በወለጋ ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ ተቃውሞ ተቀስቅሷል። የፓርቲ መሪዎች የሆኑት አቶ በቀለ ገርባ እና አቶ በቀለ ነጋ በፖሊሶች ታይዘው ተወሰዱ::
የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ።
#Ethiopia #Oromoprotests is Underway in Welega University – በወለጋ ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ ተቃውሞ ተቀስቅሷል።በአምቦ ገበያው ወደ ተቃውሞ ሰልፍ ተቀየረ::በቀበሌ 6 አምቦ ለቅዳሜ ገበያ የወጣ ሕዝብ እጅግ ከፍተኛ ተቃውሞ እያሰማ ነው::
በወለጋ ዩኒቨርሲቲ ተማሪው በአሁኑ ሰአት ተቃውሞውን እያሰማ ከዩኒቨርሲቲው በመውጣት ወደ ከተማ በመጓዝ ላይ ይገኛል። ተማሪዎች ከወያኔ ወታደሮች ጋት ተፋጠዋል::… እንዲሁም በግንደበረት አውራጃ በሃረርጌ እና በአሩሲ በባሌና በሸዋ አብይ ከተሞች ተማሪዎች እና ነዋሪዎቹ ተቃውሞ ለማሰማት አደባባይ ወጥተዋል የኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግረስ በአዳማ በጠራው ሰላማዊ ሰልፍ ላይ የፓርቲ ከፍተኛ መሪዎች የሆኑት አቶ በቀለ ገርባ እና አቶ በቀለ ነጋ በፖሊሶች ታይዘው ከተወሰዱ በኋላ መረጃዎች እንደሚጠቁሙት የፖለቲካ መሪዎቹ ከከፍተኛ ወከባ በኋላ ተለቀዋል::
http://www.mereja.com/amharic/476666