Blog Archives

የትግል ስትራቴጂን ግብ ለማድረስ ለአንድ ወጥ ህዝባዊ እና ሃገራዊ አጀንዳ ተግቶ መስራት ይጠበቅብናል።

የትግል ስትራቴጂን ግብ ለማድረስ ለአንድ ወጥ ህዝባዊ እና ሃገራዊ አጀንዳ ተግቶ መስራት ይጠበቅብናል። ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎EthiopianOppositionParties‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬

Minilik Salsawi – Ethiopian DJ የህዝብን ትግል ለማስጠበቅ የሕዝብን ነጻነት ለማረጋገጥ የጋራ አንድነታችንን ማጠናከር ግድ የሚልበት እና ሃገራዊ/ህዝባዊ ሃላፊነታችንን …

Tagged with: ,
Posted in Alemayehu G. Mariam, Amharic, Ethiopian news

ከኢትዮጵያ የተለየችዋ “ኦሮሚያ” ? – ግርማ ካሳ

ከኢትዮጵያ የተለየችዋ “ኦሮሚያ” ? – ግርማ ካሳ

አንዳንድ የኦሮሞ አክራሪዎች “ኢትዮጵያዊ አይደለንም” ወይም በተለያዩ ምክንያቶች “ኢትዮጵያ መሆን አቁመናል” ይላሉ። “ኢትዮጵያዊነት” ምን ማለት ነው በሚለው ላይ የተለያዩ ትንተናዎች ልናደርግ እንችላለን። አንዳንዶች ኢትዮጵያዊነት ዜግነት ነው ይላሉ። ዜግነት ከሆነ ነዋሪነታቸው በዉጭ አገር የሆኑ፣

Tagged with: , ,
Posted in Alemayehu G. Mariam, Amharic News, Ethiopian news

ንብረትነቱ የመንግስት የሆነ በጎሮ ከተማ የሚገኝ የመሳርያ መጋዘን ሙሉ በሙሉ በእሳት ጋይቶ ወደመ። (ፎቶዎች)

ንብረትነቱ የመንግስት የሆነ በጎሮ ከተማ የሚገኝ የመሳርያ መጋዘን ሙሉ በሙሉ በእሳት ጋይቶ ወደመ።(ፎቶዎች)ger1ger

ger

Posted in Alemayehu G. Mariam, Amharic, Ethiopian news

አዲስ አበባን ዝጋ ዘመቻ

 Millions of voices for freedom - UDJ's photo.

 

ገዚው ፓርቲ የሕዝብ ጥያቄ ከማክበር ይልቅ ፣ ብሄራዊ መግባባት እንዲፈጠር ከመስራት ይልቅ ፣ የሃይል እርምጃ በመዉሰድ የተነሱ ተቃዉሞዎችን ለመጨፍለቅ ወስኑዋል። በዚህም ምክንያት በመቶዎች የሚቆጠሩ፡ኢትዮጵያዉያን በኦሮሚያ በግፍና በጭካኔ ተገድለዋል። ከሺሆች የሚቆጠሩ ታስረዋል።

ይህ ትግል ዉጭ አገር ያሉ ትግል አይደለም።

Tagged with: ,
Posted in Alemayehu G. Mariam, Amharic News, Ethiopian news

ኢትዮጵያ የተሻሉ አማራጮችን አጥታ ነውን ?

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም      

ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ

Ethiopia 40እ.ኤ.አ ግንቦት 2015 “ህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ የእራሱን ጥላ የሚፈራው ለምንድን ነው?“ በሚል ርዕስ ትችት አቅርቤ ነበር፡፡

በዚያ ትችት ላይ የወያኔ ወሮበላ የዘራፊ ቡድን ስብስብ ደጋፊዎች የወያኔው አመራሮች በግንቦት ስለሚካሄደው የይስሙላ የቅርጫ ምርጫ በፍርሀት …

Posted in Alemayehu G. Mariam, Amharic, Amharic News

ውስጡ በስብሶ በፕሮፓጋንዳ ብቻ እየኖረ የሚገኘው የወያኔ ስርአት ለመጣል የእያንዳንዳችን ጉልህ ድርሻ ይጠበቅብናል::(ምንሊክ ሳልሳዊ‬) ‪

ውስጡ በስብሶ በፕሮፓጋንዳ ብቻ እየኖረ የሚገኘው የወያኔ ስርአት ለመጣል የእያንዳንዳችን ጉልህ ድርሻ ይጠበቅብናል::(ምንሊክ ሳልሳዊ‬)

Minilik Salsawi :- እኛ የኢትዮጵያ ሕዝቦች ነጻነት ተጠምተናል::…ፍትህን ናፍቆናል::..ሰላማችን ደፍርሷል::…ብደረድራቸው ሊያልቁ የማይችሉ እና በምናውቃቸው የጭቆና ሰቆቃ ውስጥ እየተንገሸገሽን ነው::ይህ ደግሞ ሁሉ ሰቆቃ ፈጣሪው እና ድርጊቱን የሚፈጽመው …

Tagged with: ,
Posted in Alemayehu G. Mariam, Amharic

ፕሬስደንት ኦባማን ለድጋሜ ምርጫ ለምን አንደምደግፋቸው

ከፕሮፌሰር  ዓለማየሁ  ገብረማርያም

ትርጉም  ከነጻነት ለሃገሬ

በ2008 ምርጫ ወቅት ዕጩውን ፕሬዜዳንት ኦባማን በደስታ ነበር የደገፍኳቸው? በእርግጠኝነት! ባለፉት አራት ዓመታት ጊዜ ያከናወኑት ሁሉም  ተግባራቸውንስ የምስማማበት ነው? ፈጽሞ! በ2008 የገቡትን ቃላቸውንስ በሙሉ አክብረዋል? እንዲያዉም! በ2012 በፕሬዜዳንት ኦባማ ቅር ተሰኝቻለሁ? በሚገባ! ግን: እኮ …

Tagged with: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , ,
Posted in Alemayehu G. Mariam, Amharic

በኢትዮጵያ ወቅቱ ወደፊት መራመጃ ነው

ከፕሮፌሰር  ዓለማየሁ  ገብረማርያም

ትርጉም  ከነጻነት ለሃገሬ

በኢትዮጵያ ወቅቱ መጥረቢያውን ቀብሮ ወደፊት መራጃ ነው፡፡ ኔልሰን ማንዴላ እንዳስተማሩት ‹‹ከጠላትህ ጋር ሰላምን መመስረት ከፈለግህ፤ከጠላትህ ጋር አብረህ መስራት አለብህ በዚህን  ጊዜ ጠላትህ አጋርህ ይሆናል፡፡›› እኔ ደግሞ ትንሽ ላክልበትና፤ጠላትህ ወዳጅህና ተባባሪህ ይሆናል፡፡ከታሪክ እንዳየነው፤ ብሔራዊ አሜሪካኖች …

Posted in Alemayehu G. Mariam, Amharic

new website in 2012 www.dawit12.webs.com go in

www.dawit12.webs.com  we are available 24/7…

Posted in Alemayehu G. Mariam, Amharic, History, Poem, Sports

ለዶናልድ ፔይን የሰብአዊ መብት ችሮታ

ከዓለማየሁ ገብረማርያም
(ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ)

ዶናልድ ፔይን መሪ የዴሞክራሲና የሰብአዊ መብት ጥሪ፤መሪ የከበሮ ጎሳሚ ነበሩ

ባለፈው ሳምንት ባሰደነገጠን የዶናልድ ፔይን ከመሃላችን መለየት፤ሁሉም የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች በእጅጉ አዝነናል፡፡ፔይን በአሜሪካ ኮንግሬስ ተወዳዳደሪ የሌላቸው ብቸኛ ጠበቃችን ነበሩ፡፡ድንገተኛ መለየታቸው ለኢትዮጵያ ብሎም ለአፍሪካ የነጻነት የዴሞክራሲና …

Posted in Alemayehu G. Mariam