መስከረም ፪ ቀን ፳፻፱ ዓ/ም
የርእስ አድባራት ደብረ ሰላም ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን -ፍርድቤት ሂደት
አንድ ዓመት ያስቆጠረው የርእስ አድባራት ደብረ ሰላም ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን የፍርድቤት ጉዳይ አሁንም አልተቋጨም። ከአሁን ቀደም መጋቤ ሃይማኖት ቀሲስ ተስፋዬ ወደ አባ ማትያስ ሲኖዶስ እንግባ ብሎ …
መስከረም ፪ ቀን ፳፻፱ ዓ/ም
የርእስ አድባራት ደብረ ሰላም ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን -ፍርድቤት ሂደት
አንድ ዓመት ያስቆጠረው የርእስ አድባራት ደብረ ሰላም ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን የፍርድቤት ጉዳይ አሁንም አልተቋጨም። ከአሁን ቀደም መጋቤ ሃይማኖት ቀሲስ ተስፋዬ ወደ አባ ማትያስ ሲኖዶስ እንግባ ብሎ …
ነሐሴ 28 ቀን 2008 ዓ /ም
አቶ ታምራት ላይኔ መጀመሪያ የኢትዮጵያን ሕዝብ ይቅርታ ሊጠይቁ ይገባል!!
አቶ ታምራት ሰሞኑን ስለ ወቅቱ ጉዳይ ተናግረዋል። የአቶ ታምራት ላይኔ አዲሱ ቃለመጠይቅ ለማዳመጥ የሚቀጥለውን ይጫኑ። https://www.youtube.com/watch?v=FtugwEqb0d0
አቶ ታምራት ላይኔ መጀመሪያ በሕዝብ ላይ ለፈፀሙት የህዝብ ጭፍጨፋ …
ዶ/ር አክሊሉ እርስ በርሱ የሚጋጭ ምስክርነት ዲሲ ር/አ/ደ/ሰ/ቅ/ ማርያም የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ
የዲሲ ር/አ/ደ/ሰ/ቅ/ ማርያም የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ከመስከረም ጀምሮ ቤተክርስቲያኗ በዶ/ርና ሌሎች የተለያየ አጀንዳ የያዙ ቡድኖች ጋር በመተባበር በአባሎች ተመርጦ የነበረውን የባለአደራዎች ቦርድ በኃይል መፈንቅለ ቦርድ ማድረጋቸውን ከአሁን በፊት ዘግበናል።
ይህንን ተከትሎ ቤተክርስቲያኗ …
ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ለመላው የክርስትና ሃይማኖት ተከታይ ኢትዮጵያን በሙ ያወጣው መግለጫን ለማንበብ የሚቀጥለውን ሰንሰለት ይጫኑ።
ሰበር ዜና:- አቡነ ፋኑኤል (አባ መላኩ) ዲሲ ፍርድ ቤት ዉሉ።
ሚያዚያ ት 4 ቀን 2008 ዓ.ም. (April 12, 2016)
አቡነ ፋኑኤል (አባ መላኩ) በዛሬው ዕለት ዋሽንግተን ዲሲ Office of Capital Reporting Services, 1250 I Street NW, Suite 350, Washington DC …
ይህንን ጉዳይ እየተከታተልን አዳዲስ መረጃዎችን እናቀርባለን ባልነው መሰረት አሁን የደረሰን አዲስ መረጃ እንደሚያመለከተው የከሳሽ ወገን ጠበቃ ጥያቄዬን ጨርሻለሁ ብሎ እስኪያበቃ ድረስ የእምነት ክህደት ቃል በተከታታይ ብዙ ቀናት ሊቆይ …
አቡነ ማትያስ “ጭንጋፍ (ምቱር) ፓትርያርክ” መሆናቸው ተረጋገጠ።
ለ 30 ዓመታት ከኖሩበት ከውጭው ዓለም አቡነ ጳውሎስ በድንገት ሲሞቱ ወያኔ ጠርቶ የሾማቸው አቡነ ማትያስ ኢ.ኦ.ተ.ቤተክርስቲያን እውቋትም። አቡነ ማትያስ ብቃቱም እንደሌላቸው አሁን በይፋ መረጋገጡን ህዝበ ክርስቲያኑም ሆነ በተሾሙበት ወቅት የደገፏቸውና ምናልባትም ከአቡነ …
(አዲስ መረጃ ተካቷል ) መጋቢት 28 ቀን 2008 ዓ.ም. (April 6, 2016)
ይህንን ጉዳይ እየተከታተልን አዳዲስ መረጃዎችን እናቀርባለን ባልነው መሰረት አሁን ለሕዝብ ማሳየት የሚቻለውን መረጃ የፍርድ ቤት ትእዛዝ ጨምረናል። ሙሉውን የፍርድ ቤት የመጀምሪያውን ትዕዛዝ የሚቀጥለውን ሰንሰለት በመጫን ያንብቡ። (አቡነ ፋኑኤል …
የመናኞች መናኝ፣ የመነኮሳት መነኩሴ፣ የክርስቶስ ምሳሌ ነኝ ብለው በፓትርያርክነት …
ጥቅምት ፳፮ ፳፻፰
ከዋሽንግተን ዲሲና አካባቢው የኢትዮጵያውያን የጋራ ግብረ ሃይል
ለሚመለከተው ሁሉ
ድምጽ አልባ ለሆነው ህዝባችን፣ ነጻነቱን ለተገፈፈ ወገናችን በምርኮ ለተቀየረ በቅኝ ለተቀፈደደች አገራችን ልንቆምላት ታሪክ ግድ ስላለን ነው ለጋራ ዓላማ በጋራ የተዋቀርነው። የድልም አብነቱ ህብረቱ ነውና፤ ለዚህ ነው ከተለያየ …
ዶክተር አክሊሉ ሀብቴ አቋማቸውን በየጊዜው በመቀያየር፡ የዋሽንገትን ዲሲ ቅድስት ማርያምን ወደ አቡነ ማትያስ ጉያ ለመክተት ከፈለጉት ሰዎች ጋራ መስማማታቸው ሰውን ግራ አጋባው። ሙሉውን ለማንበብ የሚቀጥለውን ሰንሰለት በመጫን ይመልከቱ። የዶክተር አክሊሉ አቋም
የዶክተር አክሊሉ ሐብቴ አቋም ሰውን ግራ አጋባው
ጥቅምት 15 …
በዋሺንግተን ዲሲ ርዕሰ አድባራት ደብረ ሰላም ቅድስት ማርያም የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተዳዳሪ ሊቀ ማዕምራን ዶ/ር አማረ ካሣዬ ሰሞኑን በቤተክርስቲያኑቷ ላይ በተደራጀ ሁኔታ በመድረስ ላይ ስላለው ጥቃት ምዕመናን ቤተክርስቲያናቸውን ነቅተው መጠበቅ እንዳለባቸው በማሳሰብ መልዕክት አስተላልፈዋል። “”አትሸበሩ ጸንታችሁ ቁሙ” በሚል ርዕስ የቀረበው መልዕክት ብዙ …
በቅርቡ በዶክተር ኦፍ ሚንስትሪ (Doctor of Ministry) ከHoward University የተመርቁት መምህር ዘበነ ለማ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ላይ ጥልቅ ጥናት በማድረግ መጻፍ ሊጽፉ በቅርቡ ኢትዮጵያ ዉስጥ በመዘዋወር መሰረታዊ መረጃዎችን ሲያሰባስቡ ቆይተው ተመልሰዋል። መምህር ዘበነ መጽሐፍ ለመጻፍ ፍላጎት ካሳደሩ ሰንበት ብሏል። …
“ትእይርቶሙ ለእለ ይትዔየሩክ ወድቀ ላእሌየ። ወኩሉ ዘተጽሕፈ ለተግሳጸ ዚአነ ተጽሕፈ ከመ በትእግስትነ ወበተወክሎ መጻሕፍት ንርከብ ተስፋነ”(ሮሜ 15፡ 3)።
ይህችን ጦማር “የተጻፈ ለተግሳጽና ለትምህርት ተጻፈ” በምትለው ሐረግ ላይ እንድመሰረትታ ያደረገኝ ተጽፎ ከቆየው መጽሐፍ በመፍለቋ ነው። የፈለቀችበት መጽሐፍ ጨካኞች በዜጎቻቸው ላይ መከራ …
በሊቢያ የኢትዮጵያ ሰማዕታትን በተመለከተ በዋሽንግተን ዲሲ የተደረጉት ሁለት ዝግጅቶች( እ.አ.አ. ሜይ 10, 2015 በዋሽንግተን ሞኑመንትና ጁን 14, 2015 በኬና ቴምፕል) አስመልክቶ የትብብሩ ኮሚቴ የጋራ መግለጫ አወጣ። ይህም በመምህር ዘበነ የተመራው በኬና ቴምፕል የተካሄደው ዝግጅት ያስተላለፈው መልክትና የዝግጅቱን ሂደት ተከትሎ የተነገሩ …
በዋሽንግተን ዲሲ አካባቢ የሚገኙ አብያተ ክርስቲያኖች በዋሽንግተን ሞኑመንት ላይ “የታረዱት ነፍሳት ጩኸት” በሚል ርእስ አቅርበዋል። “ዲያብሎስን እምቢ በል” በሚል ርእስ በመምህር ዘበነ ቀርቧል። ሁለቱም ኢትዮጵያውያን ከአዲስ አበባው ሲኖዶስ በገለልተኝነት ራሳቸውን ያሰለፉ ተመሳሳይ አቋም ያላቸው አካላት ናቸው። የሁለቱም መነሻ በአይሲሲ ስለ …