እርማችሁን አውጡ! ክፍል ሁለት
ከባለፈው የቀጠለ
ባለፈው ክፍል አንድ ሰፊ ንባባችን ርእሱ ጠብቀው የሚነሱ በርከት ያሉ የተለያዩ ርእሰ ጉዳዮች እንስተን መወያየታችን የሚታወስ ነው። በዛሬ ዕለትም እንዲሁ ከባለፈው በመቀጠል ዋና ዋና ነጥቦች በማንሳት ጥቂቶቹን የምንዳስስ ሲሆን ከሁለትና ከሦስት ገጽ …
እርማችሁን አውጡ! ክፍል ሁለት
ከባለፈው የቀጠለ
ባለፈው ክፍል አንድ ሰፊ ንባባችን ርእሱ ጠብቀው የሚነሱ በርከት ያሉ የተለያዩ ርእሰ ጉዳዮች እንስተን መወያየታችን የሚታወስ ነው። በዛሬ ዕለትም እንዲሁ ከባለፈው በመቀጠል ዋና ዋና ነጥቦች በማንሳት ጥቂቶቹን የምንዳስስ ሲሆን ከሁለትና ከሦስት ገጽ …
በዚሕ ሳምንት አንድ አድማጫችን ከኢትዮጵያ በላኩልን የSMS መልዕክት «ኢትዮጵያ ዉስጥ ሙስና እንደ አንድ የሥራ-መስክ እየተሰራበት ነዉ»፥-በማለት የሙስናን ወይም የንቅዘትን መንሠራፋት ባልተወሳሰበ አማርኛ ገልፀዉት ነበር። በአድማጫችን አስተያየት የማይስማሙ በርግጥ ይኖራሉ። ትራንስፓረንሲ እንተርናሽናልን የመሳሰሉ ጉዳዩን ያጠኑ ድርጅቶችና ባለሙያዎች እንደሚሉት ግን ኢትዮጵያ ባጭር …
የተስፋይቱ ምድር ተስፋ እኛ “ወንድማማቾች ነን”
ውድ ኢትዮጵያዊያንና ይሁዲ ወገኖቻችን
እኛ ኢትዮጵያዊ- እስራኤላዊያን ይሁዲዎች በሁሉም ዘርፍ ጠንክረን በብቃት ለመገኘትና በሁሉም አቅጣጫ ያለንን እምቅ ዕውቀትና ኃይል በማስተባበር በአንድነት በመቆም መብታችንን ከማስከበር አልፎ በማናቸውም በአገራችን በእራኤል ባሉ ከፍተኛ የሥራ አመራር መስኮች ላይ …
ርዕዮት ዓለሙ ከዚሕ ቀደም የበታች ፍርድ ቤት አስራ-አራት ዓመት እስራትና የገንዘብ መቀጮ በይኖባት ነበር።ይግማኝ ሰሚ ፍርድ ቤት ግን ቅጣቱን ወደ አምስት-ዓመታት እስራት ዝቅ አድርጎታል።ርዕዮት ዓለሙ ለሰበር ሰሚዉ ችሎት አቤት ያለችዉ የአምስት ዓመቱ እስራትም የሕግ አተረጓገም ክፍተት አለበት በሚል ነበር
የጋዜጣ …
እንዲህ ያለ ዘመን ፣ዘመነ ጋንድያ፤
ሰው እንዴት ይሆናል፣ ከርሞ እንዳ ጥጃ፤
በሃገራችን ትምህርታቸውን የሚያቋርጡ ተማሪዎች ቁጥር እየጨመረ መሆኑ ይገለፃል። ይህንንም ለማስቆም በትምህርቱ ዓመት መጀመሪያ ላይ የተመዘገቡትን ተማሪዎች ቁጥር መምህራን ተረክበው በዓመቱ መጨረሻ ማስረከብ እንዳለባቸው ለመፍትሔነት ቀርቧል። መምህራንም የደረጃ እድገት፣ የደመወዝ …
VOA – በጋዜጠኛ ርዕዮት ዓለሙ ላይ የበታች ፍርድ ቤት የሰጠውን ውሳኔ የፌዴራሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት ማፅናቱ ያሣዘናቸው መሆኑን ዓለምአቀፉ የሴቶች የመገናኛ ብዙኃን ድርጅት – IWMF እና ዓለምአቀፉ የጋዜጠኞች ደኅንነት ተሟጋች ድርጅት CPJ አስታውቀዋል፡፡
IWMF መግለጫውን በይፋ አውጥቶ …
በግሩም ተ/ሀይማኖት
የሰው ልጅ ላይ ሊፍጸም የማይገባው ኢ-ሰብዓዊ ድርጊት የመን ውስጥ ባሉ የተደራጁ አፋኞች ዜጎቻችን ላይ እየተፈጸመ ነው፡፡ ሰኞ ታህሳስ 29 ቀን በዓልን በገመድ ታንቀው ሲደበደቡ ከነበሩ እና ከሞት ተርፈው ሰነዓ ከገቡ ልጆች ጋር አሳለፍኩ፡፡ ሰውነታቸው ላይ በድብደባ ያረፈውን ቁስል …
እርማችሁን አውጡ!
ክፍል አንድ
መሪ ጥቅስ:
“ትቶአቸውም ከከተማ ወደ ቢታንያ ወጣ በዚያም አደረ በማለዳም ወደ ከተማ ሲመለስ ተራበ በመንገድም አጠገብ በለስ አይቶ ወደ እርስዋ መጣ፤ ከቅጠልም ብቻ በቀር ምንም አላገኘባትምና። ለዘላለሙ ፍሬ አይገኝብሽ አላት። በለሲቱም ያንጊዜውን ደረቀች። …
ከጠቅላይ ሚኒስቴር መለስ ዜናዊ ህልፈተ ህይወት በኋላ ባለፈዉ መስከረም ወር አጋማሽ አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ የጠቅላይ ሚንስትርነቱን ስልጣን ሲይዙ ፤ የተለያዩ ብሄር ብሄረሰቦችን ላቀፈችዉ ኢትዮጵያ የፖለቲካ አስታራቂ እና ጥሩ መፍትሄን ያስገኛሉ የሚል ተስፋን አሰንቆ ነበር።
ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ስልጣን ከያዙ …
ኢንፍሌሸንን ሊያመጡ ከሚችሉ መንስኤዎች መካከል ፈጣን የ ኢኮኖሚ እድገት ኣንዱ እንደሆነ የሚስማሙ ምሁራን በርግጥ ኣሉ። ኣንዳንድ ምሁራን ደሞ ኢንፍሌሽንን እድገት ሊያመጣው ኣይችልም ብለው ይናገራሉ። የ ሁለቱ ልዩነት ያረፈበት ነጥብ የሚመስለው ኢንፍሌሽን የሚለውን ጽንሰ ሃሳብ ባዩበት ወሰን ላይ ነው። የ መጀመሪያው …
ጋዜጠኛ ጳዉሎስ ኞኞ በህይወት ዘመኑ ለአንባብያን ያበረከታቸዉ ሥራዎች ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለኢትዮጵያ ጥናትና ምርምር ተቋም ተበረከተ። የታዋቂዉን ጋዜጠኛና ደራሲ ሥራዎች ለተቋሙ ያበረከተዉ ልጁ ሐዋርያዉ ጳዉሎስ በግሉ ቤተመጻህፍት ለማቋቋም አቅሙ ባይፈቅድለት ኅብረተሰቡ ከዩኒቨርሲቲዉ እንዲያገኘዉና እንዲጠቀምበት አስቦ ለመስጠት መወሰኑን ገልጸል። በስነ ስርዓቱ …
(Deutsche Welle) – ከትናንት ከሰአት በኋላ አንስቶ እስከ ዛሬ ጠዋት በቀጠለው ግጭት ተማሪዎች እንደቆሰሉና በተማሪዎች መኝታ ክፍሎች ላይም ጉዳት መድረሱን የአይን ምስክሮች መናገራቸውን የአዲስ አበባው ወኪላችን ገልጾልናል። በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በ4 ኪሎ ቅፅር ግቢ በተማሪዎች መካከል በተነሳ ግጭት ተማሪዎች መጎዳታቸውና …
ማንን እንመን? ተዋህዶ ቤተክርስቲያናችን በማን እጅ ነች?
ሳምሶን መኮንን
ከዳላስ
December 14, 2014
ለሥጋችንና ለነፍሳችን በምሳሌነት የሚጠቅም ስራ ሰርተው ሊያሳዩን ይችላሉ ተብለው የመጨረሻውን የስልጣን ልጓም የጨበጡትን መንፈሳውያንንና ሥጋውያን መሪዎች በዚህ ሰሞን የተናገሩትን ሰማን። የተጻፈውንም አነበብን። …
የሰው ልጅ በባህሪው ንጹሕ ፍጥረት ለመሆኑ ምንም አያጠያይቅም። ከልደት በኋላ ህይወት የማይገኝበት ኃይማኖት ጨምሮ በተለያዩ ውጫዊ ተጽዕኖዎች ራሱ “እኔ” ሲል የሚገልፀው/በሚቀርጸው ማንነት ግን ስብዕናው ከእውነት ይልቅ ሁለመናው ለሐሰት/ለስህተት እጅግ ቅርበት ያለውና በእንግዳ ነፋስ ለመወሰድም …
ይህን ኣባባል ስንቀባበል የኖርነው ያለ ምክንያት ኣልነበረም። ሃገራችን ብዙህነቷ የሚገለጸው በ ቋንቋና በ ባህል ብቻ ሳይሆን በ ሃይማኖትም በመሆኑ ነው። ብሂሉ ተቻችለን መኖር እንዳለብን ቃል የምንገባበት፣ የሃይማኖት ነጻነታችን የ ግል ሆኖ ኣገራችን ግን የሁላችን መሆኑዋን የምናጸናበት ኪዳን፣ የ ኣንድነት ጉዟችን …
በዳላስ የተካሄደው የሁለቱ የሲኖዶሶች እርቀ ሰላም ውይይት ያለተጨባጭ ውጤት ተጠናቋል
ሳምሶን መኮንን
ከዳላስ
December 9, 2012
ለፓትርያርክነት ዕጩ ተወዳዳሪ በሆኑት በአቡነ ገሪማ የሚመራው የአዲስ አበባው ሲኖዶስ መልዕክተኞች ቡድን ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሪዎስ “በመረጡት ቦታ…
በሁለቱ ሲኖዶሶች መካከል የዕርቅ ውይይት በአሁኑ ጊዜ በዳላስ ከተማ ውስጥ በመካሄድ ላይ ይገኛል። ይህንን አስመልክቶ ከወያኔ ከፍተኛ ሹማምንት ደብዳቤ መጻፉ ታውቋል። ይህንኑ እራሱ አስረጅ የሆነውን ደብዳቤ ከዚህ በታች ይመልከቱ። ዝርዝር መረጃዎችንና ትንተናዎችን በቅርቡ አናወጣለን።
…
ስለ እውነት፤ እውነት የት ነው?
የዛሬን አያድርገውና የጥንታዊቷ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እውንተኛ ሊቃውንት ስለነገረ መለኮት የሰጡት ምስክርነትና እውነት ጊዜና ታሪክ የማይሽረው ዛሬ አንዳንዶች ሊያስተካክሉትና ሊገለብጡት ቢሞክሩም እውነተኛ ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን ግን አረጋግጠውት ወንጌል የሚያስከፍለውን የደም ዋጋ እየከፈሉ አልፈዋል። የእነኛን እውነተኛ …
ጽሁፉን በፒ.ዲ.ኤፍ. ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ። “እግዚአብሔር የቀባው”
“እግዚአብሔር የቀባው”
ቀሲስ አስተርአየ
ሕዳር ፳፩ ቀን ፪ሽ፭
“እግዚአብሔር የቀባው” የምትለውን አነጋገር ብዙ ሰው በተደጋጋሚ ይናገራታል። ከየት መነጨች? ጠቀመች? ወይስ ጎዳች? ሊቃውንቱስ እንዲት ይተረጉሟታል?
ነቢዩ ዳዊት ባንድ ወቅት “እግዚአብሄር በቀባው ላይ …
በተጠቃሹ “የዜና” ማሰራጫ ማዕከል ስራዎች ዙሪያ ስጽፍ ይህ የመጀመሪያዬ አይደለም። በተለያዩ ጊዜያት ማዕከሉ የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ያን በተመለከተ የሚያሰራጫቸው ሚዛናቸው የሳቱና ግልጽነት የሚጎድልባቸው ዘገባዎቹንና ሐተታዎቹን በማስመልከት ተደጋጋሚ ጽሑፎች ለንባብ መብቃታቸው የሚታወስ ሆኖ በርካታዎቹ …
በ ለምለም ፀጋው
ወይ ነውር አይገዛው
አምልኮት ዓልነካው፤
የኢትዮጵያን ሰው ሁሉ
በቃሊቲ አጎረው።
ይድነቃችሁ ብሎ
በየሱስ ስም ማለ፤
የመለስን ወንጌል
እንደ ክታብ አርጎ
በአንገቱ ሰቀለ።
ለሁሉም ለመሆን
አዲሱ ምንስቴር በቃሊቲ ሳይቀር፤
አርብ ሰኞ ሳይል
አለ ዓላህ አክብር።
ምነው የኔ ወዳጅ…
በዲሲ ከተማና አካባቢዋ ነዋሪ የሆኑ ኢትዮጵያውያን በዛሬው ዕለት ጣሊያንና ቫቲካን ኢምባሲዎች ፊትለፊት በመገኘት እ.አ.አ. በ1930ዎቹ ዓመታት ውስጥ ኢትዮጵያ ውስጥ በብዙ ሽህ የሚቆጠሩ ወገኖቻችን ላይ ጭፍጨፋ ለፈጸመው ሮዶልፎ ግራዚያኒ የመታሰሰቢያ ቤተመዘክርና የመናፈሻ ቦታ መሰየሙን በመቃወም የተቃውሞ ሰልፍ አድርገዋል። ግራዚያኒ በዓለም አቀፍ …