ኢትዮጵያና ጎንደር


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


እንደሚታወቀው ሀገራችን የረጅም ጊዜ የታሪክ ገጽታ እንዳላት በእኛ በሃገሬው ሰዎች ብቻ ሳይሆን በዓለም ደረጃ በቀዳሚነት የታወቀ ነው። የዚህ ጽሑፍ ዓላማ በጎንደር ክፍለ ሀገር ውስጥ የተፈጠረውን ሕዝባዊ የማንነትና የሕግ የበላይነት ጥያቄ አስመልክቶ ከሚደረገው ወቅታዊ እንቅስቃሴ ጋር በተያያዘ

  • ኢትዮጵያና ጎንደር፣
  • ወልቃይትና ጎንደር፣
  • ትግራይና ጎንደር፣

በሚሉ ርዕሶች ለአንባብያን በአጭር በአጭሩ የቀረበ ነው። ጽሁፉን በፒ.ዲ.ኤፍ. ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ። ኢትዮጵያና ጎንደር፣ ጎንደርና ወልቃይት፣ ትግራይና ጎንደር

መይሳው ታጠቅ