Blog Archives

ወያኔ በቢሾፍቱ የጨፈጨፋቸው ወገኖች ቁጥር ከ500 በላይ ሆነ

ቢሾፍቱ እየተከበረ ባለው የእሬቻ በዓል ላይ የሞቱት ቁጥር ከ500 በላይ እንደሆነ ተዘገበ:: ቁጥሩ በየሰዓቱ እንደሚጨምር የተገለጸ ሲሆን በሺዎች የሚቆጠሩ ወገኖችም መቁሰላቸውን ከስፍራው ያነጋገርናቸው እማኞች ገልጸዋል። በዚህ የ እሬቻ በዓል ላይ በአብዛኛው ሕይወታቸው የጠፋው ወገኖች ኦሮሞዎች እና አማሮች መሆናቸው ተገልጿል:: የትግራይ

Posted in Amharic

“አማራው የራሱ ሬዲዮ ጣቢያ ካቋቋመ ኢሳትን ያዳከማል” የወቅቱ ነጠላ ዘፈን

“አማራው የራሱ ሬዲዮ ጣቢያ ካቋቋመ ኢሳትን ያዳከማል” የወቅቱ ነጠላ ዘፈን። ለምንድን ነው ኢሳት የሚዳከመው? ኢሳት የኦሮሞ ሚዲያ ኔትወርክ(OMN) ወይም የእስልምና አማኝ ወገኖቻችን ድምጽ ሬዲዮ ቢላል ብርድካስቲንግ ኔትወርክ (BBN) እና ሌሎችም በመቋቋማቸው ተዳከመ እንዴ? ለምንስ እነሱ ሲቋቋሙ ኢሳት ይዳከማል የሚል

Posted in Amharic

ይድረስ ለክቡር አቶ ፈቃደ ሸዋቀና (ከፌስቡክ የተገኘ)

ከሰለሞን አባ

ሰላምታየን እንደ “ያ ትውልድ” የፍቅር ደብዳቤ ሳላስረዝም ወደዋናው ጉዳየ ልግባ ።

ክቡርነትዎ ኢሳት የግንቦት ሰባት ልሣን መሆኑን አውቀው በአንዳንድ ነገር ሊያጋድል ይችላል ብለው መጠርጠርዎ መልካም ። ነገር ግን ለፖለቲካል ሰርቫይቫል ተብሎ ድንበር ያልለፈን አካሄድ ደግሞ ሌላው ወገን አይቶ

Posted in Amharic

ነጻነት ምንድን ነው ? የነጻነት ዋጋውስ ስንት ነው ? (ከኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ አንጻር )

መጋቤ ሐዲስ ልዑለቃል አካሉ ዓለሙ “ነጻነት ምንድን ነው ? የነጻነት ዋጋውስ ስንት ነው ? (ከኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ አንጻር )” ሚል ርዕስ  የዘጋጁትን ጦማር ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ። ነጻነት ምንድን ነው?

Posted in Amharic

“ለወገን ጥሪ የወገን ምላሽ” በሚል መሪ ቃል ታላቅ ትዕይንተ ሕዝብ ዋሽንግተን ዲሲ ውስጥ ተካሄደ

በወያኔ ንጹሃን ዜጎች ላይ የሚያደርገውን ጭፍጨፋ በመቃወምና አገር ውስጥ በተጠናከረ ሁኔታ በመካሄድ ላይ ላለው የነጻነትና የፍትህ ትግል አጋርነት ለመግለጽ ታላቅ ትዕይንተ ህዝብ ዋሽንግተን ከተማ ውስጥ በዛሬው ዕለት ተካሂዷል። ኢትዮጵያውያን ዘር፣ ሐይማኖት፣ ጾታ፣እድሜና በሌሎችም ምክንያቶች ሳይለያዩ አንድ አካል አንድ አምሳል ሆነው …

Posted in Amharic

በመምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ በዛሬው ዕለት ተጠርቶ የነበረው ”ለቅሷዊ ጸሎት” በምዕመናን ድርቅ ተመታ

  • የምዕመናን ቁጥር ከተጠበቀው እጅግ አነስተኛ ነበር
  • ለምዕመናን ቁጥር መመናመን ዋናው ምክንያት ከሳምንት በፊት ደብሩን ረግጠው በነበሩት አባ መላኩ (አቡነ ፋኑኤል) ምንያት ነው የሚሉ ብዙዎች ናቸው
  • መምህር ዘበነ በቅርቡ አገራችን ውስጥ በወያኔ እየተጨፈጨፉ ለሚገኙት ወገኖቻችን የሰጠውን ወያኔን የሚደግፍ እንዲሁም ከወንጌል የወጣ
Posted in Amharic

ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ ለአዲስ ዓመት የአገራችንን ወቅታዊ ጉዳይ አስመልክተው ያስተላለፉት መልዕክት

ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ በተለያዩ የአገራችን ክፍሎች ውስጥ ወያኔ በሕዝብ ላይ ያደረገውን ጭፍጨፋ ማንም ክርስቲያን ነኝ የሚል በሙሉ ማውገዝ እንዳለበትና ከሚጨፈጨፈው ህዝብ ጎን መሰለፍ እንደሚገባውና እወነትን ብቻ መመስከር እንዳለበት ከመጽሃፍ ቅዱስ አስደግፈው ወቅታዊ ትምህርተ ወንጌል ሰጥተዋል።  በዚህም መሠረት መጥምቁ ዮሐንስ ለሞት …

Posted in Amharic

በጎጃምና ጎንደር የሚገኙ ካህናትና መነኮሳት ከወያኔ ሲኖዶስ እራሳቸውን ነጻ ማድረጋቸውን አስታወቁ

በጎጃምና ጎንደር በአብያተ ክርቲያናትና ገዳማት ውስጥ የሚገኙ ካህናትና መነኮሳት በአቡነ ማቲያስ የሚመራውን የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ሲኖዶስ እንዲሁም የቤተከስቲያን አስተዳደር ከዛሬ ጀምሮ እንደማይቀበሉና በስሩም እንደማይተዳደሩ ይፋ አደረጉ።

 …

Posted in Amharic

የቅዱስ ፓትርያርኩ የአዲስ ዘመን ቃለ ምዕዳን

ብጹዕ ወቅዱስ  አቡነ መርቆሪዎስ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳስ ዘኢትዮጵያ የአዲስ ዘመን ቃለ ምዕዳን አስተላልፈዋል። ሙሉውን መልዕክት ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ። የቅዱስ ፓትርያርኩ የአዲስ ዘመን ቃለ ምዕዳን

Posted in Amharic

የወያኔን አረመኔያዊ ጭፍጨፋንና ግፍ አስመልክቶ የሕዝብን ዋይታ፣ ቁጣና ምሬት የሚያሳዩ የቪዲዮ መልዕክቶች

” የወያኔን ትልቁጅን ዕጢ ከውስጣችን እናውጣ!”

“ዠልጠህ ግዛ ይብቃን!”

“እምባችን አለቀ!”

Posted in Amharic

የተወደደውን የጌታን ዓመት እንስበክ በቀሲስ አስተርአየ ጽጌ

ታላቁ ሊቅ ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ ከስድስት ዓመታት በፊት “የተወደደውን የጌታን ዓመት እንስበክ”  በሚል ርዕስ ለንባብ ያበቁት ጦማር ከመቼውን ጊዜ በበለጠ በአሁኑ ጊዜ ኢትዮጵያ ላለችበት ጊዜ አስፈላጊ ሆኖ ስላገኘነው በድጋሚ አቅርበንላችኋልና አንብቡት። ethiopian-new-year

Posted in Amharic

እጅግ ወቅታዊና አንገብጋቢ መልዕክት በመምህር አሸናፊ ዱጋ

መምህር አሸናፊ ዱጋ በአገራችን ውስጥ በአሁኑ ወቅት በወያኔ አማካይነት በመድረስ ላይ ስላለው ጭፍጨፋና እንዲሁም በአጠቃላይ ወያኔ በኢትዮጵያ ላይ በጫነው “ከፋፍለህ ግዛ” ሥርዓትና በጎሳ ፖለቲካው ምክንያት አገሪቱ ውስጥ እየደረሱ ያሉትን የተወሳሰቡ ችግሮች ተንትነው ከነመፍትሄው አቀበውልናል። መምህር አሸናፊ የሐይማኖት አባቶች ሥራቸውን በመስራት …

Posted in Amharic

“ኅሡ ሰላማ ለሀገር” በሚል ርዕስ ወቅታዊው የአገራችን ሁኔታ ላይ በማስመርኮዝ በቆሞስ አባ መዓዛ ክርስቶስ በየነ የተላላፈ መልዕክት

ቆሞስ መዓዛ ክርስቶስ በየነ ለበርካታ ዓመታት የወንጌል ትምህርት ሲሰጡ የቆዩ እንደሆነ ያታወቃል። በአሁን ሰዓት አገራችን ውስጥ ሕዝብ ላይ በወያኔዎች እየደረሰ ያለውን ፍጅትና እልቂት አስመልክተው“ኅሡ ሰላማ ለሀገር” በሚል ርዕስ ያስተላለፉትን እጅግ ወቅታዊና ልብ የሚነካ መልዕክት ይከታተሉ።

 …

Posted in Amharic

ሰበር ዜና፤ ወያኔ ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱን አፍኖ ለመውሰድ እንቅስቃሴ ጀምሯል፣የጎንደር ሕዝብ ለወገኖቹ የድረሱልን ጥያቄ አቅርቧል

ወያኔ ታላቁን የዘመናችን ጀግና ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱን አፍኖ ለመውሰድ ከፍተኛ ዝግጅትና ወታደራዊ ከበባውን በማጠናቀቅ በዛሬው ዕለት ወደ ተግባራዊ እንቅስቃሴ መግባቱን ከጎንደር የደረሰን ዜና ያመልክታል። ወያኔ ከውጭ ወራሪ ጦር ጋር ለመጋፈጥ የማይተናነስ እጅግ የታጠቀና በዘመናዊ የጦር መሳሪያ እስከ አፍንጫው ድረስ የታጠቀ …

Posted in Amharic

አቶ ገብረ መድኅን አረአያ በአሁን ጊዜ በአገራችን ውስጥ እየተደረግ ያለውን ጸረ- ወያኔ ተጋድሎ አስመልክቶ የሰጡት እጅግ ጠቃሚና ወቅታዊ ቃለ ምልልስ

ለበርካታ ዓመታት የወያኔን ማንነት በማጋለጥ የኢትዮጵያ ሕዝብ እንዲጠነቀቅና አገሩን እንዲያድን ሲያሳስቡ የኖሩት የተከበሩ አቶ ገብረ መድኅን አረአያ በአሁን ጊዜ በአገራችን ውስጥ እየተደረገ ያለውን ጸረ-ወያኔ ተጋድሎ አስመልክቶ የሰጡት እጅግ ጠቃሚ ቃለ ምልልስ ይከታተሉ።

 …

Posted in Amharic

“እንዳትረግጡት…. የኢትዮጵያን ዐፈር- መሬት! ”

ባካችሁ ……… ’ባካችሁ……….

እናንት  በምድረኢትዮጵያ  ያላችሁ፤

አትሂዱ …..ግራችሁ…”

ከቻላችሁ ….. “ብረሩ  ክንፍ  አውታችሁ።

ግን…….. አደራ……….. ……….

አንዳትረገጡት …….  መሬቱን

እንዳታዩት………  አፈሩን፤

ብታርሱት…… አትዘሩበት

Posted in Amharic

ቴዎድሮስ ገብርዬ መሬት ይቅለላችሁ!!!

ወገራ አሳላፊ ደንቢያ እንጀራ ጣይ

                      ተበላህ ሃገሬ አትነሳም ሆይ

            ይል ነበር ወገኔ ሃገሩ ተቆርሳ ተሸርሽራ ሲያይ፡፡

                      ጭልጋ ገለድባ አለፋም ተነሳ

                      በህብረት በመሆን እነደ በሬ አገሣ

     ባንዳን ለማንበርከክ ከሃዲን ሊያስፈሳ

                      ከስሩ ገርስሶ ሊያሳየው አበሳ፡፡

 

         አልሰማም ወይ ቋራ የጀግኖቹ ሃገር

                      በህወሃት ወንበዴ

Posted in Amharic

የብአዴን ጉዞ የወልቃይት ጠገዴ ጥያቄና የአማራ ብሔርተኛነት

በአሸናፊ ድጋፌነህ ([email protected])

መንደርደሪያ፤

በ1970ዎቹ መጀመሪያ አካባቢ በኢህአፓ ውስጥ የተፈጠረው መከፋፈል አንድ አካል የሆነው የበለሳው ንቅናቄ ህዳር 11 ቀን 1973 ዓ.ም የኢትዮጵያ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄን (ኢህዴን) ወለደ። ኢህዴን ከመሰረቱ ጀምሮ ከተሓህት (ተጋድሎ ሓርነት ህዝቢ ትግራይ) በኋላ ላይም ህወሓት (ህዝባዊ …

Posted in Amharic

ትድረስ በዚህ ዘመን ላላችሁ ካህናት ባህታዊ አምኃ ኢየሱስ የመምህር ገብረ ኢየሱስን ድምጽ አሰሙ፤ከቀሲስ አስተርአየ ጽጌ

ከቀሲስ አስተርአየ ጽጌ

ታላቁ ሊቅ ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ በማይነጥፍ ብዕራቸው በዘመናችን በተለያዩ ቤተክርስቲያኖች ላይ እንደ መዥግር ተለጥፈው ነፍሳቸውን ትተው ለስጋቸው ያደሩ “ካህናት ነን” ባዮች በማድረስ ላይ ያሉትን እጅግ የገዘፈ ችግር አበጥረውና አንጠርጥረው አቅርበውልናል። “ትድረስ በዚህ ዘመን ላላችሁ ካህናት ባህታዊ አምኃ

Posted in Amharic

የሕወሃት ቁንጮ ስብሃት ነጋ የተበደለ ህዝብ መነሳቱ እንደማይቀር ከዚህ ቀደም አረጋግጦ ነበር

ስብሃት ነጋ ከዚህ ቀደም የተበደለ ሕዝብ ማመጹና መነሳቱ  እንደማይቀር በግልጽና በማያሻማ ሁኔታ ተናግሮ ነበር።  ህወሃቶች ይህ የመስራቻቸውና የመሪያቸው ንግግር  የሚሰራው ለትግራይ ብቻ እንጅ ለሌላው እንዳልሆነ ባለፈው 25 ዓመታት በኢትዮጵያዊያን ላይ ከፈጸሙት ግድያ፣ ስቃይ፣በደልና ግፍ ለመረዳት ይቻላል። አማራ፣ ኦሮሞ፣ አፋር፣ ጋምቤላና …

Posted in Amharic

የጎንደሩ ትዕይንተ ሕዝብ የህወሃትን መውደቅ አይቀሬትን ያረጋገጠ ነበር፣ ቪዲዮ ይመልከቱ

በዛሬው ዕለት በጎንደር ከተማ ሁልቆ መስፍርት የሌለው ሕዝብ ወደ አደባባይ ወጥቶ በመትመም ህወሃት በአገሪቱ  ውስጥ የሚያደርገውን የመብት ጥሰት በከፍተኛ ቁጣ አውግዟል።  ይህ ታላቅ ስልፍ በጎንደር ከተማ ውስጥ ከአሁን በፊት ከተደረጉ ሰልፎች ሁሉ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሕዝብ የተሳተፈበት መሆኑ እየተገለጸ ነው።ሰልፉ …

Posted in Amharic

“ቅዱስ ቂርቆስ በቅድስና (በጀግንነት) እናቱን መልሶ ወለደ” በቀሲስ አስተርአየ ጽጌ

ታላቁ ሊቅ ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ “ቅዱስ ቂርቆስ በቅድስና (በጀግንነት) እናቱን መልሶ ወለደ” በሚል ርዕስ የሰጡትን ስብከተ ወንጌልን ቪዲዮ ከዚህ በታች አቅርበንላችኋል።…

Posted in Amharic

ይድረስ ለጎንደር ሕዝብ ከጎጃም ሕዝብ የተላከ

የወያኔ መንግስት በአንተ በውዱ ወገናችን ላይ ከጥቂት ሳምንታት ወዲህ እየፈፀመ ያለውን የማን አለብኝነትና የእብሪት ተግባር በቁጭትና በእልህ እየተከታተልንና ከአንተ ወገናችን ጎን በመቆም ያለንን አጋርነት እየገለፅን ቢሆንም፣ ይህንን የእናት ጡት ነካሽ የሆነውን የዘረኛና የፋሽስት መንግስት ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ጠራርጎ ለማስወገድ ተግባራዊ …

Posted in Amharic

ኢትዮጵያና ጎንደር

እንደሚታወቀው ሀገራችን የረጅም ጊዜ የታሪክ ገጽታ እንዳላት በእኛ በሃገሬው ሰዎች ብቻ ሳይሆን በዓለም ደረጃ በቀዳሚነት የታወቀ ነው። የዚህ ጽሑፍ ዓላማ በጎንደር ክፍለ ሀገር ውስጥ የተፈጠረውን ሕዝባዊ የማንነትና የሕግ የበላይነት ጥያቄ አስመልክቶ ከሚደረገው ወቅታዊ እንቅስቃሴ ጋር በተያያዘ

  • ኢትዮጵያና ጎንደር፣
  • ወልቃይትና ጎንደር፣
Posted in Amharic

የወልቃይት፣የማይጸብሪና የጠለምት የአማራ መብት አስከባሪ የሆኑት አቶ ላቀው ደስታ ዳላስ ከተማ ውስጥ ቤተክርስቲያን እንዳይገቡ በወያኔዎች ተከለከሉ

  • አቶ ላቀው ደስታ በወልቃይት፣ጠገዴና ጠለምት የማንነትና የአማራ የመብት ጥያቄ ላይ ንቁ ተሳታፊና ልሳን በመሆን  ለዓመታት  ከሚታገሉት አንዱ ናቸው።
  • ብዙውን ጊዜ  በታወቁ የዜና ማሰራጫዎች ላይ አሜሪካ ድምጽ ሬዲዮ፣በኢሳት፣በአዲስ ድምፅ ራዲዮና በአውስትራሊያ ኤስ.ቤ.ኤስ. ራድዮ ላይ በተደጋጋሚ በማቅረብ  በህወሃት ወያኔ የታፈነውን  የወልቃይትን ህዝብ
Posted in Amharic