ኦሮሚያ ውስጥ እየታየ ላለው ተቃውሞና መዘዝ ተጠያቂው መንግሥት እንደሆነ ኦፌኮ ክሥ አሰምቷል፡፡


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ኦሮሚያ ውስጥ እየታየ ላለው የተማሪዎች ተቃውሞና መዘዝ ተጠያቂው መንግሥት እንደሆነ የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ – ኦፌኮ ክሥ አሰምቷል፡፡

የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ – ኦፌኮ በአሁኑ ጊዜ የሃገሪቱ አንድነት ያለው “አጠያያቂ ሁኔታ ላይ ነው” ብሏል፡፡

እስከአሁን ለተፈጠሩ ችግሮችና ወደፊትም ሊከተሉ ለሚችሉ አደጋዎች ተጠያቂው “ፌደራል ሥርዓቱን እየናደ ነው” ያለው “መንግሥት ነው” ሲልም ከስሷል፡፡

“ኦሮሞዎችን የማሠር ዘመቻ ተጀምሯል” የሚለው ኦፌኮ እንቅስቃሴው እንዲቆም በመጠየቅ ባለአሥር ነጥብ መግለጫ አውጥቷል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የመለስካቸው አምሃን ዘገባ ያዳምጡ፡፡

http://av.voanews.com/clips/VAM/2015/12/02/22a3af51-6ec9-4090-a7e9-0bb1d50632d5.mp3?download=1