Blog Archives

የሰማያዊ ሥራ አስፈጻሚ በአራት አባላቱ ላይ የተላለፈው የመባረር ውሳኔ ተቀባይነት እንደሌለው አስታወቀ

የሰማያዊ ሥራ አስፈጻሚ በአራት አባላቱ ላይ የተላለፈው የመባረር ውሳኔ ተቀባይነት እንደሌለው አስታወቀ
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Blueparty‬ @semayawiParty ‪#‎NegereEthiopia‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬

Minilik Salsawi's photo.

‹‹ውሳኔው ከፓርቲው መሰረታዊ ሀሳቦችና እምነቶች ተቃርኖ የተላለፈ ስለሆነ ተቀባይነት የለውም›› ኢ/ር ይልቃል ጌትነት

(በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር) – የሰማያዊ ፓርቲ

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ኢ/ር ይልቃል ጌትነት ብሪታኒያ ከኢትዮጵያውያን ጎን እንድትቆም ጥሪ አቀረቡ

• ‹‹የዓለም አቀፉ ማህበረሰብ የፖለቲካ ቁርጠኝነት ማነስ ኢትዮጵያን ከመፍትሄ አካልነት ወደ ችግርነት እያንደረደራት ነው››
• ‹‹በቀጠናው የሚደረገው የእሳት ማጥፋት ፖለቲካ ኢትዮጵያን ወደ አለመረጋጋት እየመራ ነው›› ኢ/ር ይልቃል ጌትነት
በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር
የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ኢ/ር ይልቃል ጌትነት በኢትዮጵያና በአፍሪካ ህብረት

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

‹‹ርሃቡን ያመጣው የኢህአዴግ የስልጣን ስስት ነው!›› ኢ/ር ይልቃል ጌትነት

‹‹ርሃቡን ያመጣው የኢህአዴግ የስልጣን ስስት ነው!››

• ‹‹ለመፍትሄው መረባረብ አለብን››

ኢ/ር ይልቃል ጌትነት ለነገረ ኢትዮጵያ የሰጡት አስተያየት

‹‹የርሃቡ የቅርብ ጊዜ ምክንያቱ የዝናብ እጥረት ነው፡፡ የዝናብ እጥረት ድርቅን እስከተለ፡፡ ርሃቡን ያመጣው ግን የኢህአዴግ የስልጣን ስስት ነው፡፡ የኢህአዴግ የስልጣን ስስት ለረዥም ጊዜ፣

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news