ነስር (Nose bleeds)
(በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር)
በአፍንጫ ደም መፍሰስ (ነስር) የምንለው አስደንጋጭ የሆነ፤ነገር ግን በአብዛኛው ለከፋ አደጋ የማይዳርግ የሕመም ዓይነት ነው፡፡
ነስር በሁለት ዓይነት ይከፈላል፡፡
1) ከፊተኛው የአፍንጫችን ክፍል የሚመጣ ነስር (Anterior Nosebleeds)
• ይህ ዓይነቱ የነስር ዓይነት ከ90
…
ነስር (Nose bleeds)
(በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር)
በአፍንጫ ደም መፍሰስ (ነስር) የምንለው አስደንጋጭ የሆነ፤ነገር ግን በአብዛኛው ለከፋ አደጋ የማይዳርግ የሕመም ዓይነት ነው፡፡
ነስር በሁለት ዓይነት ይከፈላል፡፡
1) ከፊተኛው የአፍንጫችን ክፍል የሚመጣ ነስር (Anterior Nosebleeds)
• ይህ ዓይነቱ የነስር ዓይነት ከ90
…
✓ ለአጥንት ጤናማተትና ጥንካሬ
ቴምር በውስጡ የያዛቸው ንጥረ ነገሮች እንደ ሴሌኒየም ማንጋኒዝ፣ኮፐር እና ማግኒዚየም ለአጥንት ጤናማ እድገት እና ጥንካሬ እጅግ ጠቃሚ እንዲሆን ይደርገዋል።
✓ ለሆድ ድርቀት
ቴምርን መመገብ የሆድ ድርቀትን ይከላከላል። የሆድ ድርቀት የሚያስቸግርዎ ከሆነ ቴምርን በውሃ ዘፍዝፈው በማሳደር ጠዋት
…
ቀይስርን የመመገብ የጤና ጥቅሞች
(በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር)
*ለጉበት ጤናማነት
ቀይስር ውስጥ የሚገኝ ቤታይን የተባለ ንጥረነገር የጉበትን አገልግሎት የማነቃቃት አቅም አለው።
*ከሳንባ ጋር ተያያዥ ችግሮችን ይከላከላል
ቀይስር ቫይታሚን ሲ በውስጡ ስለያዘ የአስም ምልክቶች እንዳይነሱ ይረዳል፣ በሽታ የመከላከል አቅማችን እንዲዳብርም ያግዛል።
…
የጨጓራ ሕመምዎን ለማስታገስ የሚጠቅሙ የጤና ምክሮች
(በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም)
• ከጥጋብ በላይ አለመመገብ
• ምግብን በዝግታ መመገብ
• ቅባታማ ምግቦችን ማስወገድ
• ቅመማ ቅመም የበዛባቸውን ምግቦች አለመመገብ
• ሲጋራ ያለማጤስ
• ቡና፤አልኮል እና የለስላሳ መጠጦችን አለማዘውተር
• የሰውነት ክብደትዎን ማስተካከል
…
የድድ መድማት
(በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር)
የድድ መድማት የድ ድ ላይ ችግርን እንዲሁም ከባድ ለሚባሉ የጤና እክሎች መዳረጋችንን ጠቋሚ ምልክት ሊሆን ይችላል።
✓ የድድ መድማትን የሚያስከትሉ ሁኔታዎች
አንዱና ዋነኛ ምክንያት የድድ መቆጣት (inflamed gums) ወይንም ጅንጂቫይተስ (Gingivitis) ነው።
በድድ መካከል
…
ከማህፀን ውጭ የሚፈጠር እርግዝና (Ectopic Pregnancy)
(በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር)
ከማህፀን ውጭ የሚፈጠር እርግዝና በአብዛኛው የሚከሰተው እንቁላልን ከእንቁላል ማቀፊያ ወይም እንቁልጢ ወደ ማህፀን በሚወስደው ቱቦ (Fallopian tubes) ውስጥ ነው፡፡
ከዚህ በተጨማሪ የማህፀን ውጭ እርግዝና በሆድ ውስጥ፤ በእንቁላል ማቀፊያ ከረጢት (እንቁልጢ)
…
የጥርስ መቦርቦር —
(በዶክተር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) ====
የጥርስ መቦርቦር የሚከሰተው በአፋችን ውስጥ የሚገኙ ጀርሞች (ባክቴሪያ) ጥርሳችንን የሚያበሰብሱ አሲዶችን በሚያመነጩበት ጊዜ ነው፣ ይህም በጥርሳችን ላይ የተቦረቦሩ ቀዳዳዎችን (Cavities) እንዲፈጠሩ ያደርጋል። የተቦረቦሩ ጥርሶች ህመም ከማስከተል ባለፈ ለኢንፌክሽን ያጋልጣሉ።
✔ የጥርስ መቦርቦር
…
የኩላሊት ጠጠር ( KIDNEY STONES) ====
(ዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) ====
የኩላሊት ጠጠር ምንም ዓይነት ምልክት ሳያሳይ መቆየት የሚችል ሲሆን ከኩላሊት ተነስቶ በሽንት ማስወገጃ መስመር እስከ ፊኛ ድረስ ሊያደርግ በሚችለው ጉዞ ምክንያት ምልክቶች መታየት ይጀምራሉ፡፡
የኩላሊት ጠጠሮች ጠጣር የሆኑ ትናንሽ
…
የሐሞት ጠጠር —-
(በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) ======
የሐሞት ከረጢት የሚባለው የሰውነት ክፍል ከጉበት ሥር የሚገኝ አነስተኛ ከረጢት ሲሆን ለምግብ መፍጨት ሂደት አስፈላጊ የሆነዉ የሐሞት ፈሳሽ የሚጠራቀምበት አካል ነው፡፡
የሐሞት ፈሳሽ ጨዋማ ንጥረ ነገሮችን ያዘለ ሲሆን የምንመገበዉን ቅባት እና ቫይታሚኖች
…
እንቅልፍ ከመተኛትዎ በፊት ማድረግ የሌለብዎን ያውቃሉ? (በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር)
✔ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ
የአካል ብቃት እቅስቃሴ ማድረግ ለጤናማ ሕይወት መሰረትና ለጥሩ እና ሰላማዊ እንቅልፍዎ ተመራጭ መፍትሔ ነው፡፡ ነገር ግን እንቅልፍ ከመተኛትዎ በፊት በ3 ሰዓታት ውስጥ የሚሰሩ ከሆነ የሰውነት ሙቀት
…
በቆሎን የመመገብ የጤና ጥቅሞች
(በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር)
✓ ለኪንታሮት ህመም እና ለፊንጢጣ ካንሰር የመጋለጥ እድልን ይቀንሳል
በቆሎ በፋየበር የበለፀገ ስለሆን እንደ ሆድ ድርቀት እና ተያይዞ የሚመጣውን የኪንታሮት ህመም ተጋላጭነት በእጅጉ ይቀንሳል።
✓ ለሰውነታችን ጠቃሚ የሆኑ ንጥረ ነገሮችን ይዟል
እንደ
…
የኪንታሮት ህመም በታችኛ የትልቁ አንጀትና ፊንጥጣ አካበቢ ያሉ የደም መልስ( veins) የደም ቧንቧዎች በሚያብጡበትና በሚቆጡበት ወቅት የሚከሰት የህመም አይነት ነዉ፡፡ የኪንታሮት ህመም ሰገራ በሚወጡበት ወቅት ሲያምጡ፣ ወይም በፊንጥጣና በታችኛዉ የትልቁ አንጀት አካበቢ ባሉ የደም ስሮች ላይ እንደ እርግዝናና ሌሎች ጭነትን
…
ኣሳ ዘይትን የመመገብ የጤና ጥቅሞች
(በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር)
*በአየር ብክለት ምክንያት የሚመጡ ችግሮችን ይከላከላል
በኦሜጋ 3 የበለፀው የአሳ ዘይት በአየር ብክለት ምክንያት ሊከሰቱ ከሚችሉ የልብና ተያያዥ ህመሞች የመከላከል አቅም አለው።
*የመገጣጠሚያ ህመም ስሜትን ማስታገስ
የመገጣጠሚያ ህመም ካለዎት ሁለት የሾርባ
…
“ሬድ ቡል”ን የመሳሰሉ ሃይል ሰጪ መጠጦች በተለይ ከአልኮል መጠጥ ጋር ተደባልቀው ሲጠጡ የጤና ችግር ሊያስከትሉ እንደሚችል የዓለም ጤና ድርጅት ተመራማሪዎች አስጠነቀቁ፡፡በአውሮፓ የተደረገ ጥናት እንዳረጋገጠው፣ ከ70 በመቶ በላይ የሚሆኑ እድሜያቸው ከ18-29 ዓመት የሚደርሱ ወጣቶች፣ እንደ “ሬድ ቡል” ያሉ ሃይል ሰጪ መጠጦችን …
የነጭ ሽንኩርት አስሩ ለጤንነት ያለው ጠቀሜታ
ነጭ ሽንኩርት ከተለያዩ ምግቦች ውስጥ በመጨመር መመገብ ለጤንነት እጅግ ጠቀሜታ ይሰጣል::በነጭ ሽንኩርት ውስጥ አሊሲን ማለት አንቲባዮቲክ አንቲቭራል አንቲፈንገስ እንዲሁም አንቲኦክሲዳንት የተባሉት ንጥረ ነገሮች የሚገኙ ሲሆን በቫይታሚን እና በተፈጥሮ ማእድናት የበለጸገ ነው ነጭ ሽንኩርት::
በውስጡ …
ለጤንነትዎ ያንብቡ : ካንሰርን የሚከላከሉ ሰባት ምግቦች .. Health – SEVEN FOODS THAT PREVENTS CANCER. አበባ ጎመን :ካሮት : ዓቡካዶ ; ቲማቲም …… http://betinews.com/?p=3825
…
ለጤንነትዎ ያንብቡ : ለካንሰር ያጋልጣሉ የተባሉ እና በፍጹም ከንፈሮቻችንን መሻገር የሌለባቸው ለጤንነት እጅግ አደገኛ ንጥረ ነገሮችን የተሸከሙ አስር የምግቦች አይነቶች ከዚህ ሊንክ በዝርዝር ቀርበዋል:- http://betinews.com/?p=3818
Cancer Causing : 10 Toxic Foods That Should Never Cross Your Lips
…
አምሮና ደምቆ መታየት ሲታሰብ ደግሞ የፊት ገጽታ በተለይም ያማረና እና ማራኪ ፈገግታ ቀዳሚው ነው፤ ላማረ ፈገግታ ደግሞ ጤንነቱ …
በኤርትራ መንግስት ለረዥም ጊዜ የቁም እስረኛ ሆነው የከረሙትና ላለፉት 4 ዓመታት የደረሱበት ያልታወቀው የነፃነት ታጋዩ የኮሎኔል ታደሰ ሙሉነህ ልጅ፦ “አባቴን ታደጉኝ! ወገኖቼ ድረሱልኝ!” ስትል በለቅሶ ለኢትዮጵያውያኑ ጥሪ አቀረበች።
በኔዘርላንድ ነዋሪ የሆነችው ወጣት ወይንሸት ታደሰ ለመጀመሪያ ይህን ጥሪ ለህዝብ ያቀረበችው በታህሳስ …
ዘውዲቱ ሆስፒታል የመህፀን እጢ እንዳለባቸው የተነገራቸው የ 5 ልጆች እናት እጢው ወደ ካንሰር እንዳይለወጥ አስቸኳይ ቀዶ ጥገና እንዲደረጉ ይታዘዛሉ ። ለዚህም ቀዶ ጥገና ሆስፒታሉ መሳሪያ ስለሌለው ወደ ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል የምርመራ ውጤታቸውን አባሪ በማድረግ ይልካቸዋል። የተጠቀስው ሆስፒታል እደደረሱም እናት ለህክምና…
*የደም ናሙናው ለተጨማሪ ማረጋገጫ ወደ አሜሪካ በዛሬው ዕለት ተልኳል፡፡ በትናንትናው ዕለት አንድ ከሴራሊዮን የመጣ ግለሰብ በኢቦላ ሕመም ተጠርጥሮ ምርመራ ቢደረግለትም ከቫይረሱ ነፃ መሆኑን የጤና ጥበቃ ሚኒስትር ዶክተር ከሰተብርሃን አድማሱ አስታወቁ፡፡ ታማሚው በሴራሊዮን በአንድ የአለም አቀፍ የበጎ አድራጎት ድርጀት በኩል ተቀጥሮ…
ላለፉት ሶስት ወራት ከዚህ በፊት ታይቶ በማይታወቅ መልኩ፣ ሕዝባችን በአራቱም ማእዘናት ለነጻነትና ለዲሞክራሲ ያለዉን ጥማት ለመግለጽና በሚታዩት የዜጎች የሰብአዊ መብት ረገጣ ላይ ያለዉን ተቃዉሞ ለማስተጋባት፣ የሚሊዮኖች ድምጽ ለነጻነት በሚል መርህ ስር ሲንቀሳቀስ እንደነበረ በስፋት ተዘግቧል። በጂንካ፣ በአርባ ምንጭ፣ በወላይታ/ሶዶ፣ በባሌ/ሮቢ፣ …