Blog Archives

ኢትዮጵያዊው ወጣት በደቡብ አፍሪካ ዘራፊዎች ተገደለ

በደቡብ አፍሪካ ምስራቃዊ ኬፕታውን በሚገኘው ሴንት ፍራንሲስ ቤይ የተባለ አካባቢ በንግድ ስራ ላይ ተሰማርቶ የሚኖር አንድ ኢትዮጵያዊ ባለፈው ሳምንት በዘራፊዎች መገደሉንና ይህን ተከትሎ በአካባቢው የሚገኙ የውጭ አገራት ዜጎች መደብሮች በአገሬው በመዘረፍ ላይ እንደሚገኙ ተዘገበ፡፡
ኢዮብ ማዴሞ የተባለው ኢትዮጵያዊ የ27 አመት …

Tagged with: , ,
Posted in Amharic

በጆሐንስበርግ መድኃኔዓለም የተፈጠረ ውዝግብ ምዕመናንን ለዐምባጓሮ አደረሰ

–    አምስት ምእመናን ለእስር ተዳርገዋል
–    የውጭ ጉዳይ ሓላፊው ተጠያቂ ተደርገዋል
–    ሰበካ ጉባኤው በፕሪቶርያ ፍ/ቤት ክሥ መሥርቷል
አለማየሁ አንበሴ
በደቡብ አፍሪካ ጆሐንስበርግ ጽርሐ ጽዮን መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን በአስተዳደር ሳቢያ የተፈጠረ አለመግባት ወደ ዐምባጓሮ አምርቶ 8 ምእመናን የተጎዱ ሲሆን ጉዳዩም …

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news, Religion

የማላዊ መንግስት ፖሊስ 20 ስደተኛ ኢትዮጵያውያንን ይዞ አሰረ::

የማላዊ መንግስት ፖሊስ 20 ስደተኛ ኢትዮጵያውያንን ይዞ አሰረ::

የማላዊ መንግስት የደድዛ አውራጃ ፖሊስ በሞዛምቢክ እና በማላዊ ድንበር ላይ በሕገወጥ መንገድ ወደ ማላዊ ገብተዋል ያላቸውን 20 ኢትዮጵያውያንን በመያዝ ማሰሩን አስታወቀ::በሕገወጥ መንገድ ማላዊ በመግባት ወደ ሞዛምቢክ ለማቋረጥ የሞከሩት እንዚሁ ኢትዮጵያውያን በእጃቸው ምንም …

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በደቡብ አፍሪካ ስድስት ኢትዮጵያውያን ተገደሉ::ደቡብ አፍሪካውያን ለውጪ ዜጎች ያላቸው ጥላቻቸው አገርሽቶባቸዋል::‪

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ከደቡብ አፍሪካ ደርባን የአይን እማኞችን ጠቅሶ የአሜሪካ ድምጽ እንግሊዘኛው ድህረገጽ እንዳለው ባለፈው ሳምንት ብቻ ስድስት ኢትዮጵያውያን የውጪ ዜጎች ይውጡልን በሚሉ ደቡብ አፍሪካውያን መገደላቸው ታውቋል::ዮናስ ፍቅሩ ይባላል በደርባን ኢትዮጵያዊ ነጋዴ ሲሆን ስድስቱንም ሟጮች ያውቃቸዋል::ሁሉም በ20ዎቹ እድሜ ክልል …

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የቴዎድሮስ ተሾመ “ሦስት ማዕዘን” ፊልም በ ሦስት ዘርፎች አሸናፊ በመሆን ታሪክ ሰራ::

 

ትላንት 26/09/2015 ማምሻውን በውቢቷ ፖርት ኤልዛቤት ከተማ በተካሄደው አስራ አንደኛው የ አፍሪካ ፊልም አካዳሚ አዋርድ ላይ፣ በ ስምንት ዘርፎች እጩ ሆኖ የቀረበው የ ቴዎድሮስ ተሾመ “ሦስት ማዕዘን” ፊልም በ ሦስት ዘርፎች አሸናፊ በመሆን ታሪክ ሰራ

Triangle going to America

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic News, Ethiopian news