በቦረና ክልል በኖኖ-አሎ ቀበሌ በሚኖሩ ዜጎች ላይ ጥቃት ተፈጸመ ::


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


በቦረና ክልል በኖኖ-አሎ ቀበሌ በሚኖሩ ዜጎች ላይ ጥቃት ተፈጸመ ሲሉ የኢትዮጵያ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ቡድን ሀላፊ ተናገሩበቦረና ክልል ምዕራብ ሸዋ ዞን በኖኖ-አሎ ቀበሌ በሚኖሩ ዜጎች ላይ ባካባቢው የመንግሥት ባለሥልጣናትና ጥቂት ተባባሪዎቻቸው ብሄር-ተኮር ጥቃት ደርሶባቸዋል ሲል ሰ መ ጉ የተሰኘው የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች ድርጅት ገለጸ።

በቦረና ክልል ምዕራብ ሸዋ ዞን በኖኖ-አሎ ቀበሌ በሚኖሩ ዜጎች ላይ ባካባቢው የመንግሥት ባለሥልጣናትና ጥቂት ተባባሪዎቻቸው ብሄር-ተኮር ጥቃት ደርሶባቸዋል ሲል ሰ መ ጉ የተሰኘው የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች ድርጅት ገለጸ። ጥቃቱ ብሄር-ተኮር ይሁን እንጂ የብሄር ግጭት አይደለም ሲሉ የ ሰመጉ ጽሕፈት ቤት ዳይሬክተር ተናግረዋል።ጥቃቱ የተፈጸመባቸው ዜጎች ከወከሏቸው መካከል፥ በዛሬው እለት ባካባቢው ፖሊስ ቁጥጥር ሥር መዋላቸውም ታውቋል። የአዲስ አበባው ዘጋብያችን መለስካቸው አመሃ ዝርዝር ዘገባውን ይዟል ያድምጡ።  http://av.voanews.com/clips/VAM/2015/08/12/107407c6-7246-4856-b7c9-b79b29679ea3_original.mp3?download=1