Blog Archives

ህወሃት ከኦሮሚያ እየሸሸ ነዉ ተባለ “የአገርን ሐብት እየዘረፈ እግሬ አዉጭን ማለቱን ቀጥሏል!” (የሻሸመኔ ነዋሪዎች)

ህወሃት ከኦሮሚያ እየሸሸ ነዉ ተባለ

“የአገርን ሐብት እየዘረፈ እግሬ አዉጭን ማለቱን ቀጥሏል!”

(የሻሸመኔ ነዋሪዎች) ቢቢኤን:

 ህወሃት የሚሸሸዉ ባዶ እጁን ሳይሆን ካገሬዉ ህዝብ ላይ ሰርቆ ያካበተዉንና የአገሬዉን ህዝብ ሐብት በድጋሚ እየዘረፈ ነዉ የሚሉት የሻሸመኔ ነዋሪዎች አገሪቷን የተቆጣጠረዉ አምባገነናዊ መንግስት በስልጣን መዋቅርና

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የአቶ አባዱላና አቶ ወርቅነህ ገበዬሁ የሻሸመኔ ጉዞ ምንም ውጤት አላስገኘም…፡፡

የአቶ አባዱላና አቶ ወርቅነህ ገበዬሁ የሻሸመኔ ጉዞ ምንም ውጤት አላስገኘም…፡፡

በሻሸመኔ የፌዴራል ፖሊሶች ግድያ ወደ ውሾች ዞሯል–ለምን ? በሻሸመኔ መልዕክቶች በጽሁፍና ድምጽ በየዕለቱ እየተሰራጩ ነው–ምን ይላሉ? ዝርዝር፡- በመላው ኦሮሚያ እየተካሄደ ያለው ህዝባዊ የተቃውሞ እንቅስቃሴ አካል የሆነውና በሰሞኑ በሻሸመኔ አጎራባች ወረዳዎች

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ሻሸመኔ ውጥረቱ እንደቀጠለ ነው:: አዶላ የአግኣዚ ጦር መሰብሰቢያ በእሳት ነደደ::

በምዕራብ አርሲ ሻሸመኔ እና አዋሳኝ ከተሞች ውጥረቱ የቀጠለ ሲሆን በየሕዝቡ ተቃውሞ ለአምስት ተከታታይ ቀናት እየተሰማ ከመሆኑም በተጨማሪ በዛሬው እለት ወደ ከተማው የሚያስገቡ እና ወደ መሃል አህገር የሚያሻግሩ መንገዶች ተዘጋግተው የከተማው ወጣቶች ከአግኣዚ ወታደሮች ጋር እየተፋለሙ መሆኑ ታውቋል::

ለሻሸመኔ አጎራባች አዶላ …

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በሻሸመኔና ዝዋይ የተቀሰቀሰው ጸረ ወያኔ ተቃውሞ ተቀጣጥሏል ወደ መሃል ሃገር የሚወስዱ መንገዶች ተዘግተዋል::

በሻሸመኔና ዝዋይ የተቀሰቀሰው ጸረ ወያኔ ተቃውሞ ተቀጣጥሏል ወደ መሃል ሃገር የሚወስዱ መንገዶች ተዘግተዋል::
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎Shashemene‬ ‪#‎Ziway‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎Miniliksalsawi‬

Minilik Salsawi's photo.

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – የወያኔ መንግስት የኦሮሞ ህዝብ የተያያዘውን ትግል ስም ለማጥቆር ሲል በብሄሮች

Tagged with: , , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በሻሸመኔ በልማት ስም ሕዝቡን ከቀየው እየተፈናቀለ ነው::

በሻሸመኔ በልማት ስም ሕዝቡን ከቀየው እየተፈናቀለ ነው:: #Ethiopia

በሻሸመኔ አከባቢ የሚገኙ ነዋሪዎች ለረዥም አመታት ከኖሩበት ቀየ በልማት ስም እየተፈናቀሉ መሆኑን ከአከባቢው የሚወጡ መረጃዎች እያመለከቱ ነው::ከአከባቢው የመጡ የፎቶ መረጃዎች እንደሚያሳዩት የወያኔው ባለስልጣናት በፌዴራል ፖሊስ በመታጀብ የሕዝቡን መኖሪያ ቤት በማፍረስ ሕዝቡን እያፈናቀሉት …

Tagged with: , ,
Posted in Amharic News