“እኔ አንድ ነኝ ። ምን ልዩነት አመጣለሁ ?” አንበል – የሚሊዮኖች ድምጽ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


የታሰሩትን ማሰብ፣ ለታሰሩት መቆም ፖለቲካ ብቻ ሳይሆን ሰብዓዊነት ነው። ዜጎች በዉሸት ሲታሰሩ፣ ፍትህ አጥተው ሲጉላሉ፣ ሐሳባቸውን በነጻነት በመናገራቸው ብቻ ወንጀለኛ ወይንም ሽብርተኛ ተብለው ስታሰሩ፣ በእስር ቤት ራቁታቸውን ሆነው ሲደበደቡ፣ ወንዶች ብልታቸው ሲቀጠቀጥ ፣ ሴቶች በወንድ መርማሪዎቻቸው ፊት ጅምናስቲክ እንዲሰሩ ተደረጎ …