የነገረ ኢትዮጵያ ጋዜጣ ምክትል ኣዘጋጅ ታሰረ ፤ ኣዘጋጁም ማእከላዊ ማሰቃያ እንዳለ ይታወቃል።(ምንሊክ ሳልሳዊ)
የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ።
የነገረ ኢትዮጵያ ጋዜጣ ምክትል ኣዘጋጅ ታሰረ ፤ ኣዘጋጁን ማእከላዊ ማሰቃያ እንዳለ ይታወቃል።(ምንሊክ ሳልሳዊ)
በላይ ማናየ የሰማያዊ ፓርቲ ልሳን የነገረ ኢትዮጵያ ምክትል አዘጋጅ ከአራዳ ፍርድ ቤት ወደ ማዕከላዊ መወሰዱን ማረጋገጥ ተችሏል።በላይ ማናዬ የታሰሩ የሰማያዊ ኣባላትን ጉዳይ ተከታትሎ ለመዘገብ ፍርድ ቤት በተገኘበት ወቅት አንደተያዘ ታውቋል፥ከባልይ ማናይትት በፊት ኣብሮች የሚሰራው የነገረ ኢትዮጵያ ጋዜጣ ኣዘጋጅ ጋዜጠኛ ጌታቸው ሽፈራው ከመንገድ ላይ ታፍኖ ተወስዶ በማእከላዊ ከታሰረ በኋላ በተለመደው የኣሸባሪነት ክስ መከሰሱ ይታወሳል።