Blog Archives

ምርጫ፦ ቄሮ ‘መንግሥት’ ይሁን ‘ፅንፈኛ’?

በቄሮ ምንነት እና "ድርጊቶች" ላይ በርካታ ውዝግቦች እየተነሱ ነው። ውዝግቦቹ የሚነሱት በሁለት ፅንፎች ነው፦ ፩ኛው ፅንፍ ያሉት ሰዎች “ቄሮ ቅዱስ ነው” ሲሉ፣ ፪ኛው ፅንፍ ያሉት  ሰዎች ደግሞ “ቄሮ እርኩስ ነው” ይላሉ። እኔ ደግሞ ቄሮ እኛ ነህ የምንለውን ይሆናል ባይ ነኝ።

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በዴሞክራሲ ተስፋ መቁረጥ? (አይታሰብም!)

ትላንት አንድ የስዊድን ጋዜጠኛ "ሐሳብን ከመግለጽ ነፃነት ይልቅ ደኅንነቴን እመርጣለሁ" የሚል አስተያየት አዲስ አበባ ላይ እንደገጠማት ነገረችኝ። ዛሬ ደግሞ በጥዋቱ አንዲት አሜሪካዊ ጓደኛዬ በዋትሳፕ "ብጥብጥ ካለበት ዴሞክራሲ ይልቅ ሠላማዊ አምባገነንነት ይሻላል" የሚል ክርክር እንደገጠማት ነገረችኝ። በጣም ነው ያዘንኩት፤ ምክንያቱም እዚህ

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የትግራይ ፖለቲካ እንደምን ወደዳር አገር ፖለቲካ ተገፋ?

የኢትዮጵያ ሥርወ መንግሥት መነሻ ማዕከሉ (core state የሚሉት) ሰሜን ላይ ነበር – አክሱም። ቀስ በቀስ ወደ ደቡብ እያፈገፈገ በ19ኛው ክፍለ ዘመን ማገባደጃ ላይ ሸዋ ላይ ከትሞ እስከ ዛሬ ዘልቋል። ‘የዛሬዪቱ ኢትዮጵያ’ በአሁኑ ቅርፅዋ የተሠራችው በ19ኛው ክፍለዘመን ማገባደጃ ነው። ከዛሬዪቱ ኢትዮጵያ

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ብሔርተኝነት፤ ቅዱስ ወይስ እርኩስ?

በዚህ ርዕስ ረዥም መጣጥፍ መጻፍ ከጀመርኩ ረዥም ግዜ ሆነኝ፡፡ እስካሁን አላለቀም፡፡ ምክንያቱ ግልጽ ነው፤ ጉዳዩ ስሜት የሚነካ እና በስሜት የሚነዳ ስለሆነ ፈርቼው ነው፡፡ የፖለቲካ ተዋስኦዋችንን በተከታተልኩት ቁጥር የተረዳሁት አንድ ነገር ቢኖር “ብሔርተኛ ነኝ” በሚሉ እና “ብሔርተኛ አይደለሁም” በሚሉት ሰዎች መካከል

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የማንን ግዛት ማን ያስተዳድር?

ነገሮችን አቃልሎ እና ሸንሽኖ ለመረዳት መሞከር ጠቃሚ የሚሆንበት አጋጣሚ ቢኖርም፥ ሁሌም ትክክለኛ ውጤት አያስገኝም። አገርን የሚያክል ትልቅ ፅንሰ-ሐሳብ በግለሰብ ርስት ዓይን  ለመረዳት መሞከርም ከዚህ ዓይነቱ አደገኛ ስህተቶች አንዱ ነው። በኢትዮጵያ ‘እከሌ የተባለው ግዛት የማን ነው?’ እና ‘እከሌ የተባለውን ግዛት ማን

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ለውጥ እና ውዥንብር

አሁን ያለንበት ሁኔታ “ታስሮ የተፈታ ጥጃ” ሁኔታ ነው። መዝለል እና መቦረቅ – የነፃነታችንን ልክ መፈተን የምንፈልግበት ወቅት ነው። ምክንያቱም ነፃነታችን ከእስር የተፈታው ገና አሁን ነው፣ የዴሞክራሲ ባሕል አልነበረንም፣ በዚያ ላይ ያልተመለሱ እልፍ ጥያቄዎች አሉን። ይሁን እንጂ ሲደክመን እንሰክናለን። መዝለል ስለምንችል

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የማንነት ብያኔ አፈና…

ከእኛ አገር የማያልቁ ችግሮች መካከል አንዱ የማንነት አረዳድ እና አበያየን ጉዳይ ነው። ማንነት እና ምንነት የፖለቲካ ጫወታችን አስኳል ሆኖ ሳለ፣ የማንነት አበያየናችን ግን ግለሰቦች የራሳቸውን ማንነት የሚበይኑበት ነጻ ዕድል የማይሰጥ ነው። 
የኦነጉ በያን አሶባ ባንድ ወቅት ከኢሳት ቴሌቪዥን "ኦሮሞ ማነው?"

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የተዘነጋው የኮንሶ እስረኞች ጉዳይ (“እኛስ ኢትዮጵያዊ አይደለንም ወይ?”)

ፎቶው ላይ ከግራ ወደቀኝ የሚታዩት፤ የኮንሶ መሪ ካላ ገዛኸኝ እና ወንድማቸው
በኦሮሚያ እና በአማራ ክልሎች ሕዝባዊ አመፆች በተቀጣጠሉበት ወቅት፣ በሕዝብ ብዛት ትንሿ ኮንሶም ከዐሥር ወራት ላላነሰ ጊዜ ሕዝባዊ ተቃውሞ ታደርግ ነበር። በወቅቱ የመብት ተሟጋቾች አመፁ አገር ዐቀፍ እንደሆነ ለማስረዳት እንደምሳሌ

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በማንነት ማፈናቀልን እንዴት መቀነስ ይቻላል? (የግል ጥቆማ)

(ከታች ያስቀመጥኳቸው ጥቆማዎች በጥናት ላይ የተመሠረቱ የመፍትሔ ሐሳቦች ሳይሆኑ በግል ትዝብት የተጠቆሙ ናቸው። በምስሉ ላይ የሚታየው (ፎቶ: ቴዎድሮስ አያሌው) በ1977 ድርቅ ወቅት ደርግ ቄለም ወለጋ አስፍሯቸው የነበሩ እና አሁን ተፈናቅለው አላማጣ የሚገኙ ናቸው። በምስሉ እንደሚታየው አብዛኛዎቹ የተወለዱት እዚያው አካባቢ ሲሆን፣

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የተቃውሞው ጎራ ለምን ደነገጠ? (What to do next?)

ኦሕዴድ እና ብአዴን በሕወሓት የበላይነት ይመራ የነበረውን የኢሕአዴግ ፖለቲካ ከውስጥ መነቅነቅ ሲጀምሩ ተቃዋሚዎች ተደስተው ነበር። ኦሕዴድ በክልሉ አንፃራዊ የተቃውሞ-ነጻነት ሲፈቅድም እንዲሁ ተደስተዋል። ነገር ግን የዐብይ ጠቅላይ ሚኒስትርነት እና የተቃዋሚውን ቋንቋ መነጋገራቸው ድንጋጤ ፈጥሯል። ባጭሩ ተቃዋሚዎች ከኢሕአዴግ ጋር "መደራደር ይገባናል" ሲሏቸው

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ጠቅላይ ሚኒስትሩን ከራሳቸው ማዳን!

በጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ ተስፋን-በጥንቃቄ (cautious optimism) ካነገቡት ሰዎች አንዱ ነኝ። የተስፋዬ መሠረቶች ጠቅላይ ሚኒስትሩ ወደ ሥልጣን የመጡበት መንገድ፣ የገቧቸው ቃልኪዳኖች እና አሁን የታየው መረጋጋት ናቸው። አሁን የታየው መረጋጋት ስል የቄሮዎች የአደባባይ ተቃውሞ መቆሙን ማለቴ አይደለም። ተቃዋሚዎችን እያሳደዱ መከታተል፣ ማዋከብ እና

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

From OPDO Sensation to Abiy Mania

In an inaugural speech, Prime Minister Abiy Ahmed Ali turned almost all pessimists in to EPRDF enthusiasts. It is like he has all traits of a leader ‘naturally’. His charisma coupled with his fluency in three local languages of “the

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

Resignation of the Prime Minister: Beginning of Collapse to EPRDF or of Reform?

(Recap the Past Decades of EPRDF’s Rule)
It all started when the Ethiopian national election ended in crisis 13 years ago. But, it became very interesting when the beginning of an end of an era gives a hint with the

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የኢትዮጵያ ስርዓተ ናሙና እውን (ከሕግ አንፃር) ፌዴራላዊ ሊባል ይችላል?

(ይህ ጽሑፍ በ1992 ከታተመው “Ethnic Federalism in a Dominant Party State: The Ethiopian Experience 1991-2000” ከሚለው የሎቪስ አለን ጥናት ውስጥ ካለ ንዑስ ርዕስ ተቀንጭቦ የተተረጎመ ነው።)
በሽግግር መንግሥቱ ግዜ የታተሙት ዐዋጆች ሁሉ ክልሎች እና ንዑስ ክፍሎቻቸው የማዕከላዊ መንግሥቱ ምንዝሮች እንደሆኑ

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የኃይሌ ገ/ሥላሴ ችግሩ፣ በሀብት መክበሩ!

ሻለቃ ኃይሌ ገ/ሥላሴ የዛሬ 8 ዓመት ገደማ፣ በመስከረም ወር 2003ቱ የኢሕአዴግ ጉባዔ ላይ ተገኝቶ ንግግር አድርጎ ነበር። እናም "እናንተ ፖለቲካውን ሥሩ፣ ንግዱን ለኛ ተዉልን" የሚል ንግግር አድርጓል። ንግዱን አልተዉለትም። ሆኖም ምንጩ በሚታወቀው ሀብቱ እየተፎካከራቸው ነው። እነርሱ በወቅቱ የፈለጉት በሕዝቡ የሚወደደውን

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

An African Portrayal of Adwa!

A few years ago, there was a movement by African media leaders to create an African narration of itself. The proposal aimed at reversing the racist or colonial perspective of Africa and telling African stories in African way.
To understand

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

No Diplomacy, No Dependency!

I believe all changes must come from within Ethiopia. It is the people of Ethiopia who should have the chance to have the ultimate say to make decisions on its fate. However, realities on ground give foreign powers disproportionate opportunity

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

The Sensational OPDO and Popular Reactions

(A note inspired by a Facebook post of Yemane Mitiku)
The people in social media and beyond are perplexed about what is going on within EPRDF. Almost all assumptions are made based on the news that reached the public from

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

#QilintoFire case victims responded to EHRC report

On 11th of October 2017, the State-run Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) has written the long awaited report of its investigation of rights violation against Qilinto Fire defendants as per the request of the 19th Bench of Federal High Court …

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

What if We Were Raised with an ‘Authoritarian Personality’?

We less often discuss personalities that are fertile grounds either to be ruled by authoritarians or to be one of them. But, I think, it is important to look what is in them as it looks like we dont basically

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ተቃዋሚዎች ከራሳቸው ይልቅ ኢሕአዴግን ያምኑ ይሆን?

ከዓመታት በፊት አንድነት ፓርቲ በሕይወት ሳለ፣ የቀድሞዎቹ የኢሕአዴግ ባለሥልጣናት አቶ ስዬ ኣብርሓ እና ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ፓርቲውን ሊቀላቀሉ ሲሉ ትልቅ ፌሽታ ሆኖ ነበር። እንዲያውም ‘መርሕ ይከበር’ በሚል የተገነጠለው ቡድን፣ እነርሱን ለመቀበል የተዘጋጀውን ድግስ በአመፅ እስከማደናቀፍ ደርሷል(?)። ቅራኔው “እነርሱ የተለየ አቀባበል …

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ማነው አሳሪ? ማነው ፈቺ?

አግባብ ያልሆኑ እስሮች፣ ያልተጠበቁ ፍቺዎች እና የማይታመኑ የፍቺ ክልከላዎች ደጋግመው ቢከሰቱም ሁሌ እንደ አዲስ የሚያወያዩን አጀንዳዎች ናቸው። ኦቦ በቀለ ገርባ የታሰሩት የኦሮሞ ሕዝብን ጥያቄ ያለ ፍርሐት ስላስተጋቡ ብቻ ነው። ይህን የምለው ለይስሙላ አይደለም፤ የፌዴራል ዐቃቤ ሕግ ያቀረበባቸውን ማስረጃ የፌዴራል ከፍተኛ

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የምርጫ ስርዓቱ መሻሻል ጉዳይ

ብዙ ሰው ችላ ብሎታል። የፖለቲካ ፓርቲዎቹ ግን “መደራደራቸውን” ቀጥለዋል። ከኢሕአዴግ ጋር እየተደራደሩ ያሉት ፓርቲዎች ምንም ሕዝባዊ ቅቡልነት/ውክልና የላቸውም ማለት ይቻላል። ለዚያ ነው “ድርድሩ” ጆሮ ያጣው። ዞሮ ዞሮ ኢሕአዴግ “ድርድሩን” ሲጠራ በተነሳበት ዓላማ ሊጠናቀቅ ተዳርሷል። የምርጫ ስርዓቱን ማሻሻል። ኢሕአዴግ ውጤቱን “በድርድር” …

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

How I’m Made a Dissident, Emotional Man and Usual Suspect

Tagged with: , , , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ሰማያዊ ፓርቲ 3ኛውን እና አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤውን አካሂዶ አቶ የሽዋስ አሰፋን ሊቀመንበር አድርጎ መረጠ!

ሰማያዊ ፓርቲ 3ኛውን እና አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤውን አካሂዶ አቶ የሽዋስ አሰፋን ሊቀመንበር አድርጎ መረጠ!
መስከረም 28 ቀን 2009 ዓ.ም በተካሄደው አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ ከተጠበቀው በላይ የጠቅላላ ጉባኤ አባላት እና የምርጫ ቦርድ ተወካዮች በተገኙበት በተካሄደውው 3ኛው እና አስቸኳይ ጉባኤ የፓርቲው መስራች

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news