቸዋል

Abune-Mathias

አቡነ ማትያስ ለከፍተኛ ሕክምና ወደ አሜሪካ ማምራታቸውን የመንበረ ፓትርያርኩ ምንጮች ገለጹ።

ከትላንት በስቲያ፣ ሰኞ ማምሻውን ከምሥራቅ ሸዋ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስ እና ሌላ ረዳታቸው ጋር የተጓዙት ፓትርያርኩ፣ ከኹለት ሳምንት ላላነሰ ጊዜ በሕክምና እንደሚሰነብቱ ተገልጧል።

ፓትርያርኩ በሀገር ውስጥ

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news, Religion

ከዋሽንግተን ዲሲና አካባቢው የኢትዮጵያውያን የጋራ ግብረ ሃይል የተሰጠ የአቋም መግለጫ የተሰጠ የአቋም መግለጫ

ጥቅምት ፳፮ ፳፻፰

ከዋሽንግተን ዲሲና አካባቢው የኢትዮጵያውያን የጋራ ግብረ ሃይል                                                                                       
ለሚመለከተው ሁሉ
ድምጽ አልባ ለሆነው ህዝባችን፣ ነጻነቱን ለተገፈፈ ወገናችን በምርኮ ለተቀየረ በቅኝ ለተቀፈደደች አገራችን ልንቆምላት ታሪክ ግድ ስላለን ነው ለጋራ ዓላማ በጋራ የተዋቀርነው። የድልም አብነቱ ህብረቱ ነውና፤ ለዚህ ነው ከተለያየ …

Posted in Amharic, Amharic News, Religion

የአ/አበባ ሀ/ስብከት በቀጣይ ብክነት ላይ – “ፓትርያርኩን ሰርፕራይዝ እናድርጋቸው” በሚል ከግማሽ ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ ኾነ!

  • የማነ ዘመንፈስ ቅዱስ በዋና ሥራ አስኪያጅነት በመቀጠሉ የምስጋና ሰርፕራይዝነው
  • ያልታቀደው ወጪ፣ የፓትርያኩን የመኖርያ ቤት ዕቃዎች ለመቀየር መዋሉ ተነግሯል
  • ጽርሐ መንበረ ፓትርያርኩን የማስተዳደር ሓላፊነት ያለው ጠቅላይ ጽ/ቤቱ አያውቀውም
  • የሀ/ስብከቱ ሒሳብ፣ ያለተቆጣጣሪና ያለዕቅድ በየማነ ዓምባገነንነት እንዲባክን ተፈርዶበታል His Holiness warning the GM Yemane

በወሬ እና

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news, Religion

በአቃቂ ቃሊቲ: ለ52 ዓመታት ያገለገለው የባሕረ ጥምቀት ቦታ ለመናፈሻ በሚል ቀንና ሌሊት እየተቆፈረ ነው

  • “ክ/ከተማው ቦታው አይነካባችኹም ብሎ አዘናግቶናል፤ ለሌላ ዓላማ መዋሉ አሳዝኖናል” /ምእመናን/
  • “ለሌላ ዓላማ ሳይውል አጥቢያዎቹ በዕቅዳቸው እንዲያለሙት አመራር ይሰጥላቸው” /ቅ/ሲኖዶስ/
  • “ልማቱ በዓለ ጥምቀቱን ታሳቢ ያደረገ ነው፤ ቦታው በታቦት ማደርያነቱ ይቀጥላል” /ክ/ከተማው/
Akaki Kaliti Bahire Timket

ባሕረ ጥምቀቱን የሚያስከብር የልማት ፕሮጀክት ለማከናወን ከማንም በፊት ዐቅደን

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news, Religion

የዶክተር አክሊሉ ሐብቴ አቋም ሰውን ግራ አጋባው – ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ

ዶክተር አክሊሉ ሀብቴ አቋማቸውን በየጊዜው በመቀያየር፡ የዋሽንገትን ዲሲ ቅድስት ማርያምን ወደ አቡነ ማትያስ ጉያ ለመክተት ከፈለጉት ሰዎች ጋራ መስማማታቸው ሰውን ግራ አጋባው። ሙሉውን ለማንበብ የሚቀጥለውን ሰንሰለት በመጫን ይመልከቱ። የዶክተር አክሊሉ አቋም

Dr. Aklilu

የዶክተር አክሊሉ ሐብቴ አቋም ሰውን ግራ አጋባው

ጥቅምት 15

Posted in Amharic, Amharic News, Religion

ሲኖዶስ ከ159 ሚሊዮን ብር በላይ ዓመታዊ በጀት አጸደቀ

Holy Synod Tik2008

  • ለመሪ ዕቅድ ዝግጅትና ትግበራ ከአምስት ሚሊዮን ብር በላይ ተመድቧል
  • የቤተ ክርስቲያንን ኹለንተናዊ ችግር የሚያጠና ዐቢይ ኮሚቴ አቋቁሟል
  • የሙስና እና የመልካም አስተዳደር ዕጦት በኮሚቴው ጥናት ተካተዋል
  • የጥናቱ ግኝትና መፍትሔ ተቋማዊ ህልውናዋንና አቅጣጫዋን ይወስና

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news, Religion