ከኢትዮጵያ የተለየችዋ “ኦሮሚያ” ? – ግርማ ካሳ
አንዳንድ የኦሮሞ አክራሪዎች “ኢትዮጵያዊ አይደለንም” ወይም በተለያዩ ምክንያቶች “ኢትዮጵያ መሆን አቁመናል” ይላሉ። “ኢትዮጵያዊነት” ምን ማለት ነው በሚለው ላይ የተለያዩ ትንተናዎች ልናደርግ እንችላለን። አንዳንዶች ኢትዮጵያዊነት ዜግነት ነው ይላሉ። ዜግነት ከሆነ ነዋሪነታቸው በዉጭ አገር የሆኑ፣
…
ከኢትዮጵያ የተለየችዋ “ኦሮሚያ” ? – ግርማ ካሳ
አንዳንድ የኦሮሞ አክራሪዎች “ኢትዮጵያዊ አይደለንም” ወይም በተለያዩ ምክንያቶች “ኢትዮጵያ መሆን አቁመናል” ይላሉ። “ኢትዮጵያዊነት” ምን ማለት ነው በሚለው ላይ የተለያዩ ትንተናዎች ልናደርግ እንችላለን። አንዳንዶች ኢትዮጵያዊነት ዜግነት ነው ይላሉ። ዜግነት ከሆነ ነዋሪነታቸው በዉጭ አገር የሆኑ፣
…
ለኦሮሞ ህዝብ ከዚህ የሚበልጥ አጀንዳ የለም!!
ከ18 የኦሮሚያ ዞኖች 14ቱ ዞኖች በ2009 ዓ.ም. ዩኒቨርሲቲ የሚገባ ተማሪ የለም ማለት ነው።
ኦሮሚያ ውስጥ 18 ዞኖቹ አሉ። እስካሁን ባለው መረጃ ከ18ቱ ዞኖች የመማር ማስተማር ሂደት ያልተቋረጠው በ4 ዞኖች ብቻ ነው። ትምህርት ሙሉ በሙሉ …
#Ethiopia #Oromoprotests :በሃረርጌ ክፍለሃገር የገበሬዎች እና ተማሪዎች ተቃውሞ በድጋሚ ተቀስቅሷል::የአቶ ሙክታር ከድር አማካሪ ወንድም በአግኣዚ ወታደሮች ተረሸኑ:: ሞት የባለስልጣናቱንም በር ማንኳኳት ጀመረች:: #MinilikSalsawi
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – በሃረርጌ ክፍለ ሃገር በመቻሬ እና አከባቢው ከገጠር እና ከከተማው
…
በተለያዩ የኦሮሚያ ክልሎች የተነሱ ተቃውሞዎች ዛሬም ቀጥለዋል::የፖለቲካ ሹሞች ቤተሰቦቻቸውን ይዘው ወደ አዲስ አበባ እየሸሹ ይገኛሉ:: #Ethiopia #Oromoprotests #MinilikSalsawi
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ካለፈው ሳምንት ጀምሮ በተከታታይ ካለማቋረጥ የአዲስ አበባን ማስተር ፕላን በመቃወም የተነሳው ሕዝባዊ እንቅስቃሴ የመልካም አስተዳደር
…
ፍርሃት የለቀቀበት ወያኔ በአሰላ የሚደረገውን የአትሌቲክስ አመታዊ ውድድር ማምሻውን ሰረዘው::
#Ethiopia #OromoProtests #EPRDF #AddisAbabaMasterPlan #MinilikSalsawi
Minilik Salsawi : የአዲስ አበባን ማስተር ፕላን በመቃወም በሸዋ ወለጋ ሃረርጌ ባሌ ጅማ እና በተለያዩ ከተሞች እና ወረዳዎች የሕዝቡን የለውጥ …
#Ethiopia #Oromoprotests is Underway in Welega University – በወለጋ ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ ተቃውሞ ተቀስቅሷል።በአምቦ ገበያው ወደ ተቃውሞ ሰልፍ ተቀየረ::በቀበሌ 6 አምቦ ለቅዳሜ ገበያ የወጣ ሕዝብ እጅግ ከፍተኛ ተቃውሞ እያሰማ ነው::
በወለጋ ዩኒቨርሲቲ ተማሪው በአሁኑ ሰአት ተቃውሞውን እያሰማ ከዩኒቨርሲቲው በመውጣት ወደ ከተማ …
የአዲስ አበባ ማስተር ፕላንን በመቃወም በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ ከተሞች እስከ
ሰው ህይወት ማለፍን ያስተከተለ ተቃውሞ በመካሄድ ላይ መሆኑን ተክትሎ ገዢው መንግስት
የተማሪዎቹን ጥያቄ የሃገር አንድነትን ከመበታተን ጋር በማያያዝ በብሔር ለመከፋፈል
የሚያደርገውን ሴራ ሕዝቡ በንቃት እንዲከታተለው ተጠየቀ::
በተለያዩ የሶሻል ሚዲያዎች ላይ …
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ከተቃውሞ ጀርባ አሉ የሚባሉ ተጠርጣሪ የኦሕዴድ ባለስልጣናት ስልካቸው ተዘግቶ ከቤታቸው እንዳይወጡ እየተደረገ ነው::በቤተሰቦቻቸው ላይ ከባድ ክትትል ይደረጋል::ወያኔ ግራ ገብቶታል::ተቃውሞው እየበረታ መምጣቱን ተከትሎ ግራ የገባው ወያኔ በኦሮሚያ ክልል ውስጥ ያሉ የሌላ ብሄር ተወላጆች ላይ ለመዝመት ያደረገው …
በአዲስ አበባ በኦሮሚያ ክልል እና በወታደራዊ እዞች እንዲሁም በደህንነት ቢሮ ያለው መረጃ …
#Ethiopia #OromoProtests #EPRDF #AddisAbabaMasterPlan #MinilikSalsawi
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በኦሕዴድ ባለስልጣናት ላይ ቁጥጥሩ ጠንክሯል::የየወረዳ ጸጥታ ሃላፊዎች ወደ ፌዴራል ደህንነት ቢሮ የተጠሩ ሲሆን …
በገዛ አፈ-ሙዙ መቃብሩን የሚቆፍር የሽንፈትን ጽዋ ይጎነጫል !
#Ethiopia #SemayawiParty #EPRDF #MinilikSalsawi
ከሰማያዊ ፓርቲ ብሔራዊ ምክር ቤት የተሰጠ መግለጫ @SemayawiParty
ካለፉት ሁለት ዓመታት ጀምሮ የአዲስ አበባ ከተማንና ዙሪያን ለማከለል ከወጣው የማስተር ፕላን ጋር በተያያዘ፤ ገቢራዊነትና ሃሳቡን
…
የቡራዩ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በፌደራል ፖሊሶች የተከበቡ ሲሆን ተማሪዎች ተቃውሞ እያሰሙ ይገኛሉ::በሃሮማያ ዩንቨርስቲ በር ላይ አንድ ወጣት ተማሪ ተገሏል::የሃሮማያ ዩንቨርስቲ ተማሪዎች መገደላቸውን ተከትሎ በአከባቢው በዳሞታ ባቴ ፊንቂልጥ የሚገኙ ነዋሪዎች ለተቃውሞ አደባባይ ወጥተዋል::ይህን ተከቶ ከሆርሶ ወታደራዊ ካምፕ በርካታ ወታደሮችን የጫኑ
…
ከኦነግና ኦነጋውያን ጋር ሰልፍ ስለመውጣት?
ኦነግና ኦነጋውያንን ወያኔንና የወያኔን ፖሊሲ ሲተቹ ስመለከት ይገርመኛል! ኦነግም ወያኔም አንድ ጡት የጠቡና ዛሬም የሚጠቡ የኢትዮጵያና የአማራ ጥላቻ ውላጆች የሆኑ የአንድ «ርዕዮተ አለም» መንትያ ልጆች ናቸው። የሁለቱ ልዩነት ወያኔ መሰሪነቱን አሟጦ በመጠቀም ለስልጣን ቋምጦ ሲቅበዘበዝ …
“ማስተር ፕላኑ ልማትን ያሻሽላል፤ በረብሻ የተሳተፉ ይከሰሳሉ” – መንግሥት
“የአዲስ አበባና የፊኒፊኔ ዙሪያ ልዩ ዞን ማስተር ፕላን” ላይ፣ ሰሞኑን በበርካታ የኦሮሚያ ከተሞች በተቀሰቀሰው ተቃውሞ፣ ከፖሊስ ጋር ግጭት ተፈጥሮ፣ ሶስት ሰዎች የሞቱ ሲሆን፣ የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ)፤ መንግስትን ተጠያቂ አድርጓል፡፡ የክልሉ …
ሰሞኑን በኦሮሚያና ሌሎች ክልሎች ባሉ ዪኒቨርስትዎችና ት/ቤቶች የአዲስ አበባ ማስተር ፕላን ተግባራዊነት ጋር ተያይዞ የተነሳውን ተቃውሞ ተከትሎ መንግስት በተማሪዎች ላይ አሰቃቂ እርምጃ እየወሰደ ተቃውሞውን ለማፈን የሚቻለውን ሁሉ እያደረገ ቢሆንም ከዚህ በፊት ‹‹ማንም የማስተር ፕላኑን ተግባራዊነት አያስቀረውም›› ካለው አቋም እንዲያፈገፍግ የተገደደበት …
በቡሌ ሆራ ዩንቨርስቲ ፌድራል ፖሊስ የካምፓሱን ቅጥር ግቢ ሰብሮ በመግባት ብዛት ያላቸው ተቃውሞዋቸውን እያሰሙ የነበሩ ተማሪዎችን እየጨፈጨፈ ከባድ ጉዳት እደረሰባቸው ።
…
የማለዳ ወግ…. የዛሬው ደም የነገ እዳችሁ ሆኖ ይፋረዳችኋል ! =====================================
* ከጎንደር ባዕታ ወህኒ እሰከ ኦሮሚያ ተማሪዎች
የጎንደር የባዕታ ወህኒ ቤት መቃጠሉን ተከትሎ ሰው ቆስሏል ፣ ሰው ሞቷል … የጎንደር ከተማ ነዋሪ ባዕታ ወህኒ ቤት እያለ በሚጠራው ማረሚያ ቤት በተከሰተ
…
ልማት የሚጠላ ሰው ያለ
…
የአዲስ አበባ ማስተር ፕላን … መሬት.. ካሳ.. ነጠቃ.. ጎዳና … አደጋ ( ምንሊክ ሳልሳዊ )
#Ethiopia #AddisAbabaMasterPlan #OromoProtests #EPRDF
Minilik Salsawi– ሃገር ቢያድግ ከተሞች ቢስፋፉ ማንም የሚጠላ የለም::በልማት ስም የሚደረጉ ድምጽ አልባ ሽብሮች ግን ለዜጎች
…
ኦሮሚያ ውስጥ እየታየ ላለው የተማሪዎች ተቃውሞና መዘዝ ተጠያቂው መንግሥት እንደሆነ የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ – ኦፌኮ ክሥ አሰምቷል፡፡
እስከአሁን ለተፈጠሩ ችግሮችና ወደፊትም ሊከተሉ
…
ቢቢኤን በዛሬው እለተ እሮብ ዝግጅታችን
http://goo.gl/alb6ny
መንግስት በኦሮሞ ተወላጆች በተማሪዎች ላይ የሚፈጸመውን የሃይል እርምጃ አጠናክሮ ቀጥሏል ዝርዝረ መረጃዎችን ይዘናል
በጉዳዩ ላይ ጋዜጠኛ በፍቃዱም ሞረዳን አወያይተናል
በመርሳ ከተማ የሚፈጸመው የመስጅድ ነጠቃና አፈና ተጠናክሮ መቀጠሉ ተገለጸ
ለወጣቱ ጥሪ ቀርበዋል
በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ
…
Minilik Salsawi – በሃሮማያ ዩኒቨርሲቲ አዲሱ የአዲስ አበባ ማስተር ፕላን ተግባራዊ እንዳይሆን የተቃውሞ ድምፃቸውን ሲያሰሙ ከነበሩ የኦሮሚያ ተወላጅ ተማሪዎች መካከል የፊዴራል ፖሊስ ሰራዊት አባላት ወደ ዪኒቨርሲቲው ቅጥር ግቢ በመግባት ሶስት ተማሪዎችን መግደላቸውንና ብዙዎችን ማቁሰላቸው እየተሰማ ነው ።
…
ማስተር ፕላኑን መቃወማቸው የገበሬው መፈናቀል አሳስቧቸው ነዉን ? – ግርማ ካሳ
ሰሞኑን በምእራብ ኦሮሚያ ተማሪዎች ተቃዉሞ አሰምተውል። የአሜሪክ ድምጽ በዚህ ዙሪያ ዘገባ አጠናክሯል። አንዳንድ ወገኖች ተማሪዎች ተቃዉሟቸውን ያሰሙት በዋናነት የአዲስ አበባን ማስተር ፕላን በመቃወም እንደሆነ ይናገራሉ።
“የአዲስ አበባን ማስተር ፕላን …
በሕገመንግስቱ አንቀጽ 39 መብት ነው ብሎ ወያኔ ያጸደቀውን የራሱን ሕግ በተግባር ሊተረጉሙ ተንቀሳቅሰዋል ያላቸውን በሃሰት ውንጀላ ከሰሰ::
ማስረጃ አልባ ከባባድ የሃስት ክሶች ቀርበውባቸዋል ::
=============================================================
ባለሥልጣናት አየር መንገድና ኤምባሲዎች ዒላማዎቻቸው ነበሩ ተብሏል :: የኦሮሞን ሕዝብ ነፃ ለማውጣትና ክልሉን ከፌዴሬሽኑ ለመገንጠል፣ …
በኦነግ አባልነት የእድሜ ልክ እስራት የተፈረደባት አሊማ አብዲ መሃመድ እንዳትማር ተከለከለች #Ethiopia #Oromo
በ2004 ዓ.ም በኦሮሞ ነፃአውጭ ግንባር (ኦነግ) አባልነት ተጠርጥራ ከታሰረች በኋላ የእድሜ ልክ እስራት የተፈረደባት አሊማ አብዲ መሃመድ እንዳትማር መከልከሏን ለማወቅ ተችሏል፡፡ በቃሊቲ ማረሚያ ቤት የምትገኘው አሊማ …
የኦነግ አባላትን ለማደን ጋራሙለታ የዘለቀው የሕወሓት የደሕንነት ሃይል የኦሕዴድ ካድሬዎችን ፈጃቸው::
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ከባሌ ክፍለሃገር ተነስተው አዳዲስ ተዋጊ አባላትን ለመመልመል ወደ ሃረርጌ ጋላሙለታ ዘልቀዋል የተባሉትን የኦነግ አባላት በደረሰው መረጃ መሰረት አድኖ ለመያዝ አሊያም የማያዳግም እርምጃ ለመውሰድ በሚል …