Blog Archives

ኦሮሞው ኢትዮጵያዊ ያነሳውን የትግል ችቦ ሌላው ኢትዮጵያዊም ተቀብሎ ያበራል! ገለታው ዘለቀ

የኦሮሞ ህዝብ ጥያቄ ከዚህች ከኣዲስ ኣበባዋ የመሬት ነጠቃ ጥያቄ በጅጉ ገዝፎ የሄደ ነው። ከፍተኛው ጥያቄ የመልካም ኣስተዳደር ጥያቄ ነው። በመጀመሪያ ህወሃት ይህን ዘረኛ ፖለቲካውን ተሸክሞ ኣዲስ ኣበባ ከገባ በሁዋላ በተለይ ኦሮሞንና ኣማራን ጸጥ ኣድርጎ ለመግዛት የተጠቀመው ዘዴ በነዚህ ክልሎች ውስጥ…

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ድርቅ ርሃብና ችጋር ምንና ምን ናቸው? ኢትዮጵያስ ለምን የርሀብ ሀገር ሆነች? ፈቃደ ሸዋቀና

ሀገራችን መሬት ላይ እንድ ሌላ ግዙፍ የርሀብና የችጋር ዳመና እያንዣበበ ነው። አንዳንድ ቦታም ግዳይ መጣል መጀመሩን እየሰማን ነው። ይህ ችግር በሰብዓዊ ዕውቀትና ሀይል የሚፈታ ሆኖ ለምንድነው እንዲህ እየተመላለሰ የሚጎበኘን? ሌሎች ሀገሮች ተመሳሳይ የአየር ሁኔታ ችግር እየገጠማቸው እንደኛ ለአዋራጅ ጉስቁልናና ልመና …

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የስንክሳሩ መጨረሻ ገፅ ታጠፈ – ሙሉጌታ ሉሌ አለፈ! ታሪኩ አባዳማ

የዚህ ታላቅ ሰው ድንገተኛ ዜና-ዕረፍት ህሊናዬን ዘልቆ አናውጦታል ፣ ለጥቂት አፍታዎች ተደነባብሬ ነበር፣ እስከ አሁንም ውስጤን በምናቤ ሳሰላስለው የሰቀቀን ስሜት እንደ ዋጠኝ አለሁ። ታላቅ ዋጋ የምትሰጡት ፣ ፋይዳ ያለው የአገር ፣ የህዝብ እና የታሪክ ስንከሳር የታጨቀበት ግዙፍ መርከብ በማእበል ተመቶ …

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ምላሽ ለአቶ እያሱ አለማየሁ (ሃማ ቱማ)

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ከሰሞኑ ጫጫታ ባሻገር – በዩሱፍ ያሲን

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ስንታየሁ ቸኮል የሁሉም ነው (በዳዊት ሰለሞን)

የአእምሮ ህመምተኛ የሆኑ ወላጅ እናት አሉት፡፡ወጥቶ እስኪገባ በስስት የሚጠብቁት ሁለት ልጆቹን በተመለከተ ቁጥር የሚወርሷት አገር ብዙ የችግር ቋጠሮዎችን እንደተሸከመች ያስተውልና ነገን ስለ ልጆቹ ‹‹ብሩህ ››ለማድረግ ስጋውን፣አእምሮውንና መንፈሱን ያድሳል፡፡በትግሉ ውስጥ የሚያደክሙ ‹‹ምን አገባኝን የሚያስመኙ››ብዙ መሰናክሎች ቢደቀኑበትም ስንታየሁ ለበቃኝ ‹‹ግንባሩን ››አያጥፍም፡፡
በአንድ …

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

ከ35 በላይ አንድነቶች ታስረዋል

ሕግ መንግስቱ በሚፈቅደው መሰረት ሰላማዊና ሕጋዊ በሆነ መንገድ መብታቸዉን ለማስከበር ፣ ተደራጅተው ሲንቀሳቀሱ፣ ወንጀል ሳይፈጽሙ በዉሸት ክስ በወህኒ በግፍና በጭካኔ እየሰቃዩ ያሉ የአንድነት አባለት ብዙ ናቸው። ባለፉት ሁለት ቀናት ብቻ ቢያንስ ፣ ለማረጋገጥ የቻልነው ከአምስት በላይ አንድነቶች ታስረዋል፡11137183_1082266905133995_3244633509211159253_n

1. አንድዋለም …

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

አንዱዋለም አራጌ ለልጁ የጻፈው – የሚሊዮኖች ድምጽ

ሁለት ሕጻናት አሉት። የመጀመሪያ ወንድ ልጁ ሩህ ይባላል። ከአራት አመታት በፊት፣ ልጁን ከትምህርት ቤት ሊያወጣ ወደዚያ ሲያመራ ታጣቂዎች ከበቡት። እየሰደቡ፣ እየደበደቡ ወደ ወህኒ ወሰዱት። አንድ ፖሊስ ይበቃ ነበር። ግን የለየለት ነፈሰ ገዳይ የሚይዙ ይመስል፣ ይሄን አንድ ሰላማዊ የልጅ አባት ለመያዝ …

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

ርዮትን ተክታ ወህኒ የወረደች የጣይቱ ልጅ – የሚሊዮኖች ድምጽ

አስቴር ስዩም ትባላለች ። በጎንደር ምእራብ አርማጭሆ የቀድሞው አንድነት ፓርቲ አመራር አባል ነች። የማስተርስ ዲግሪዋን ከዩኒቨርሲቲ በማእረግ ተቀብላለች፡ ላመነችበት ነገር ወደኋላ የማትል የጣይቱ ልጅ መሆኗን ለመረዳት ብዙ ጊዜ አላስፈለግም። ስትናገር ቁጥብ ናት ። ከመናገር ማዳመጥን ታስቀድማለች ።ታዲያ ይህች ባለትዳርና አንድ …

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

ለሕዝብ የቆመ ሽብርተኛ የሚባልበት አገር – የሚሊዮኖች ድምጽ

ወያኔ ሃብታሙ አያሌው ላይ ላቀረበው ክስ፣ ምንም አይነት መረጃ የለዉም ። ክሱ በአብዛኛው “በኢሳት ፣ በዚህ ራዲዮ፣ በዚያ ፓል ቶክ ክፍል … ቃለ መጠይቅ አደረገ ..” ወዘተረፈ የሚል ነው።
ኢሳት ላይ እጅግ በጣም በርካታ ኢትዮጵያዊያን እና የዉጭ አገር ዜጎች ቀርበዋል። …

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

ይችን ያልተዘመረላትን ሴት እናውቃታለን ? የሚሊዮኖች ድምጽ

ያልተዘመረላት፣ ያልተነገረላት ጀግና ኢትዮጵያዊት ሴት ናት። እንዴሌሎች “እኔ ምን አገባኝ ? አርፌ ልቀመጥ” ብላ፣ ባርነትንና ዉርደትን አሜን ብላ ተቀብላ፣ ሕሊናዋን ሸጣ፣ የገዢው ፓርቲ አዉደልዳይ ሆዳም ካድሬና አገልጋይ ሆና ፣ በዘረኘንትና በጠባብነት በሽታ ተለክፋ መኖር ትችል ነበር። ግን አላደረገችውም።
ሃዲያ መሐመድ
ከደቡብ ክልል …

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

እነርሱ ሽብርተኛ ይሉታል፣ እኛ ግን ጀግና እንለአለን – አማኑኤል ዘሰላም

የአንዲት ትሁት ኢትዮጵያዊት ባላቤትና የልጅ አባት ነዉ። የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ብሄራዊ ምክር ቤት ወጣት አመራር አባል ነበር። በፓርቲዉ ዉስጥ፣ በዉጤት ላይ የተመሰረተ፣ የሰለጠነ ሰላማዊ ፖለቲካ ያራምድ የነበረውን በወያኔ ሕጋዊነትን በጉልበት የተነጠቀ የአንድነት ፓርቲ አደራጅ ነበር። በሐሰት የሽብርተኝነት ክስ ይከሰሳል። …

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

ጀግናችንን ፍቱልን!! – ዘለላመ ደበበ

ጀግናችንን ፍቱልን!! ይህ በፎቶው ላይ የምትመለከቱት የነፃነት ታጋይ የቀድሞው አንድነት ፓርቲ መስራች አባል፣ የወረዳ 2/14 ሰብሳቢ እንዲሁም የብሄራዊ ምክር ቤት አባል ነው:: ለሰው ልጆች ያለውን አክብሮት እና ፍቅር የትግል አጋሮቹ እንዲሁም የስራ ባልደረቦቹ እና እውቀቱን ሳይሰስት የሚለግሳቸው ተማሪዎቹ ምስክርነት የሚሰጡለት …

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

የአንድዋለም ወንጀል አገሩን መዉደዱ ነው – አማኑኤል ዘሰላም

አቶ ብርሃኑ ወንድማገኝ በነአንዱዋለም አራጌ ላይ ክስ ያቀረበ አቃቤ ሕግ ነው። ይህ የሕግ ሰው ነኝ ባይ ካድሬ፣ በወያኔ ኢቲቪ ቀርቦ «አንዱዋለም አራጌን በተመለከተ፣ የግንቦት ሰባትን ተእልኮ ለማስፈጸም አገር ዉስጥ በሕቡእ (ስዉር) ይንቀሳቀሳል። በሰላማዊ ትግል እንታገላለን የሚሉ የፓርቲዎችን ሽፋን አድርጎ ሲንቀሳቀስ …

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

“እኔ አንድ ነኝ ። ምን ልዩነት አመጣለሁ ?” አንበል – የሚሊዮኖች ድምጽ

የታሰሩትን ማሰብ፣ ለታሰሩት መቆም ፖለቲካ ብቻ ሳይሆን ሰብዓዊነት ነው። ዜጎች በዉሸት ሲታሰሩ፣ ፍትህ አጥተው ሲጉላሉ፣ ሐሳባቸውን በነጻነት በመናገራቸው ብቻ ወንጀለኛ ወይንም ሽብርተኛ ተብለው ስታሰሩ፣ በእስር ቤት ራቁታቸውን ሆነው ሲደበደቡ፣ ወንዶች ብልታቸው ሲቀጠቀጥ ፣ ሴቶች በወንድ መርማሪዎቻቸው ፊት ጅምናስቲክ እንዲሰሩ ተደረጎ …

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

‹‹የሀገር ፍቅር ዕዳ›› የአንዷለም አራጌ ሁለተኛው መጽሐፍ በገበያ ላይ ዋለ!!

የቀድሞው አንድነት ፓርቲ ከፍተኛ አመራር የነበረውና አገዛዙ ጥርስ ውስጥ በመግባቱ ‹‹ሽብርተኛ›› በመባል የእድሜ ልክ እስራት የተበየነበት ወጣቱ ፖለቲከኛ አንዷለም አራጌ ሁለተኛ የሆነውን የፖለቲካ መፅሐፍ ቃሊቲ እስር ቤት ሆኖ አበርክቷል፡፡ ቁርጠኛና የፅናት ተምሳሌት እንደሆነ የሚነገርለት አንዷለም ከዚህ በፊት ‹‹ያልተሄደበት መንገድ›› የሚል …

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

የሰላም ትግሉ በኢትዮጵያ (ክፍል ፫) አንዱዓለም ተፈራ – የእስከመቼ አዘጋጅ

የኢትዮጵያ ሰላማዊ ትግል አራማጆች፤ ከሌሎች ሰላማዊ ትግል አራማጆች የምንማረው

በክፍል አንድ፤ የሰላማዊ ትግሉ በአሁኑ ሰዓት በኢትዮጵያ ምን እንደሆነ ገልጫለሁ። በክፍል ሁለት ደግሞ፤ ስለሰላማዊ ትግሉ ያለንን ግንዛቤ አሳይቻለሁ። በዚሁ በሶስተኛው ክፍል ላይ፤ በኢትዮጵያ የሚካሄደው ሰላማዊ ትግል፤ ከሌሎች ከዚህ ቀደም የሰላማዊ ትግል …

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

ገድሎ ማዳን በጎንቻው

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

“የተጻፈ ለተግሳጽና ለትምህርት ተጻፈ” ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

ሁለት እና ሶስት እስረኛ በመፍታት የሕዝብን ልብ መግዛት አሊያም የትግል አጀንዳ ማፋለስ አይቻልም:: – ምኒሊክ ሳልሳዊ

ወያኔ ጭንቅ ውስጥ ሲገባ አጣብቂኙ አላላውስ ሲለው ከሚወስዳቸው እርምጃዎች አንዱ እስረኞችን መፍታት ነው::በዛሬው እለትም የተደረገው ይህ ነው:: የውጪ ሃይሎች ጫና የኦባማ ወደ አፍሪካ ሕብረት መምጣት እና ተመሳሳይ የሆኑ ጉዳዮች እንዲሁም በአራቱም አቅጣጫ የተስፈነጠረው የባሩድ ሽታ ጦርነት ለመጀመር ሕዝብን ማማከር የሚሉ …

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

የኢትዮጵያ ህግ ልዕልና – ከአሜሪካ ፕሬዘዳንት ክብር በላይ ሊሆን ይገባዋል!! በስደት የሚገኙ የኢትዮጵያ ነጻ-ፕሬስ ጋዜጠኞች

የኢትዮጵያ ነጻ ፕሬስ ጋዜጠኞችን “አሸባሪዎች” ብሎ በማሰር እና ከአገር እንዲሰደዱ በማድረግ የኢህአዴግ መንግስት ያላቋረጠ የሰብአዊ መብት ጥሰቶችን ሲፈጽም ቆይቷል። ይህን የሰብአዊ መብት መተላለፍ በመቃወም፤ በአገር ውስጥ እና በውጭ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ድምጽ ለሌላቸው ድምጽ በመሆን ወገናቸን ታድገዋል። ሃሳባቸውን በነጻነት በመግለጻቸው ብቻ፤ …

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

ራሱን ማቆም ያልቻለው የወያኔው ስርአት ለስልጣኑ እድሜ ለመግዛት በምእራባውያን ጉያ ተወሽቋል:: – ምንሊክ ሳልሳዊ

በመበስበስ አደጋ ውስጥ የተዘፈቀው እና ማጣፊያው ያጠረው የወያኔው አምባገነን ቡድን ለስልጣኑ እድሜ መርዘም ከምእራባውያን ጉያ መወሸቁን እና አስፈላጊውን የእድሜ ማስረሚያ ለማግኘት ፈቃዳቸውን ለመፈጸም እየተደራደረ መሆኑ ታውቋል:: በዚህም መሰረት እስካሁን ድረስ በቀረቡ የውይይት ሃሳቦች ላይ ሁለቱን በሂደት ላይ ቢያስኬደውም ምእራባውያን ዲፕሎማቶች …

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

”የአህያ ባል ከጅብ አያስጥልም” ! አሥራዳው (ከፈረንሳይ)

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

ወዴት እየሄድን ነው? ክፍሉ ታደሰ

ለኢህአፓ ሲምፖዝየም የቀረበ

ወዴት እየሄድን ነው?
§
ዛሬ፣ የኢትዮጵያን ህልውና የሚፈታተኑ፣/ መኖሯን የማይሹ፣/ ከቻሉም የየራሳቸውን የጎጥ መንግስታት ለማቋቋም የሚፈልጉ ኃይሎች አጋጣሚው እስከሚፈጠርላቸው እየጠበቁ ነው።
§
ዛሬ ኢህአዴግ በሚከተለው ፖሊሲ ኢትዮጵያ ለክፋ አደጋ እየተጋለጠች ነው።
§
ዛሬ፣ በዘር የተደራጁ ኃይሎች አመቺ …

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

እኔና አባ በጉ

Aba Begu

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic