Blog Archives

ኦሮሚያ ውስጥ እየታየ ላለው ተቃውሞና መዘዝ ተጠያቂው መንግሥት እንደሆነ ኦፌኮ ክሥ አሰምቷል፡፡

ኦሮሚያ ውስጥ እየታየ ላለው የተማሪዎች ተቃውሞና መዘዝ ተጠያቂው መንግሥት እንደሆነ የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ – ኦፌኮ ክሥ አሰምቷል፡፡

የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ – ኦፌኮ በአሁኑ ጊዜ የሃገሪቱ አንድነት ያለው “አጠያያቂ ሁኔታ ላይ ነው” ብሏል፡፡

እስከአሁን ለተፈጠሩ ችግሮችና ወደፊትም ሊከተሉ

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news, VOA Amharic

ትግርኛ ተናጋሪው VOA ጋዜጠኛ ወሎ ድረስ ምን ኣስኬደው?~~

Abera Lucas ~~~ግርማይ ገብሩ ወይዘሮ ብርቱካን ለBBC የሰጡትን ቃለመጠይቅ ውሸት መሆኑን ለማረጋገጥ በፌደራል ህግ መሰረት ትግራይ ክልልን ተሻግሮ ኣማራ ክልል ድረስ ዘልቆ ወይዘሮ ብርቱካን ኣነጋግረዋል። ኣማራ ክልል ውስጥ ለምን ሄደ ?ማንስ ላከው? ትግራይ ክልል ውስጥ የሚጣራ ነገር ጠፍቶ ነው? ወይስ

Tagged with: , , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news, VOA Amharic

VOA Amharic – Oct. 25, 2013

Tagged with: , , , , , ,
Posted in Amharic, VOA Amharic