በደቡብ ኦሞ የእነ አቶ ዓለማዬሁ እስራት ‹‹ ከአርበኞች ግንቦት 7 ›› ጋር የተያያዘ ነው//
‹‹ አይ ፍርሃት– ላም ባልዋለበት ኩበት ለቀማ ሲያንከራትት›› ከሰዐት በፊት ባቀረብነው መረጃ የኦሞ ህዝቦች ዲሞክራሲያዊ ኅብረት ም/ሊቀመንበር አቶ ዓለማዬሁ መኮንን፣ አንድ ጠንካራ አባልና አንድ የከተማው ነዋሪ
…
…
በደቡብ ኦሞ የኦህዲኅ መሪ አቶ ዓለማዬሁ መኮንንና አንድ ጠንካራ አባል ታሰሩ//
• አሸባሪነትን ለህዝብ ማሸበር መጠቀም //
• ከማለዳው 12፡00 ጀምሮ እስከ ረፋዱ 4፡20 ቤታቸው ሲበረበር አርፍዷል፤
• በዕለት ሁኔታ መዝገብ ሳንመዘገብ አንታሰርም ብለው እየተከራከሩ ነው፤
የኦሞ ህዝቦች ዲሞክራሲያዊ ኅብረት …