Blog Archives

ሶስት ህፃናት ሃዋሣ ዩኒቨርሲቲ ጉድጓድ ውስጥ ገብተው ሞቱ

የዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች በመኪና አደጋ ህይወታቸው አለፈ:: ሶስት ህፃናት ሃዋሣ ዩኒቨርሲቲ ጉድጓድ ውስጥ ገብተው ሞቱ ::

አምስት በሃዋሣ ከተማ ውስጥ በሚገኘው የሃዋሣ ዩኒቨርሲቲ ፍሳሽ ማጠራቀሚያ ገንዳ ውስጥ የገቡ 3 ህፃናት ህይወታቸው አለፈ፡፡ ዕድሜያቸው 8‚ 12‚ እና 14 የሚሆናቸው ህፃናት፤ በሽቦ አጥር …

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ሃዋሳ አሁንም በሥጋት ተወጥራለች :: የመሬት መንቀጥቀጡ ለ5 ተከታታይ ጊዜያት ተከስቷል::

• ዩኒቨርሲቲው ለ15 ቀን ተዘግቶ ተማሪዎች ተሰናብተዋል
• የመሬት መንቀጥቀጡ ትናንት ለ5 ተከታታይ ጊዜያት ተከስቷል
• የኮንዶሚኒየም ነዋሪዎች ከቤት ወጥተው በድንኳን ውስጥ ናቸው
• የርዕደ መሬቱን መጠን የሚለካ መሳሪያ ነገ ይተከላል
• መንቀጥቀጡ ለቀጣዮቹ ዘጠኝ ቀናት ይቀጥላል

በሃዋሣ ከተማና በዙሪያዋ …

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news