አሜሪካ ኢሕኣዴግ የሕዝቡን ችግር በተግባር መፍታት እንዳለበት አሳሰበች::
የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ።
የኢትዮጵያ መንግስት ተግባራዊ እንቅስቃሴ ማድረግ እንደሚጠበቅበት ዩናይትድ ስቴትስ አስታውቃለች
የዩናይትድ ስቴይትስ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት የዴሞክራሲ ሰብዓዊ መብትና የስራ ጉዳዮች ረዳትሚኒስትር ቶም ማሊኖውስኪ በዚህና በሌሎችም ጉዳዮች ላይ ከኢትዮጵያ ባለስልጣኖች ጋርተወያይተዋል።

………………….
የኦሮሚያ ህዝብ ተገቢ ብሶቶች እንዳሉት የተቀበለው የኢትዮጵያ መንግስት፤ ተግባራዊ እንቅስቃሴ ማድረግ እንደሚጠበቅበት ዩናይትድ ስቴትስ አስታውቃለች። የዩናይትድ ስቴይትስ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት የዴሞክራሲ ሰብዓዊ መብትና የስራ ጉዳዮች ረዳትሚኒስትር ቶም ማሊኖውስኪ በዚህና በሌሎችም ጉዳዮች ላይ ከኢትዮጵያ ባለስልጣኖች ጋርተወያይተዋል።
የሕዝቡ ችግሮች እስኪፈቱ ድረስ ግን፤ መንግስት የፖለቲካ ምህዳሩን መክፈት፤ የሲቪክ ማሕበራትበኦሮሚያ ሚናቸውን እንዲጫወቱ ማድረግ፤ የጸጥታ ሃይሎች ማእከል ያደረግ ምላሽ ከመስጠትመቆጠብ እንዳለበት ረዳት ሚኒስትሩ ለቪኦኤ ተናግረዋል።
እስክንድር ፍሬው ነው ያነጋገራቸው ዝርዝሩን ይዟል። http://amharic.voanews.com/audio/3261890.html