በደቡብ ኦሞ የእነ አቶ ዓለማዬሁ እስራት ‹‹ ከአርበኞች ግንቦት 7 ›› ጋር የተያያዘ ነው//
‹‹ አይ ፍርሃት– ላም ባልዋለበት ኩበት ለቀማ ሲያንከራትት›› ከሰዐት በፊት ባቀረብነው መረጃ የኦሞ ህዝቦች ዲሞክራሲያዊ ኅብረት ም/ሊቀመንበር አቶ ዓለማዬሁ መኮንን፣ አንድ ጠንካራ አባልና አንድ የከተማው ነዋሪ
…
…
ደቡብ ኦሞ ዞን ፍትህ እራቁቷን በኩርንችት እሾህ ላይ በእንብሪክ እየተጓዘች ነው
በትናንትናው ዕለት የታሰሩት የኦሞ ህዝቦች ዲሞክራሲያዊ ኅብረት/ኦህዲኅ/ ም/ሊቀመንበር አቶ ዓለማዬሁ መኮንን ከሳሽ ባለመገኘቱ ‹‹ተፈቱ››፡፡ አቶ ዓለማዬሁ መኮንን በትናንትናው ዕለት ‹‹የፍትህ ጥያቄ የነጻነት ጥያቄ ነው›› በማለት ስለዞኑ ፍትህ በተናገሩት መታሰራቸው …