አዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ተማሪዎች ታፈሱ:: የአግኣዚ ጦር በወለጋ ዩንቨርስቲ ዶርም በመግባት ተማሪዎችን ደበደቡ ።
የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ።
አዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ተማሪዎች ታፈሱ:: የአግኣዚ ጦር በወለጋ ዩንቨርስቲ ዶርም በመግባት ተማሪዎችን ደበደቡ ።
#Ethiopia #Oromoprotests #WellegaUniversty #MinilikSalsawi #RDH
በወለጋ ዩንቨርስቲ ለሊቱን የአግኣዚ ወታደሮች ተማሪዎችን ጨለማን ተገን አድርገው ሲደበድቡ እንደነበር ታወቀ:: ከነዚህ ተማሪዎች ውስጥ 49 ከፉኛ የመቁሰል አደጋ እና ለህይወታቸው በሚያስጋ ደረጃ የተጎዱ ተማሪዎችም ያሉ ሲሆን በአሁኑ ሳአት እየታከሙ ይገኛሉ ።
በዛሬው ዕለት የአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ተማሪዎች ከዩንቨርስቲውቅጥር ግቢ በመውጣት በአሜሪካ ኢምባሲ ደጃፍ የተቃውሞ ሰልፍ ለማካሄድ የሞከሩ ቢሆንም በፌድራል ፖሊስ መበተናቸው ይታወቃል።ከተበተኑ በኋላ ወደ ግቢው ሲመለሱ ታፍሰው የታሰሩ ሲሆን አሁንም እየተለቀሙ በመወሰድ ላይ ናቸው።እስከ አሁን ከታሰሩት ውስጥ ለማወቅ የተቻሉት ተማሪዎች ስም ዝርዝር
1) Soressa Dame, Chemical Engineering 4th yer
2) Dabala Fayissa, Civil Engineering 4th year
3) Gudina Tesfaye, Management 2nd year
4) Sabre Mohammed (Female), Afan Oromo 3rd year
…
5) Bilisumma Birhanu, Economics 2nd year
6) Teressa Asnake, Eeconomics 2nd year
7) Eshetu Dejene, economics 2nd year
8) Ejigu Qabata, Economics 2nd year
9)Almaz ( las name and dept no provided)
10) Dereje Tamiru, Economics 2nd year
11) Birhanu Badhadha, Public Administration,1st year
