ከደቡብ ኦሞ ዞን ጂንካ ከተማ በሽብርተኝነት የፈጠራ ውንጀላ ታስረው በጠፍ ሌሊት ወደ አዋሳ የተወሰዱትና ከ20/07/08 ጀምሮ በአዋሳ ፖሊስ ኮሚሽን ግቢ ታስረው የሚገኙት የኦሞ ህዝቦች ዲሞክራሲያዊ ኅብረት ም/ሊቀመንበርና የዞኑ ጽ/ቤት ኃላፊ መምህር ዓለማዬሁ መኮንን ፣ የኦህዲኅ አባል አቶ አብርሃም ብዙነህና የቀድሞ …
ከደቡብ ኦሞ ዞን ጂንካ ከተማ በሽብርተኝነት የፈጠራ ውንጀላ ታስረው በጠፍ ሌሊት ወደ አዋሳ የተወሰዱትና ከ20/07/08 ጀምሮ በአዋሳ ፖሊስ ኮሚሽን ግቢ ታስረው የሚገኙት የኦሞ ህዝቦች ዲሞክራሲያዊ ኅብረት ም/ሊቀመንበርና የዞኑ ጽ/ቤት ኃላፊ መምህር ዓለማዬሁ መኮንን ፣ የኦህዲኅ አባል አቶ አብርሃም ብዙነህና የቀድሞ …
አራት ወራትን ያስቆጠረው የኦሮሚያ ተቃውሞ አሁንም በአንዳንድ አካባቢዎች እንደቀጠለ መኾኑን ዘገባዎች እየጠቆሙ ነው። ከትናንት ወድያ ማምሻውን በሐዋሳ ዩኒቨርስቲ በነበረ ተቃዎሞ ተማሪዎች መታሠራቸው ተነሯል። የዩኒቨርስቲው ፕሬዝዳንት የታሠረ ተማሪ የለም ብለዋል።
…
በሐዋሳ ታቦር ትምህርት ቤት አሰቃቂ ግድያ በወያኔ ፖሊስ ተፈጸመ:: #Ethiopia #Hawassa
በደቡብ ኢትዮጵያ በሐዋሳ ከተማ በዛረው እለት ከጠዋቱ አራት ሰአት በታቦር ትምህርት ቤት አቅራቢያ አንድ ወጣት በፖሊስ ጥይት በአሰቃቂ ሁኔታ ተገድሏል:: የወያኔ ፖሊሶች ‹‹ስለት ይዘህ ሰው አስፈራርተሀል›› በሚል በጥይት ደብድበው …
የዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች በመኪና አደጋ ህይወታቸው አለፈ:: ሶስት ህፃናት ሃዋሣ ዩኒቨርሲቲ ጉድጓድ ውስጥ ገብተው ሞቱ ::
አምስት በሃዋሣ ከተማ ውስጥ በሚገኘው የሃዋሣ ዩኒቨርሲቲ ፍሳሽ ማጠራቀሚያ ገንዳ ውስጥ የገቡ 3 ህፃናት ህይወታቸው አለፈ፡፡ ዕድሜያቸው 8‚ 12‚ እና 14 የሚሆናቸው ህፃናት፤ በሽቦ አጥር …
• ዩኒቨርሲቲው ለ15 ቀን ተዘግቶ ተማሪዎች ተሰናብተዋል
• የመሬት መንቀጥቀጡ ትናንት ለ5 ተከታታይ ጊዜያት ተከስቷል
• የኮንዶሚኒየም ነዋሪዎች ከቤት ወጥተው በድንኳን ውስጥ ናቸው
• የርዕደ መሬቱን መጠን የሚለካ መሳሪያ ነገ ይተከላል
• መንቀጥቀጡ ለቀጣዮቹ ዘጠኝ ቀናት ይቀጥላል
በሃዋሣ ከተማና በዙሪያዋ …
የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን አሳፍራ ወደ አዲስ አበባ ስትጓዝ በነበረች ተሽከርካሪ ላይ የከፋ የትራፊክ አደጋ ደርሶ የአምስት ሰዎች ህይወት አለፈ።ተሽከርካሪዋ ከአዲስ አበባ ወደ ሀዋሳ ሲጓዝ ከነበረ ኤፍ ኤስ አር አይሱዙ የጭነት መኪና ጋር በመጋጨቷ ነው አደጋው የደረሰው።
ዛሬ ሰባት ሰዓት ላይ
…
በአዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሪፈራል ሆስፒታል ውስጥ መብራት ለሀያ ሰዓታት ያህል በመቋረጡ ምክንያት በፅኑ ህክምና ክፍል (ICU) ውስጥ የነበሩ ሦስት ህሙማን ለሞት ተዳረጉ፡፡
ህዳር 20 ምሽት ላይ ለ20 ሰዓታት መብራት ተቋርጦ በመቆየቱና የሆስፒታሉ ጀነሬተር ተበላሽቶ በመቀመጡ የተነሳ በፅኑ ህክምና ክፍል የነበሩ አንዲት …