Blog Archives

የኦሮሚያ ወቅታዊ ኹኔታ ምን ይመስላል?

የኦሮሚያ ወቅታዊ ኹኔታ ምን ይመስላል?
‪#‎Oromo‬ ‪#‎OromoProtests‬ ‪#‎Ethiopia‬
የአዲስ አበባና የፊንፊኔ ዙሪያ የተቀናጀ ማስተር ፕላን ንድፍን በመቃወም በኦሮሚያ የተለያዩ ከተሞች በሕዳር ወር መግቢያ የቀሰቀሰው ተቃውሞ መንግሥት በቁጥጥር ስር አድርጌዋለሁ ማለቱ ይታወቃል።ከዚህ በተቃራኒው ደግሞ በክልሉ የሚገኙ ነዋሪዎች ክልሉ

Tagged with: ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news, VOA Amharic

በኦሮሚያ ክልል የተበተኑት ጆሮ ጠቢዎች ከነአለቆቻቸው ለግምገማ ተጠሩ::

በኦሮሚያ ክልል የተበተኑት ጆሮ ጠቢዎች ከነአለቆቻቸው ለግምገማ ተጠሩ::
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎TPLFSecurityForces‬ ‪#‎Change‬ ‪#‎Miniliksalsawi‬

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በኦሮሚያ ክልል በወያኔ የደህንነት ተቋም ለስለላ የተበተኑ የወያኔ አሽከሮች ስራቸውን በአግባቡ አልተወጡም በሚል ለግምገማ መጠራታቸውን የመረጃ ምንጮች ጠቁመዋል::በኦሮሚያ

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በኦሮሚያ ክልል ተቃውሞ እንደቀጠለ ነው::

በኦሮሚያ ክልል ተቃውሞ እንደቀጠለ ነው::
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎OromoProtests‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎Harerge‬ ‪#‎EPRDF‬

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ግፍ በደል ጭቆና በገዛ መሬቱ ላይ ብዝበዛ ያንገፈገፈው የኦሮሞ ሕዝብ ተቃውሞውን አቀጣጥሎ እንደቀጠለ መሆኑን ከኦሮሚያ ክልል የሚወጡ መረጃዎች ይጠቁማሉ::በትምህርት ቤቶች በከፍተኛ

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የወያኔ የሃሰት ይቅርታ እስር አፈና እና ግድያን በኦሮሚያ መውለዱን ቀጥሏል::

Minilik Salsawi's photo.

የወያኔ የሃሰት ይቅርታ እስር አፈና እና ግድያን በኦሮሚያ መውለዱን ቀጥሏል::
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎Change‬ ‪#‎Wellega‬ ‪#‎Arsi‬ ‪#‎Harerge‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) የፌዴራል ፖሊስን የለበሱ የወያኔ አግኣዚ ወታደሮች እና ቅጥረኞች በአርሲ ወለጋ እና ሃረርጌ

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

አዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ተማሪዎች ታፈሱ:: የአግኣዚ ጦር በወለጋ ዩንቨርስቲ ዶርም በመግባት ተማሪዎችን ደበደቡ ።

አዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ተማሪዎች ታፈሱ:: የአግኣዚ ጦር በወለጋ ዩንቨርስቲ ዶርም በመግባት ተማሪዎችን ደበደቡ ።
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎WellegaUniversty‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎RDH‬

በወለጋ ዩንቨርስቲ ለሊቱን የአግኣዚ ወታደሮች ተማሪዎችን ጨለማን ተገን አድርገው ሲደበድቡ እንደነበር ታወቀ:: ከነዚህ ተማሪዎች ውስጥ 49

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በኦሮሚያ ክልል ውጥረቱ አይሏል::ተቃውሞ ዳግም እንዳይፈነዳ ያሰጋል::በድሬዳዋ ካምፓስ ተቃውሞ እየተደረገ ይገኛል ።

በኦሮሚያ ክልል ውጥረቱ አይሏል::ተቃውሞ ዳግም እንዳይፈነዳ ያሰጋል::በድሬዳዋ ካምፓስ ተቃውሞ እየተደረገ ይገኛል ። ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎Change‬ ‪#‎EPRDF‬

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ተቃውሞ ቀዝቅዟል በሚል ኦሕዴዶችን ግምገባ አስገብቶ እየጠበጠበ በማባረር ላይ የሚገኘው ሕወሓት መራሹ ቃገዛዝ በኦሮሚያ …

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በኦሮሚያ የሕዝብ ተቃውሞ ሁሉን አሳትፎ ዛሬም በርትቶ ሲቀጥል ወያኔ ወደ ምስራቅ ኢትዮጵያ ሰራዊቱን አግዟል:: ‪

በኦሮሚያ የሕዝብ ተቃውሞ ሁሉን አሳትፎ ዛሬም በርትቶ ሲቀጥል ወያኔ ወደ ምስራቅ ኢትዮጵያ ሰራዊቱን አግዟል:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – በገዛ አገራቸው የመኖር እና የመስራት ሕልውናቸውን የተገፈፉት በኢትዮጵያ የኦሮሚያ ክልል ነዋሪዎች ከተጫነባቸው የጭቆና ቀንበር ራሳቸውን

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በሻሸመኔና ዝዋይ የተቀሰቀሰው ጸረ ወያኔ ተቃውሞ ተቀጣጥሏል ወደ መሃል ሃገር የሚወስዱ መንገዶች ተዘግተዋል::

በሻሸመኔና ዝዋይ የተቀሰቀሰው ጸረ ወያኔ ተቃውሞ ተቀጣጥሏል ወደ መሃል ሃገር የሚወስዱ መንገዶች ተዘግተዋል::
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎Shashemene‬ ‪#‎Ziway‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎Miniliksalsawi‬

Minilik Salsawi's photo.

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – የወያኔ መንግስት የኦሮሞ ህዝብ የተያያዘውን ትግል ስም ለማጥቆር ሲል በብሄሮች

Tagged with: , , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news