Blog Archives

በሽብርተኝነት የፈጠራ ውንጀላ ታስረው በጠፍ ሌሊት ወደ አዋሳ የተወሰዱት እነ ዓለማዬሁ ለሳምንት ተቀጠሩ

 ከደቡብ ኦሞ ዞን ጂንካ ከተማ በሽብርተኝነት የፈጠራ ውንጀላ ታስረው በጠፍ ሌሊት ወደ አዋሳ የተወሰዱትና ከ20/07/08 ጀምሮ በአዋሳ ፖሊስ ኮሚሽን ግቢ ታስረው የሚገኙት የኦሞ ህዝቦች ዲሞክራሲያዊ ኅብረት ም/ሊቀመንበርና የዞኑ ጽ/ቤት ኃላፊ መምህር ዓለማዬሁ መኮንን ፣ የኦህዲኅ አባል አቶ አብርሃም ብዙነህና የቀድሞ

Tagged with: , , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የጂንካ ምክትል አስተዳዳሪ ለሀሰት ውንጀላ እየተሯሯጠ ነው፡

የጂንካ ባለስልጣን ለሀሰት ውንጀላ እየተሯሯጠ ነው፡ አቶ አወቀ አይኬ በጂንካ ከተማ እነ ዓለማየየሁ መኮንንን በሽብርተኝነት ፈርጆ የሚንቀሳቀሰው በዞኑ ምክትል አስተዳዳሪ አቶ አወቀ አይኬ የሚመራው ቡድን እስካሁን የሄደበት መንገድ ህገወጥና በምንም ማስረጃ ያልተደገፈ በመሆኑ የፈጠራው ውንጀላ የሀሰት ምስክሮችን ለማዘጋጀት እየተሯሯጠ መሆኑ

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ደቡብ ኦሞ ዞን ፍትህ እራቁቷን በኩርንችት እሾህ ላይ በእንብሪክ እየተጓዘች ነው

ደቡብ ኦሞ ዞን ፍትህ እራቁቷን በኩርንችት እሾህ ላይ በእንብሪክ እየተጓዘች ነው

በትናንትናው ዕለት የታሰሩት የኦሞ ህዝቦች ዲሞክራሲያዊ ኅብረት/ኦህዲኅ/ ም/ሊቀመንበር አቶ ዓለማዬሁ መኮንን ከሳሽ ባለመገኘቱ ‹‹ተፈቱ››፡፡ አቶ ዓለማዬሁ መኮንን በትናንትናው ዕለት ‹‹የፍትህ ጥያቄ የነጻነት ጥያቄ ነው›› በማለት ስለዞኑ ፍትህ በተናገሩት መታሰራቸው

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news