በሻሸመኔ በልማት ስም ሕዝቡን ከቀየው እየተፈናቀለ ነው::
የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ።
በሻሸመኔ በልማት ስም ሕዝቡን ከቀየው እየተፈናቀለ ነው:: #Ethiopia
በሻሸመኔ አከባቢ የሚገኙ ነዋሪዎች ለረዥም አመታት ከኖሩበት ቀየ በልማት ስም እየተፈናቀሉ መሆኑን ከአከባቢው የሚወጡ መረጃዎች እያመለከቱ ነው::ከአከባቢው የመጡ የፎቶ መረጃዎች እንደሚያሳዩት የወያኔው ባለስልጣናት በፌዴራል ፖሊስ በመታጀብ የሕዝቡን መኖሪያ ቤት በማፍረስ ሕዝቡን እያፈናቀሉት መሆኑ ታውቋል::