Blog Archives

“ለሕዳሴ ግድብ ቦንድ ያዋጣነው 400ሺ ብር የገባበትን አናውቅም” የቦሌ መድኃኔዓለም ካህናት

የቦሌ ደብረ ሳ ሌም መድኃኔዓለም ካቴድራል ካህናትና ሠራተኞች፤ለታላቁ ሕዳሴ ግድብ ያዋጣነው ከ400ሺሕ ብር በላይ ገንዘብ የገባበትን አናውቅም፤ አሉ፡፡  ገንዘቡ ከ4 ዓመት በፊት 160 ከሚሆኑ ሠራተኞች ደመወዝ የተሰበሰበ መሆኑን ምንጮች ለአዲስ አድማስ ጠቁመዋል፡፡ እንደ ምንጮቹ ገለፃ፤ ካህናቱ በወቅቱ በተደጋጋሚ ለካቴድራሉ አስተዳደር …

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic

በጆሐንስበርግ መድኃኔዓለም የተፈጠረ ውዝግብ ምዕመናንን ለዐምባጓሮ አደረሰ

–    አምስት ምእመናን ለእስር ተዳርገዋል
–    የውጭ ጉዳይ ሓላፊው ተጠያቂ ተደርገዋል
–    ሰበካ ጉባኤው በፕሪቶርያ ፍ/ቤት ክሥ መሥርቷል
አለማየሁ አንበሴ
በደቡብ አፍሪካ ጆሐንስበርግ ጽርሐ ጽዮን መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን በአስተዳደር ሳቢያ የተፈጠረ አለመግባት ወደ ዐምባጓሮ አምርቶ 8 ምእመናን የተጎዱ ሲሆን ጉዳዩም …

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news, Religion

ታግዶ የነበረው የማህበረ-ቅዱሳን ዐውደ ርእዩ እንዲታይ ተፈቀደ

ዐውደ ርእዩ እንዲታይ ተፈቀደ – በዲ/ን አባይነህ ካሴ
 
ታግዶ የነበረው ዐውደ ርእይ እንዲታይ መፈቀዱ ተሰማ፡፡ የእገዳ ትእዛዙ የተሰጠው ከማን እንደኾነ በተደጋጋሚ ለማወቅ የተደረገው ጥረት በመጨረሻ ተሳክቶ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር የማኅበሩ አመራር ባደረገው ውይይት መፈቀዱ ዐቢይ የደስታ ዜና ነው፡፡ ከደኅንነት ስጋት

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ማንንም የማይፈራው እውሩ መንግሥታችን!!! (ዲባባ ዘለቀ)

ማኅበረ ቅዱሳን “ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን አስተምህሮዋን እንጠንቅቅ፤ ድርሻችንን እንወቅ” በሚል ርዕስ በአዲስ አበባ ኤግዚብሽን ማዕከል ለ 1 ሳምንት ለማሳየት ያዘጋጀው ዐውደ ርእይ ለዕይታ ለመቅረብ ሰዓታት ሲቀሩት “ባልታወቀ አካል” ቀጭን ትዕዛዝ መታገዱን በዘመኑ ፈጣን የመገናኛ መንገዶች ከኢትዮጵያ አልፎ በመላው ዓለም …

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ፓትርያርኩ: የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሥራ አስኪያጅ ጋዜጠኛ የማነ ዘመንፈስ ቅዱስን “ቀንደኛ ሌባ” አሉት

  • በሕመምተኛ ልጁ ሕክምና ስም በርካታ አጥቢያዎች በ፻ሺሕዎች እያወጡ በሰጡበት ኹኔታ፥ “እኔ ሳላውቅ ስሜን ለማስጠፋት የተሠራ ነው” በሚል ምዝበራውን ለማስተባበል እየጣረ ነው
  • ግማሽ ሚሊዮን ብር እንዲሰጠው የተወሰነበት የእንጦጦ ኪዳነ ምሕረት አስተዳደር ኮሚቴ ውሳኔ ቃለ ጉባኤ፣ በአስተዳደራዊ ውሳኔ ተሽሮ ውሳኔውን በሚያስተባብል ሌላ

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ፓትርያርኩ፡- ለኢትዮጵያ የደኅንነት፣ ለምእመናን የድኅነት ሥጋት ( ዲያቆን ዳንኤል ክብረት)

ፓትርያርኩ፡- ለኢትዮጵያ የደኅንነት፣ ለምእመናን የድኅነት ሥጋት ( ዲያቆን ዳንኤል ክብረት)
 
‹የክርስቶስ አንዲት በግ መከራን ስትቀበል ከማይ እኔ የበጉ እረኛ መከራ መቀበልን እመርጣለሁ›
ይህንን የተናገረው ዮሐንስ አፈወርቅ ነበር፡፡ የቁስጥንጥንያዋ ንግሥት አውዶቅስያ የአንዲት ክርስቲያን ምእመንን መሬት ወስዳ ባሰቃየቻት ጊዜ ለተግሣጽ የተናገረው ነው፡፡

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news, Religion

የማኅበረ ቅዱሳን ዐውደ ርእይ መክፈቻ ጊዜ ባልተለመደ ሕገ ወጥ አሠራር እክል ገጠመው፤ መርሐ ግብሩን በዕቅዱ ለማስቀጠል ጥረቱ ቀጥሏል

  • ኤግዚቢሽን ማዕከሉ፣ ማኅበሩ ከአዲስ አበባ አስተዳደር የፈቃድ ደብዳቤ እንዲያጽፍ ጠይቋል
  • በማዕከሉ ኤግዚቢሽን የሚያዘጋጁ አካላት፥ ፈቃድ የሚያቀርቡት ዕውቅና ካገኙበት ተቋም ነው
  • ማኅበሩ ከማዕከሉ ጋር የፈጸመው ውል በጠቅላይ ቤተ ክህነቱ ጽ/ቤት ደብዳቤ የተደገፈ ነው
  • ያለሰዓቱ የተጠየቀው ፈቃድ፥ በማዕከሉ አሠራር ያልተለመደና በአ/አ አስተዳደርም
Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ማኅበረ ቅዱሳን ለቅዱስ ፓትርያርኩ መሠረተ ቢስ ደብዳቤ መልስ ሰጠ

ማኅበረ ቅዱሳን ለቅዱስ ፓትርያርኩ መሠረተ ቢስ ደብዳቤ መልስ ሰጠ

(ማኅቶት ዘተዋሕዶ)ማኅበረ ቅዱሳን ብፁዕ ወቅዱስ አባ ማትያስ ፓትያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ጥር 16/2008 ዓ.ም ለሦስቱ ኮሌጆች ማኅበሩን አስመልክተው ለጻፉት መሠረት ቢስ ደብዳቤ መልስ …

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

“የሊቀ ጳጳሱ ልጅ ነኝ” በሚል የቀረበን ጥያቄ ፍ/ቤቱ ውድቅ አደረገ

የፍ/ቤት ክርክሩ ከ3 ዓመት በላይ ፈጅቷል

የሽሬ እንዳሥላሴ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ የነበሩት አቡነ ሚካኤል፤ በነሐሴ ወር 2003 ዓ.ም ከሞቱ በኋላ ነው፤ “የሊቀ ጳጳሱ ልጅ ነኝ” የሚል የወራሽነት አቤቱታ ለፍ/ቤት የቀረበው፡፡
“የሟች ልጅ ነኝ” የሚል አቤቱታ ያቀረቡት አቶ ዮሐንስ ተክለሚካኤል፤ …

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

አሁንም እደግመዋለሁ :- ዜጎችን መታደግ የማይችሉ የሃይማኖት መሪዎች ቆባቸውን ያውልቁ:: (ምንሊክ ሳልሳዊ‬)

Minilik Salsawi – በኢትዮጵያ በሃይማኖታዊ የመንፈስ ጥኡም ሰበካና ዜማ ጋር በማጣፈጥ የጨቋኞችን የበላይነት በመስበክ ሕዝብን ማስፈራራት እና ማሸማቀቅ የጳጳሳት እና የሼህዎች አብይ ተግባር ነው።ዜጎችን መታደግ የማይችሉ በአስቸኳይ ቆባቸውን አውልቀው ከተራው ሕዝብ የመቀላቀል ግዴታ አለባቸው።ቤተክርስቲያን እና መንግስት በኢትዮጵያ ውስጥ እጅና ጓንት

Tagged with: , , , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የኦርቶዶክስ ገቢ በቢሊዮን ቢቆጠርም የምዕመናኑ ቁጥር እየቀነሰ መሆኑ ተገለጸ

 -‹‹ምዕመናንን የመጠበቅ ተልዕኮ እየተወጣን አይደለም›› አቡነ ማትያስ =========

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን በሰበካ ጉባዔ መደራጀት ስትጀምር ገቢዋ በመቶ ሺሕ ብር የነበረ ቢሆን፣ በአሁኑ ጊዜ ወደ ቢሊዮኖች ብር ማደጉን የገለጹት ፓትርያርኩ አቡነ ማቲያስ፣ የምዕመናኗ ቁጥር ግን እየቀነሰ መሆኑን አስታወቁ፡፡

የኦርቶዶክስ ገቢ በቢሊዮን ቢቆጠርም የምዕመናኑ ቁጥር እየቀነሰ መሆኑ ተገለጸ

ፓትርያርኩ

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic News, Ethiopian news