Blog Archives

ሕዝብን ጥቂት ነውጠኛ ብሎ መፈረጅ የአገዛዙን ድንቁርና ይመሰክራል:: (ምንሊክ ሳልሳዊ‬)

Minilik Salsawi የወያኔው ስርኣት ተናግቶ በመላው አገሪቱ ከፍተኛ ውጥረት መንገሱ እያየን እንገኛለን::ላለፉት ስምንት ሳምንታት በመላው የኦሮሚያ ክልል የተነሳው የሕዝብ ተቃውሞ የሕዝብን ጥያቄ ከመመለስ ይልቅ ሕዝብ ከዳር እስከዳር በሕብረት ሆ ብሎ መውጣቱ በቂ ማስረጃ እያለ ጥቂት ነውጠኞች በማለት ማጣጣል የወያኔ አገዛዝ …

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በሁሉም ጣቅጣጫዎች ጦርነቱን በሐላፊነት የሚወስደዉ አካል ጠፍቷል!!!

ከሰሞኑ የተቆሰቆሰዉን ጦርነት ለመከታተልና ለማጥራት በሚል የተንቀሳቀሱ የወያኔ አንጃ ወታደሮች ቡድን ጥቃት እየደረሰባቸዉ ይገኛሉ፡ ወያኔ በአዲግራትና ከማይ ጻይ ተወርዋሪ አየር መንደርደሪያ ሰፈሮች ባሻገር በተለያዩ የከተማዋ አካባቢዎች እያለፈና እየዘለለ የሚደርስበትን ጥቃት ለማድበስበስ በየስፍራዉ የመከላከያ ሰራዊቱ ስልጠና ላይ ነዉና የተኩስ ድምጽ ብትሰሙም…

Tagged with: , , , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News

አርበኞች ግንቦት ሰባት ባሳቻ በሰነዘረው ጥቃት ስፍር ቁጥር የሌለው የወያኔ ጋሻጃግሬዎች ተደመሰሱ

ሰበር መረጃ “ዛሬ ጠዋት አርበኞች ግንቦት ሰባት ባሳቻ በሰነዘረው ጥቃት ስፍር ቁጥር የሌለው የወያኔ ጋሻጃግሬዎች ሲደመሰሱ ገሚሱ ትግራይ ቦርደር ሆስፒታል እየተባለ ወደ ሚጠራዉ የህክምና ተቋም ቁስለኛ ወታደሮች ለህክምና ሲትም መዋሉን ከስፍራው ያይን ምስክር በተለይም ለ አፈትላኪ ዜና ምንጭ ዘግይቶ አድርሶናል።…

Tagged with: , , , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News

በኢትዮጵያ አስቸኳይ የምግብ እርዳታ የሚያስፈልጋቸው ዜጎች ቁጥር 4.5ሚልዮን መድረሱ ተገለጠ

በተባበሩት መንግሰታት የሰብአዊ ድጋፍ ቢሮ ይፋ ባደረገው አዲስ ሪፖርት በኢትዮጵያ የምግብ እርዳታ የሚያስፈልጋቸው ዜጎች ቁጥር በያዝነው ወር 4.5ሚልዮን መድረሱን ይፋ አድርጓል፡፡ የ2015 ግማሽ አመት የሰብአዊ ድጋፍ ተፈላጊነት ከተገመገመ በኋላ ሪፖርቱ ይፋ ሲደረግ ለጋሽ አገራትና የኢትዮጵያ መንግስት ተወካዩች በስፍራው መገኘታቸውን መረጃው…

Tagged with: , , , , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News

በባህር ዳር ቀበሌ 11 ወጣቶችና በፖሊሶች መካከል ግጭት ተፈጠረ

አርበኞች ግንቦት 7 ድምጽ እንደዘገበው የባህር ዳር ከተማ ቀበሌ 11 አባይ ማዶ ወጣቶች አንድ አካባቢ ላይ ተሰባስበው በመጫወት ላይ እያሉ ፖሊሶች ድንገት መጥተው “ለምን አንድ ላይ ተሰብስባችሁ ቆማችሁ?” በማለት አምባጓሮ በመፍጠራቸው ነበር ግጭቱ የተነሳው፡፡ ፖሊሶቹ ወጣቶችን ከቆሙበት በኃይል አባረው ወደየቤታቸው…

Tagged with: , , , , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News

በአዲስ አበባ እና በክፍለ ሀገሮች የምግብ ዘይት እጥረት በከፍተኛ ደረጃ ተባብሶ ቀጥሏል

የወያኔ መንግስት 3 ሊትር ዘይት በ72 ብር አቀርባለው ቢልም ከእጥረቱ በተጨማሪ ደረጃውን ያልጠበቀና ለምግብነት የማይውል መሆኑን ዘይቱን ያገኙ ሰዎች እየተናገሩ ነው። ከግለሰብ ሱቅ የ1 ሊትር ዘይት በ75 ብር እየተሸጠ ቢሆንም ይህም ከኮሌትሮል ነፃ ያልሆነ እና ለጤና ጠንቅ ነው።ይህ የተበላሸ ዘይት…

Tagged with: , , , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News

ከ40 በላይ የወያኔ አየር ሀይል ሰራተኞችና ባለሙያዎች መጥፋታቸው ተነገረ

በአንድ ወር ውስጥ ብቻ ከአየር ሀይል ከ40 በላይ ሰራተኞችና ባለሙያዎች በስልጣን ላይ ያለውን የወያኔ አገዛዝ በመክዳት ወደተለያዩ ቦታዎች መጥፋታቸው ታወቀ:: የአየር ሀይል የኢሳት ምንጮች እንደገለጹት ከደብረዘይት ጠቅላይ መምሪያና ከተለያዩ የአየር ሀይል ምድቦች የጠፉት ባለሙያዎች 14 ቴክኒሺያኖችን የሚጨምር ሲሆን አብራሪዎችም እንደሚገኙበት…

Tagged with: , , , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News

ከአዲስ አበባ ከተማ በደህንነት ኃይሎች የታፈኑት ሃያዎቹ ሙስሊሞች ዛሬ ልደታ ፍርድ ቤት ቀርበው ድጋሚ ለሐምሌ 28 ቀጠሮ ተሰጣቸው ።

በከድር መሃመድ የክስ መዝገብ የተከሰሱት ወጣት ወንድሞቻችን እና አንድ እህታችን፣ የቢላል ራዲዩ ጋዜጤኞች ካሊድ ሙሃመድና ዳርሶማ ሶሪን እንዲሁም በሐሰት አልመሰክርም በማለቱ ብቻ በእስር ላይ የሚገኘው ወንድም ሙጂብ አሚኖን ጨምሮ በአጠቃላይ 20 የሚሆኑ ሙስሊሞች ከ 5 ወር በፊት በደህንነት ኃይሎች ታፍነው…

Tagged with: , , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News

የወያኔ የፍትህ ሚንስቴር የአቶ ተማም አባቡልጋን የጥብቅና ፈቃድ ለ1 ዓመት አገድኩ አለ

        በጥብቅና ሙያ የሚተዳደሩት አቶ ተማም አባቡልጉ አባዲኮን ከስነ ምግባር ጋር በተያያዘ በሚል ለ፩ አመት ከሰባት ወር የጥብቅና ፍቃዳቸውን ታግዳል። አቶ ተማም አባቡልጉ በግፍ ለታሰሩት ጋዜጠኞችና የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮች ጥብቅና በመቆም የወያኔን መሰሪ አሰራር ለአለም በማጋለጥ የሚታወቁ…

Tagged with: , , , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News

ፍ/ቤቱ በእነ ዘላለም ወርቃገኘሁ ላይ ብይን ሳይሰጥ ቀረ

በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር በእነ ዘላለም ወርቃገኘሁ የክስ መዝገብ የሽብር ክስ የተመሰረተባቸው የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮችና ሌሎች በተመሳሳይ መዝገብ የተካተቱ ተከሳሾች ላይ የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ለዛሬ ተከሳሾች በነጻ ይሰናበቱ ወይስ ይከላከሉ በሚለው ላይ ብይን ይሰጣል ተብሎ ተጠብቆ የነበር ቢሆንም ብይኑ ሳይሰጥ…

Tagged with: , , , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News

የሙስሊም መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት የፍርድ ቤት ቀጠሮ ወደዕረቡ መዘዋወሩ ተሰማ በፍርድ ቤቱ ቅጥር ግቢ እና ውጪ በርካታ የጸጥታ ሃይሎች ነበሩ

ዛሬ በጥዋት የሙስሊም መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት ላይ ሊሰጥ የተቀጠረውን ውሳኔ ተመልክቼ ለመዘገብ ልደታ በሚገኘው የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አምርቼ ነበር፡፡ 3፡30 ሰዓት ገደባ በታችኛው መግቢያ በር ጋር ስደርስ፣ ቁጥራቸው በዛ ያሉ፣ የሚሊተሪ ልብስ የለበሱ የጸጥታ ሃይሎች እና የአዲስ አበባ…

Tagged with: , , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News

የዞን 9 ጦማርያንና ሦስቱ ጋዜጠኞች ለብይን ተቀጠሩ

በእነ ሶልያና ሽመልስ የክስ መዝገብ የሽብር ክስ ቀርቦባቸው ጉዳያቸው በፍርድ ቤት እየታየ የሚገኙት የዞን ዘጠኝ ጦማርያን እና ሶስቱ ጋዜጠኞች የቀረበባቸውን ክስ መከላከል ያስፈልጋቸዋል ወይስ በነጻ ይሰናበቱ የሚለው ላይ ብይን ለመስጠት ለሐምሌ 13/2007 ዓ.ም ቀጠሮ ተሰጥቷል፡፡ ዛሬ ሰኔ 8/2007 ዓ.ም የፌደራሉ…

Tagged with: , , , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News

የአለም ሀገራት ባሰፈኑት የህግና ፍትህ ስርአት ምዘና ኢትዮጵያ ከ102 የአለም ሀገራት 94ተኛ ደረጃ ተሰጥቷታል

ዎርልድ ጀስቲስ ፕሮጀክት የተባለው በአለም ላይ ፍትህና የህግ የበላይነት እንዲረጋገጥ እሰራለሁ የሚል ተቋም የ 102 የአለም ሀገራትን የፍትህና ህግ ስርአት ደረጃ ይፋ አድርጓል፡፡ ከተለያዩ ሀገራት ከ 100 ሺህ የማያንሱ ህዝቦችን መጠይቅ በማድረግ ጭምር የተጠናቀረው ይህ የተቋሙ ሪፖርት በዚህ ረገድ የኢትዮጵያችንንም…

Tagged with: , , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News

በጎንደር፤ በደብረብርሃን፤ በደሴ የወያኔ የምረጡኝ ፖስተሮች እየተቀደዱ ሲሆን ጎንደር ከዚሁ ጋር ተያይዞ ዜጎች እየታሰሩ ነው

የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች ሚያዚያ 1/2007 ዓ.ም በብአዴን ኢህአዴግ ስርዓት የተለጠፈውን የምረጡኝ መቀስቀሻ ፖስተር በማየት ለውጥ ለማያመጣ ስርዓት አንመርጥም እያሉ እየቀደዱት መሆናቸውን ምንጮቻችን ገለፁ፣ በጎንደር ከተማ ቀበሌ 04 በኢህአዴግ የተለጠፈውን የምርጡኝ መቀስቀሻ ፖስተር በማየት ለውጥ ለማያመጣ ስርዓት አንመርጥም በማለት እየቀደዱት መሆናቸውን…

Tagged with: , , , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News

ሰበር ዜና / የኖርዌይ አንባሳደር በኢትዮጵያ ዜጎቻቸውን አስጠነቀቁ የሚሉትና ሌሎች ዜናዏችን ከDCESON ሬዲዮ ይከታተሉ

ኦህዴድ/ኢህአዴግ ዜጎችን በማሰርና በመደብደብ መጠመዱ ተነገረ የወያኔ /ህወሃት ካድሬዎች እርስ በራሳቸው እንደማይተማመኑ ተገለፀ በሁመራ አከባቢ ህወሀት እስከአሁን ከአንድ መቶ በላይ ኢትዮጵያውያንን ገድሏል የአሜሪካ ም/የውጪ ጉዳይ ሚንስትር ዌንዲ ሸርማን አዲስ አበባ የተናገሩትን አስተባበሉ ወያኔ ከአቶ አንዳርጋቸው የረባ መረጃ ለማግኘት ባለመቻሉ የስነ…

Tagged with: , , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News

የሰሜን ጎንደር ህዝብ እኛን ምረጡንና የማዳበሪያ እዳችሁን ቀስ ብላችሁ ትከፍላላቸሁ እየተባሉ ነው።

በአማራ ክልል ሰሜን ጎንደር ዞን የሚገኙት የብአዴን ኢህአዴግ አመራሮች ህዝብ አይመርጠንም የሚል ስጋት ስላደረባቸው ለህብረተሰቡ የማደናገርያ ቃል እየገቡለት መሆናቸውን ተገለፀ፣የደረሰን መረጃ እንደሚያመለክተው- የብአዴን ኢህአዴግ አመራሮች በአማራ ክልል ሰሜን ጎንደር ዞን የሚገኘውን ህዝብ በማዳበሪያ እዳ ተማርሮ እንደሚገኝ አስቀድመው ስለተረዱ ሱሪያችሁን በጭንቅላታችሁ…

Tagged with: , , , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News

ሰበር ዜና ወያኔ ሕዝቡን እያሸበረ ነው

የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ የአዲስ አበባ ም/ ቤት የወጣቶች ጉዳይ ሰብሳቢ የነበረው በአሁን ጊዜ ደግሞ የሰማያዊ ፓርቲ አባል በመሆን የወያኔን ስርዓት እየታገለ የነበረው # ስንታየሁ_ቸኮል ከመኖሪያ ቤቱ በር ገንጥለው በገቡ ፖሊሶችና የደህንነት ኋይሎች የፍርድ ቤት ማዘዣ ሳይዙ ከፍተኛ ድብደባ እየተፈፀመበት…

Tagged with: , , , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News

ህወሃት መራሹ ኢህአዴግ የእምነት ቦታዎችን ማራካሱን ቀጥሎበታል

  ማምሻውን ፖሊሶችና ፌድራል ፖሊሶች ጨርቆስ ቤተክርስቲያን ውስጥ በመግባት በምእምናን ላይ ድብደባ መፈጸማቸውን ጉዳት የደረሰባቸው  ገለጹ ህወሃት መራሹ ኢህአዴግ የእምነት ቦታዎችን በማርከስ ከዚህ ቀደም በገዳማት በመስጅዶች ውስጥ በመግባት በምእምናን ላይ ድብደባ ሲፈጸም መቆየቱ የሚታወስ ሲሆን በዛሬው እለት በጨርቆስ ቤተክርስቲያን ውስጥ…

Tagged with: , , , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News

የሳምንቱ አበይት ዜናዎችና ሌሎችም ዝግጅቶች በDCESON ራድዮ ያዳምፁ

የወያኔ ወታደሮች ስርሀቱን በመክዳት ላይ መሆናቸው ተሰማ የሰማያዊ ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ መልዕክት ለ10ኛ ጊዜ ተመለሰ የወያኔ ሰላዮች በማህበራዊ መገናኛዎች አማራና ኦሮሞን ሊያጋጭ ይችላሉ የተባሉ ክብረነክ ጽሁፎችን እንዲያሰራጩ ታዘዙ። ኢትዮጵያ የደቡብ ሱዳንን ተፋላሚዎች ከማስታጠቅ ጀርባ እጇ አለበት ተባለ የአል-ሻባብ ታጣቂዎች በኬንያ…

Tagged with: , , , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News

እርማችሁን አውጡ! (ክፍል ሁለት) ዲ/ን ሙሉጌታ ወልደገብርኤል

እርማችሁን አውጡ! ክፍል ሁለት

ከባለፈው የቀጠለ

ባለፈው ክፍል አንድ ሰፊ ንባባችን ርእሱ ጠብቀው የሚነሱ በርከት ያሉ የተለያዩ ርእሰ ጉዳዮች እንስተን መወያየታችን የሚታወስ ነው። በዛሬ ለትም እንዲሁ ከባለፈው በመቀጠል ዋና ዋና ነጥቦች በማንሳት ጥቂቶቹን የምንዳስስ ሲሆን ከሁለትና ከሦስት ገጽ

Tagged with: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ኢትዮጵያ ሙስና አለቅጥ ከተንሰራፋባቸዉ ሀገራት አንዷ ናት – ጀርመን ራዲዮ

በዚሕ ሳምንት አንድ አድማጫችን ከኢትዮጵያ በላኩልን የSMS መልዕክት «ኢትዮጵያ ዉስጥ ሙስና እንደ አንድ የሥራ-መስክ እየተሰራበት ነዉ»፥-በማለት የሙስናን ወይም የንቅዘትን መንሠራፋት ባልተወሳሰበ አማርኛ ገልፀዉት ነበር። በአድማጫችን አስተያየት የማይስማሙ በርግጥ ይኖራሉ። ትራንስፓረንሲ እንተርናሽናልን የመሳሰሉ ጉዳዩን ያጠኑ ድርጅቶችና ባለሙያዎች እንደሚሉት ግን ኢትዮጵያ ባጭር …

Tagged with: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ዋኤል ጎኒም ኢትዮጵያዊ ቢሆን ኖሮ…?

-->ዋኤል ጎኔም

Tagged with: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

የተስፋይቱ ምድር ተስፋ እኛ “ወንድማማቾች ነን”

የተስፋይቱ ምድር ተስፋ እኛ “ወንድማማቾች ነን”

 ውድ ኢትዮጵያዊያንና ይሁዲ ወገኖቻችን

እኛ ኢትዮጵያዊ- እስራኤላዊያን ይሁዲዎች በሁሉም ዘርፍ ጠንክረን በብቃት ለመገኘትና በሁሉም አቅጣጫ ያለንን እምቅ ዕውቀትና ኃይል በማስተባበር በአንድነት በመቆም መብታችንን ከማስከበር አልፎ በማናቸውም በአገራችን በእራኤል ባሉ ከፍተኛ የሥራ አመራር መስኮች ላይ …

Tagged with: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

የርዕዮት ዓለሙ ክስና የጠበቃዋ ተቃዉሞ

ርዕዮት ዓለሙ ከዚሕ ቀደም የበታች ፍርድ ቤት አስራ-አራት ዓመት እስራትና የገንዘብ መቀጮ በይኖባት ነበር።ይግማኝ ሰሚ ፍርድ ቤት ግን ቅጣቱን ወደ አምስት-ዓመታት እስራት ዝቅ አድርጎታል።ርዕዮት ዓለሙ ለሰበር ሰሚዉ ችሎት አቤት ያለችዉ የአምስት ዓመቱ እስራትም የሕግ አተረጓገም ክፍተት አለበት በሚል ነበር

የጋዜጣ …

Tagged with: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

መምህሩ እንደ እረኛ ተማሪው እንደ መንጋ! ታደለ መኩሪያ

እንዲህ ያለ ዘመን ፣ዘመነ ጋንድያ፤
ሰው እንዴት ይሆናል፣ ከርሞ እንዳ ጥጃ፤

በሃገራችን ትምህርታቸውን የሚያቋርጡ ተማሪዎች ቁጥር እየጨመረ መሆኑ ይገለፃል። ይህንንም ለማስቆም በትምህርቱ ዓመት መጀመሪያ ላይ የተመዘገቡትን ተማሪዎች ቁጥር መምህራን ተረክበው በዓመቱ መጨረሻ ማስረከብ እንዳለባቸው ለመፍትሔነት ቀርቧል። መምህራንም የደረጃ እድገት፣ የደመወዝ …

Tagged with: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic