Blog Archives

በደቡብ ኦሞ የኦህዲኅ መሪ አቶ ዓለማዬሁ መኮንንና አንድ ጠንካራ አባል ታሰሩ

በደቡብ ኦሞ የኦህዲኅ መሪ አቶ ዓለማዬሁ መኮንንና አንድ ጠንካራ አባል ታሰሩ//

• አሸባሪነትን ለህዝብ ማሸበር መጠቀም //

• ከማለዳው 12፡00 ጀምሮ እስከ ረፋዱ 4፡20 ቤታቸው ሲበረበር አርፍዷል፤

• በዕለት ሁኔታ መዝገብ ሳንመዘገብ አንታሰርም ብለው እየተከራከሩ ነው፤

የኦሞ ህዝቦች ዲሞክራሲያዊ ኅብረት

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news