ማዕከላዊ ወንጀል ምርመራ የፍርድ ቤት መጥሪያ አልቀበልም ብሏል – VOA
የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ።
ጉዳዩን እንደገና ለፍርድ ቤት ለማቅረብ ማሰባቸውንም ጠበቃው ተናግረዋል።
አዲስ አበባ — የነገረ ኢትዮጵያ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ የአቶ ጌታቸው ሺፈራው ጠበቃ የሃቢየስ ኮርፐስ አቤቱታ ቢያቀርቡም ተጠያቂ የሆነው አካል ማዕከላዊ ወንጀል ምርመራ የፍርድ ቤት መጥሪያ አልቀበልም ማለቱ ተገልጿል።
ጉዳዩን እንደገና ለፍርድ ቤት ለማቅረብ ማሰባቸውንም ጠበቃው ተናግረዋል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ። http://av.voanews.com/clips/VAM/2016/05/13/2fe61e54-0c3d-4da6-a29d-2f027ee41b89.mp3